አትላስ መካከለኛ ክሊኒክ አርባ ምንጭ Atlas Medium Clinic Arba Minch

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Minch'
  • አትላስ መካከለኛ ክሊኒክ አርባ ምንጭ Atlas Medium Clinic Arba Minch

አትላስ መካከለኛ ክሊኒክ አርባ ምንጭ Atlas Medium Clinic Arba Minch Internist

    Atlas Medium Clinic
17/04/2026

Atlas Medium Clinic

25/09/2025

በአትላስ ክሊኒክ

በስነ አዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪም (ሳይካትሪስት) የሚሰጡ አገልግሎቶች

1) የድብርት (ድባቴ ) ህመም ህክምና
2) የከባድ አዕምሮ ህመም ህክምና
3) የጭንቀት ህመም ህክምና
4) የማህበራዊ ፍርሃት ህመም ህክምና
5) የተለያዩ ሱሶች ህክምና
6) የሚጥል ህመም ህክምና
7) የቆየ አዕምሮ ህመም ታካሚዎችንና በሱስ ህመም ላይ ያሉትን ወደ ማገገሚያ ማዕከላት የማገናኘት/መላክ አገልግሎት
8) ልጆች ላይ የሚከሰቱ የአዕምሮ ህመሞች ( ኦቲዝም፡ የአዕምሮ እድገት ችግር እና የመሳሰሉ ህክምና)
9) የወሲብ ችግር ህክምና
10) በትዳር ላይ የሚከሰቱ ችግሮች ህክምና
11) ድንገተኛ አደጋን ተከትሎ የሚመጣ የአዕምሮ ህመም ህክምና
12) አካላዊ፡ስነ ልቦናዊ እና ፃታዊ ጥቃትን ተከትሎ የሚመጣ የአዕምሮ ህመም ህክምና
13) የእንቅልፍ ችግር ህክምና
14) በተለያዩ ቦታዎች ላይ የአዕምሮ ህክምና ላይ ያሉ ታካሚዎችን የመከታተል ( ክትትል) ማድረግ
15) በአዕምሮ ጤና ና በሱስ ዙሪያ የማማከር አገለግሎት እና ሌሎችም ተያያዥ ህክምናዎች ይሰጣሉ ::

ያለ አዕምሮ ጤና: ጤና የለም !!!

09/09/2025
The only way to know if you have high blood pressure is to check it ... the right way. Follow these steps to get an accu...
17/08/2025

The only way to know if you have high blood pressure is to check it ... the right way. Follow these steps to get an accurate reading.👇👇👇

አትላስ መካከለኛ ክሊኒክ - አርባ ምንጭ
18/06/2025

አትላስ መካከለኛ ክሊኒክ - አርባ ምንጭ

19/04/2025

አትላስ መካከለኛ ክሊኒክ አርባ ምንጭ
Atlas Medium Clinic Arba Minch
አድራሻ: ከዋናዉ ቴሌ ከፍ ብሎ ገነት ማደያ አጠገብ።

14/04/2025
ዶ/ር ለማ ዘዉዴ ( የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊስት )ዛሬ የምናየው ጉዳይ ስለ Screening/ በሽታ ምልክቶችን ከማሳየት ወይም ሥር ሰይሰድ በፊት ለማወቅ የምረዱ ምርመራዎችን  ይሆናል ፣1. ወንዶ...
22/10/2024

ዶ/ር ለማ ዘዉዴ ( የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊስት )
ዛሬ የምናየው ጉዳይ ስለ Screening/ በሽታ ምልክቶችን ከማሳየት ወይም ሥር ሰይሰድ በፊት ለማወቅ የምረዱ ምርመራዎችን ይሆናል ፣
1. ወንዶች እድሜያቸው 40-70 ያሉ በአመት አንድ ጊዜ የፕሮስቴት ካንሰር /Prostate cancer, PSA የሚባል የደም ምርመራ ማድረግ አለባቸው ።
2. ሴቶች እድሜያቸው 40-74 ያሉ የጡት ካንሰር /breast cancer; Mammography /ማሞግራም በአመት ሁለት ጊዜ እድመረመሩ ይመከራል ።

ሌሎች ምርመራዎችን እና ምክር አገልግሎት ለማግኘት አትላስ መካከለኛ ክሊኒክ አርባ ምንጭ ይጎበኙ።
👉አድራሻ: ከዋናዉ ቴሌ ከፍ ብሎ ገነት ማደያ አጠገብ።
0916291101/0916106393

የሚከተሉትን ምርመራዎች ይመልከቱ 👇👇👇

28/08/2024

Address

Arba Minch
Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አትላስ መካከለኛ ክሊኒክ አርባ ምንጭ Atlas Medium Clinic Arba Minch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share