Pedi Care Pediatrics and Pediatrics Surgical Center

Pedi Care Pediatrics and Pediatrics Surgical Center ፔዲ ኬር የህፃናት ህክምና እና ቀዶ ህክምና በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ማዕከል!

📍 ለቡ መብራት ሃይል በሚገኘዉ ሰነዶች እና ማረጋገጫ ጎን

📞 0978213403 | 📞 0978176504

10/01/2026

ህፃናት ላይ በተለያዮ ምክንያቶች የልብ በሽታዎች ያጋጥማቸዋላ።

ምናልባትም በአፈጣጠር ችግር፣ በተለያዮ ኢንፊክሽኖች፣ በደም ስር መቆጣት፣ በደም ግፊት እንዲሁም በተለያዮ ምክንያቶች የልብ በሽታዎች ሊያጋጥማቸዉ ይችላል።

ታድያ እነዚህን ልጆች ህክምና ያስፈልጋቸዋል።

እኛም በፔዲ ኬር ከምንሰጣቸዉ ህክምናዎች አንዱ የህፃናት የልብ ህክምና ነዉ።

ይህም ህክምና የሚሰጠዉ በሙያዉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ የህፃናት የልብ ህክምና ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞች ሲሆን ይህን ህክምና ለመስጠት ከፍተኛ ጥራት ያላቸዉ የህክምና መሳሪያዎች እንጠቀማለን።

Echocardiography, Cardiac Ultrasound, ECG ማሽኖች ይጠቀሳሉ።

ታድያ ልጆት ላይ ማንኛዉም አይነት የልብ ህክምና ከፈለጉ ወደ ፔዲኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከል
እንዲመጡ እንጋብዛለን።

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Telegram | TikTok | Facebook | Instagram

08/01/2026

💥 በፔዲ ኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከል ከምንሰጣቸዉ ህክምናዎች አንዱ የህፃናት የደምና የካንሰር ህክምና ነዉ።

ከነዚህም ህክምናዎች መካከል ዋናዋናዎቹ

- በደም ስር የሚሰጥ መድሀኒት (ኬሞቴራፒ)
- ቀዶ ህክምና
- የጨረር ህክምና እና የልየታ ህክምና ይጠቀሳሉ።

📌 ይህም ህክምና የሚሰጠዉ በሙያዉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ የህፃናት የደምና የካንሰር ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞች ነዉ።

👨‍⚕️ ከነዚህ እዉቅ ሀኪሞቻችን መካከል ዶ/ር ጋሻዉ አረጋን ለማግኘት ማክሰኞ እና ሐሙስ ከሰዓት 10 ሰዓት ወይንም እሁድ ከሰዓት 10 ሰዓት ቢመጡ ያገኟቸዋል።

📍 ለቡ መብራት ሃይል በሚገኘዉ ሰነዶች እና ማረጋገጫ ጎን

📞 0978213403 | 0978176504

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Telegram | TikTok | Facebook | Instagram

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ  እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!📌 ፔዲ ኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከል ሁሉንም ቀን 24 ሰ...
07/01/2026

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

📌 ፔዲ ኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከል ሁሉንም ቀን 24 ሰዓት የበዓል ቀኖችን ጨምሮ ህክምና ይሰጣል።

💥 መልካም የገና በዓል!

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Telegram | TikTok | Facebook | Instagram

06/01/2026

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

📌 ፔዲ ኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከል ሁሉንም ቀን 24 ሰዓት የበዓል ቀኖችን ጨምሮ ህክምና ይሰጣል።

💥 መልካም የገና በዓል!

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Telegram | TikTok | Facebook | Instagram

04/01/2026

💥 💥 ልጆት ላይ እነዚህን ምልክቶች ካስተዋሉ በጭራሽ ችላ ማለት የለባችሁም!

- ለመተንፈስ ሚቸገሩ ከሆነ፣
- ንቃታቸዉ ከቀነሰ፣
- የቆዳቸዉ ቀለም ወደ ሰሚያዊ/ጠቆር ያለ ቀለም ከተቀየረ፣ -ከንፈራቸዉ ፊታቸዉ ካበጠ፣ -ከፍተኛ ትኩሳት ካጋጠማቸዉ በአስቸኳይ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ አለባቸዉ።

📌 ታድያ በፔዲ ኬር ከምንሰጣቸዉ ህክምናዎች አንዱ የህፃናት ድንገተኛ እና ፅኑ ህሙማን ህክምና ነዉ።

ይህን ህክምና የሚሰጠዉ በሙያዉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ የህፃናት ድንገተኛ እና ፅኑ ህሙማን ሀኪሞች እና የህጻናት የሳንባ ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪሞች ነዉ።

