Fiker home care

Fiker home care medical and psychosocial home to home care

28/06/2023

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት/ወንድሞቻችን እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል‐አድሀ በዓል አደረሳችሁ!

መልካም በአል!

24/05/2022
04/05/2022

በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ኮሌጅ የዓይን ህክምና ትምህርት ክፍል HCP በተባለ ግብረሰናይ ድርጅት እገዛ 500 የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና /CATARACT SURGERY/ ከ ሰኔ 6-12/2014 ዓ.ም ለማድረግ አስቧል፡፡ ስለሆነም ይህን የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ቅድመ ምርመራ፣ልየታና ምዝገባ በግንቦት ወር ባሉት ቅዳሜና እሁድ ቀናቶች ማለትም (ግንቦት 6፣7፣13፣14፣20፣21፣27፣28 ) ስለምናደርግ በኮሌጁ የስልክ አገልግሎት 967 በመደወል ለቅድመ ምርመራ፣ ልየታና ምዝገባ ቀጠሮ እንድትይዙ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- በስልክ ቀጠሮ ያልተሰጠዉ ታካሚ ቅድመ ምርመራም፣ ልየታም ይሁን ምዝገባ ማድረግ አይችልም፡፡

ለመላው  የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443 የዒድ-አል-ፈጥር በዓል አደረሳችው።
01/05/2022

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443 የዒድ-አል-ፈጥር በዓል አደረሳችው።

23/04/2022
15/04/2022

ፍቅር የቤት ለቤት ህክምና
*ልምድ ባላቸው ሀኪሞች የታገዙ የጤና ክትትል
*24 ሰዓት የባለሙያ ክትትል
*የስኳር እና የደም ግፊት ክትትል
*በሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን መስጠት
*የመርፌ፤የቁስል እና የሽንት መሽኛ ቱቦ መቀየር
*በሆስፒታል እና በቤት የተኙ ህሙማንን ማስታመም
*የህክምና እቃዎች እና ኦክስጅን ክራይ
*የፊዚዮ ቴራፒ አገልግሎት
*ማንኛውም የነርሲንግ አገልግሎቶች

Address

Adwa

Telephone

+251973130338

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fiker home care posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Fiker home care:

Share