Arba Minch Dil Fana Primary Hospital

Arba Minch Dil Fana Primary Hospital የቀድሞው አርባ ምንጭ ጤና ጣቢያ ስሆን ግንቦት 06/2013 ዓ.ም ሆስፒታል ሆነ

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ጊዜ ምላሽ ኮሚቴ በሆስፒታችን እና በአቅራቢያው የወባ ወረርሽኝ ያለበትን ሁኔታ በቀን 2/12/2016
08/08/2024

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ጊዜ ምላሽ ኮሚቴ በሆስፒታችን እና በአቅራቢያው የወባ ወረርሽኝ ያለበትን ሁኔታ በቀን 2/12/2016

መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ መላው ቤተሰቦቼ እና በየጊዜው አብራችሁኝ የሰራችሁ የሥራ ባልደርቦቼ እንዲሁም በየደረጃ አብራችሁኝ የተማራችሁ የክፍል ጓደኞቼ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ...
11/09/2023

መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ መላው ቤተሰቦቼ እና በየጊዜው አብራችሁኝ የሰራችሁ የሥራ ባልደርቦቼ እንዲሁም በየደረጃ አብራችሁኝ የተማራችሁ የክፍል ጓደኞቼ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ።

05/07/2022

ሆስፒታላችን በቀጣዩ ዓመት በተሻለ ደረጃ ሕዝባችንን ለማገልገል የምያስችሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት እያጠናቀቀ ነው።

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ90 ዕቅዱን የመጀመሪያ 30 ቀናት አፈፃፀም ገምግሟል። በዚህም የታዩ ጠንካራ ነገሮችን ለይቶ ጉድለቶች ላይ አቅጣጫ አስቀምጧል።
16/05/2022

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ90 ዕቅዱን የመጀመሪያ 30 ቀናት አፈፃፀም ገምግሟል። በዚህም የታዩ ጠንካራ ነገሮችን ለይቶ ጉድለቶች ላይ አቅጣጫ አስቀምጧል።

አገልግሎቱ እያስፋፋን ነው
05/05/2022

አገልግሎቱ እያስፋፋን ነው

የድል ፋና ሆስፒታል የሠራተኞችንና በጋራ ለመስራት የሚፈልጉ ስፖርት አፍሪቃውያን ጤንነት ለመጠበቅ የጤና ቡድን አቋቋሟል። በዚህም በጋራ ለመስራት የሚፈልጉ ስፖርት ወዳጆች ዘወትር ሰኞና አርብ...
29/04/2022

የድል ፋና ሆስፒታል የሠራተኞችንና በጋራ ለመስራት የሚፈልጉ ስፖርት አፍሪቃውያን ጤንነት ለመጠበቅ የጤና ቡድን አቋቋሟል። በዚህም በጋራ ለመስራት የሚፈልጉ ስፖርት ወዳጆች ዘወትር ሰኞና አርብ ከ10:30 ጀምሮ አርባ ምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እየመጡ በጋራ እንድሰሩ ይጋብዛል።

ድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በደቡብ ክልል ልዩ ልዩ ሻምፒዮና ውድድር መሳካት ላበረከተው አስተዋጽኦ ምስጋና ቀርቦለታልደ
11/04/2022

ድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በደቡብ ክልል ልዩ ልዩ ሻምፒዮና ውድድር መሳካት ላበረከተው አስተዋጽኦ ምስጋና ቀርቦለታልደ

11/04/2022

ሆስፒታላችን ከጊዜ ወደ ጊዜ የምርመራና የሕክምና አገልግሎቶችን በማሻሻል በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ አጠቃላይ ሆስፒታል ደረጃ ለማደግ ያለው ዕድል እያፋጠነ ይገኛል።

የግልፅ ጨረታ
17/03/2022

የግልፅ ጨረታ

Address

Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arba Minch Dil Fana Primary Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share