Hayatu Jemal

Hayatu Jemal Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hayatu Jemal, AIDS Resource Center, 0919375705, Alaba K'ulito.

13/05/2025
13/05/2025
ፈቱ አወል ለሀላባ ስታዲዮም ግንባታ በኬፕታውኑ መድረክ ላይ አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር ቃል ገብቶ ቃል ከገባው ውስጥ አንድ ሚሊዮን ብሩን ገቢ በማድረግ ቃሉን ወደ ተግባር ለውጧል።ትላ...
23/03/2025

ፈቱ አወል ለሀላባ ስታዲዮም ግንባታ በኬፕታውኑ መድረክ ላይ አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር ቃል ገብቶ ቃል ከገባው ውስጥ አንድ ሚሊዮን ብሩን ገቢ በማድረግ ቃሉን ወደ ተግባር ለውጧል።

ትላንት ደግሞ 1400 ኪሎ ሜትር ተጉዞ በመምጣት በጁሀንሰበርጉ መድረክ ተገኝቶ አንድ ሚሊዮን ብር ጭማሪ በማድረግ 5,500,000 (አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ) ብር በማድረግ ቃሉን አሻሽሏል።

እናመሰግናለን!!

መብሩክ መብሩክ!!ወንድም ሁሴን ጀማል እና እህት ፈቲያ ቦሪሶ ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር አልፍ መብሩክ ማሻ አላህ አላህ ትዳራችሁን የተባረከ የተዋበ የሞቀ ...
02/11/2024

መብሩክ መብሩክ!!
ወንድም ሁሴን ጀማል እና እህት ፈቲያ ቦሪሶ ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር አልፍ መብሩክ ማሻ አላህ አላህ ትዳራችሁን የተባረከ የተዋበ የሞቀ የደመቀ አላህ ያድርግላችሁ።
❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤

ከደራሲያን አለም
01/11/2024

ከደራሲያን አለም

Address

0919375705
Alaba K'ulito

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hayatu Jemal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share