02/10/2025
በደማችን ውስጥ ያለው የኮሌስትሮል(Cholesterol) መጠን በሚጨምርበት ሰዓት በደም ቧንቧዎች ውስጥ በመከማቸት የደም ዝውውርን ሊያቋርጥ ይችላል።
ይህም በተንቀሳቃሽ ምስሉ እንደተገለፀዉ ለተለያዩ የጤና እክሎች ይዳርገናል።
የኮሌስትሮል መጠንዎን በመከታተል እና ጤናማ ምርጫዎችን በየቀኑ በማድረግ ጤናዎን ይጠብቁ።❤️🫀
🩺አዶት ልዩ የውስጥ ደዌ ህክምና ክሊኒክ
✨️ለጤናዎ እንተጋለን✨️
የቲክቶክ ገፃችን➡️➡️➡️➡️➡️
https://www.tiktok.com/?_t=ZM-90DYDT3tggW&_r=1