👩‍⚕️ዶ/ር አወቀች በሪሁን (የህጻናት ስፔሻሊስት እና የህጻናት የሳንባ ሰብ ስፔሻሊስት

✅ሰኞ 8፡00 -10:00 ሰዓት ይገኛሉ።

👩‍⚕️ ዶ/ር ሙሉወርቅ ተፈራ (የህፃናት ድንገተኛ እና ፅኑ ህሙማን ሰብ ስፔሻሊስት)

✅ ማክሰኞ 8፡00 -11:00 ሰዓት ፣
✅ ሐሙስ 8፡00 -11:00 ሰዓት
✅ ቅዳማ 3:00 - 6:00 ሰዓት ይገኛሉ።

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Telegram | TikTok | Facebook | Instagram

01/01/2026

💥 ክትባት ልጆችን ከተለያዮ በሽታዎች ይከላከላል።

ሆኖም ልጆች ከተወለዱ ጀምሮ በተለያየ ጊዜዎች ብዙ አይነት ክትባቶችን መዉሰድ አለባቸዉ።

📌 ታድያ ልጆች ጊዜዉን ጠብቀዉ ክትባቶችን የማያገኙ ከሆነ ለተለያዮ በሽታዎች ይጋለጣሉ።

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Telegram | TikTok | Facebook | Instagram

30/12/2025

🤱 ይህ ጨቅላ ህፃናቶችን የምናክምበት ክፍል ነዉ።

📌 ጨቅላ ህፃናት የምንላቸዉ ከተወለዱ እስከ መጀመሪያዎቹ 28 ቀን ያሉትን ሲሆን በዚህ ጊዜ ልጆች የተለየ እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል።

ይሁን እና እነዚህ የጨቅላ ህፃናቶች በተለያዮ በሽታዎች ሊጠቁ ይችላሉ።

✅ ታድያ በፔዲኬር የጨቅላ ህፃናት ህክምና በጨቅላ ህፃናት ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞች እና ከፍተኛ ጥራት ባላቸዉ የህክምና መሳሪያዎች ህክምና እንሰጣለን።

ለማንኛዉም አይነት የጨቅላ ህፃናት ህክምና ፔዲኬር ምርጫዎት ይሁን!

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Telegram | TikTok | Facebook | Instagram

23/12/2025

📌 Cerebral Palsy የምንለዉ አንድ ህፃን ከመወለዱ በፊት በእርግዝና ወቅት፣ በወሊድ ወቅት ወይም ከተወለደ በኋላ በጭንቅላት ላይ በሚደርስ ጉዳት ጭንቅላት ላይ በሚደርስጠባሳ ምክንያት የሚመጣ ህመም ነው፡፡

📌 በ Cerebral Palsy ተጠቂ የሆኑ ልጆች ልክ እንደ እድሜ እኩዮቻቸው ራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ፣ መቀመጥ ጭንቅላተቸውን ለመሸከም እንዲሁም ሚዛናቸውን ለመጠበቅ ይቸገራሉ።

ታድያ ህክምናዉ ስናይ
Cerebral Palsy ሙሉ በሙሉ ማከም ባይቻልም Cerebral Palsy ያለባቸው ልጆች የስወነት እንቅስቃሴያቸው እንዲሻሻልና የእለት ከእለት ተግባራቸውን በተሸለ መልኩ እንዲከውኑ የተለያዮ አይነት ህክምናዎችን እናደርጋለን።

እርሶም ልጆት በዚህ በሽታ ተጠቂ ከሆነ ወደ ፔዲ ኬር ቢመጡ በሙያ ከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ የህፃናት የነርቭ ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞች፣ በህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪሞች እንዲሁም በህፃናት የዕድገት ክትትልና ዉስንነት ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪም ህክምናዉ ይሰጣል።

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Telegram | TikTok | Facebook | Instagram

20/12/2025

🤒 ትኩሳት ልጆች ላይ እጅግ በጣም የተለመደ ነዉ።

📌 ትኩሳት የምንለዉ የሙቀት መጠን ሲለካ 38°C ወይንም ከዛ በላይ ከሆነ ትኩሳት ወይንም Fever ብለን እንጠራዎለን።

ይሁን እና ልጆች ላይ በአብዛኛዉ ጊዜ የትኩሳት ዋና ምክንያቶች እነዚህ ናቸዉ

1. የቫይረስ ኢንፌክሽኖች

2. የባክቴሪያ ኢንፌክሽኖች

3. ከክትባት በኋላ

🚨 ታድያ ልጆት ላይ ትኩሳት ካስተዋሉ ምክንያቱ መታወቅ ስላለበት እና ካልታከመ ሌላ የጤና ቀዉስ ሊያመጣ ስለሚችል በጊዜ ወደ ህክምና ተቋም መዉሰድ ያስፈልጋል።

ለማንኛዉም የህፃናት ህክምና ወይንም የህፃናት ቀዶ ህክምና ለማግኘት ወደ ፔዲ ኬር ብቅ ይበሉ!

