Addis Abeba Food medicine health care administraton Bole Branch

Addis Abeba Food medicine health care administraton Bole Branch
አዲስ አበባ ምግብና መድሀኒት ቦሌ ቅርንጫፍ

"የ2017 በጀት አመት የኢላላ ስኬቶቻችን ለቀጣይ ስራችን ስንቅ የሚሆን ነው"በአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን ቦሌ ቅርንጫፍ ክላስተር  4  ጽ/ቤት የ2017በጀት አመት እቅድ አፈፃፀ...
30/10/2025

"የ2017 በጀት አመት የኢላላ ስኬቶቻችን ለቀጣይ ስራችን ስንቅ የሚሆን ነው"

በአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን ቦሌ ቅርንጫፍ ክላስተር 4 ጽ/ቤት የ2017በጀት አመት እቅድ አፈፃፀምና የ2018 በጀት አመት እቅድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ገምግመዋል።

በቦሌ ክ/ከተማ የምግብ መድሃኒት ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዳይሬክቶሬት ሽታሁን የኔታ እና የክላስተር 4 አስተባባሪ ወ/ሮ ብርቱካን ፈንታሁን ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 እቅድ አፈፃፀም የ2018 በጀት አመት እቅድ እንዲሁም የ2018 አንደኛ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል።

ጽ/ቤቱ በ2017 በጀት አመት በኢላላ ዋንጫ ቃልኪዳን በርካታ እቅዶችን ከእቅድ በላይ መፈፀሙ የተገለፀ ሲሆን እነዚህ አፈፃፀሞች ለበጀት አመቱ ስንቅ ሆነው የሚያገለግሉ መሆኑ ተገልጿል።

ባለድርሻ አካላት በቀረበው የአፈፃፀም ሪፖርት ላይ ሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎች ተነስተው በጥልቀት ውይይት ከተደረገ በኋላ የቦሌ ምግብ መድሀኒት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ሽታሁን የኔታ እና ወ/ሮ ብርቱካን ፈንታሁን የቦሌ ክላስተር 4 አስተባባሪ ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶ ውይይቱ ተጠናቋል።

ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Abeba Food medicine health care administraton Bole Branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram