
06/03/2025
በ100 ኪ.ግ አማራጭ የቄቦችና ኮክኔዎች መኖ ግብአት
የሚያስፈልጉት ጥሬ ዕቃዎች ከተሟሉ
በኋላ መከካት ያለባቸው ተከክተው እንደ እርባታ
ዓይነት በተዘጋጅ ቀመር መሰረት ማደባለቅ
ያስፈልግል፡፡ ሶስት ዓይነት የመኖ ማደባለቂያ
ዘዴዎች
ሲኖሩ እነሱም በሲሚንቶ ወለል የማደባለቅያ
ዘዴ፣ ዘመናዊ የመኖ ማደራጃዎችን የመጠቀም
ዘዴ
እንዲሁም ከበርሜል የሚሰራ የእጅ ማደባለቂያ
ዘዴ ናቸው፡፡ በተጨማሪም መኖ እንዳይባክንና
እንዳይበላሽ ሊከላከሉ የሚችሉ እንደ ሸራና
የተለያዩ ዓይነት ላስቲኮች በመጠቀም በትንሽ
በትንሹ
ማደባለቅ ይቻላል