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Telegram | TikTok | Facebook | Instagram

💥 በፔዲ ኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከል ከምንሰጣቸዉ ህክምናዎች አንዱ የህፃናት የልብ ህክምና ነዉ። 📌 ይህም ህክምና የሚሰጠዉ በሙያዉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ የህፃና...
20/12/2025

💥 በፔዲ ኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከል ከምንሰጣቸዉ ህክምናዎች አንዱ የህፃናት የልብ ህክምና ነዉ።

📌 ይህም ህክምና የሚሰጠዉ በሙያዉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ የህፃናት የልብ ህክምና ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞች ሲሆን ይህን ህክምና ለመስጠት ከፍተኛ ጥራት ያላቸዉ የህክምና መሳሪያዎች ልክ እንደ Echocardiography, Cardiac Ultrasound, ECG ማሽኖች ይጠቀሳሉ።

💥 ፔዲ ኬር ሲመጡ ከሚያገኟቸዉ የህፃናት የልብ ህክምና ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞች መካከል ዶ/ር ረድኤት ይታየዉ፣ ዶ/ር ታምራት ሞገስ፣ ዶ/ር ስጦታ ጋንጁላ እንዲሁም ዶ/ር አዘነ ደሴ ይገኛሉ።

እነኚህ እዉቅ ሀኪሞቻችን ቅዳሜ ታህሳስ 11/2018 በፔዲኬር ይገኛሉ።

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Telegram | TikTok | Facebook | Instagram

18/12/2025

💥 በአይነቱ ልዮ የሆነዉ ፔዲኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከልን እናስጎብኛቹህ!

📌 እኛ ጋር ሲመጡ እነዚህን አገልግሎቶች ያገኛሉ

1. አጠቃላይ የህፃናት ህክምና
2. የህፃናት የደም እና የካንሰር ህክምና
3. የጨቅላ ህፃናት ህከምና
4. የህፃናት የድንገተኛ እና ፅኑ ህሙማን ህክምና
5. የህፃናት የልብ ህክምና
6. የህፃናት የሆርሞን ፣ የስኳር ህክምና
7. የህፃናት የጉበት፡ የአንጀት እና የጨጓራ ህክምና
8. የህፃናት የኩላሊት ህክምና
9. የህፃናት የነርቭ ህክምና እና የዕድገት ክትትል
10. የሳንባና የፅኑ ህሙማን ህክምና
11. የህፃናት የቆዳ ህክምና
12. የህፃናት ቀዶ ህክምና

ምን ይህ ብቻ አገልግሎት የምንሰጠዉ በስፔሻሊስት እና ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞች ሲሆን 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናቶች ቢመጡ ያገኙናል።

💥የስፔሻሊስቶች እና የሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች መገኛ ማዕከል!

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

13/12/2025

ልጆች ላይ ትኩሳት ከሚያመጡ ህመሞች አንዱ የሳንባ ምች ወይንም Pneumonia ነዉ።

🌡️ ትኩሳት የምንለዉ የሙቀት መጠን ሲለካ 38°C ወይንም ከዛ በላይ ከሆነ ትኩሳት ወይንም Fever ብለን እንጠራዎለን።

ይሁን እና ልጆች ላይ በአብዛኛዉ ጊዜ የትኩሳት ዋና ምክንያቶች እነዚህ ናቸዉ።

1 የቫይረስ ኢንፌክሽኖች

– ልጆች በጉንፋን ቫይረስ ፣ Flu፣ ኩፍኝ እንዲሁም በተለያዮ አይነት ቫይረሶች ሲጠቁ ትኩሳት ይኖራቸዋል ።

2 የባክቴሪያ ኢንፌክሽኖች

–ልጆች የጆሮ ኢንፌክሽ፣ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሳንባ፣ ወይም የተለያዩ የባክቴሪያ ኢንፌክሽኖች ሲይዛቸዉ ትኩሳት ይኖራቸዋል ።

3 ከክትባት በኋላ

– ልጆች ላይ ከተለያዩ ክትባቶች በኋላ በአንዳንድ ህጻናት የሙቀት መጨመር ይታያል።

🤒 ታድያ ልጆት ላይ ትኩሳት ካስተዋሉ ምክንያቱ መታወቅ ስላለበት እና ካልታከመ ሌላ የጤና ቀዉስ ሊያመጣ ስለሚችል በጊዜ ህክምና ማድረግ ያስፈልጋል።

ለማንኛዉም የህፃናት ህክምና ለማግኘት ወደ ፔዲ ኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከል ብቅ ይበሉ።

📍 አድራሻ - ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ

📞 0978213403 | 0978176504

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pedi Care Pediatrics and Pediatrics Surgical Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram