Ananiya hospital

Ananiya hospital Ananiya Hospital is a healthcare facility dedicated to delivering compassionate, high-quality medical services. Your health is our priority.

We offer advanced diagnostics, imaging, and specialized care with commitment to excellence and patient well-being.

14/07/2025
Vacancy announcement from ananiya hospital
23/08/2024

Vacancy announcement from ananiya hospital

04/10/2023

"ማስታወቂያ!"

አናኒያ ሆስፒታል

አረካ /ወላይታ/ ኢትዮጲያ

ሁሉንም የህክምና አገልግሎት በስፔሻሊስትና በሰብ ስፔሻሊስት ሀኪሞችና ዘመኑ በደረሰባቸው የህክምና መሳሪያዎች በመታገዝ ከምንሰጣቸው አገልግሎት መካከል

> አጠቃላይ የዉስጥ ደዌ ምርመራና ህክምና

> ከጨቅላ ህፃናት ጀምሮ አጠቃላይ የህፃናት ምርመራና ህክምና

> የነፈሰ ጡር እናቶች የእርግዝና ክትትል እስከ ማዋለድ አገልግሎት ድረስ

> የካንሰርና የቅድመ-ካንሰር ምርመራ

> ቀዶ ህክምና ለሚያስፈልጋቸዉ ታክሚዎች በዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች በመታገዝ የረጅም ዓመት ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ሀኪሞች ይታከማሉ

>የአጥንትና መገጣጠሚያ ምርመራና ህክምና

> ለወንድና ሴት የመካንነት ምርመራና ህክምና

> ከአንገት በላይ ምርመራና ህክምና

> 24 ሰዓት የላቀና ፈጣን የላቦራቶሪ አገልግሎት ከአስተማማኝ ውጤት ጋር እንሰጣለን

> Automated Blood Chemistry

> Coagulation profile

> Combs test (Direct and indirect)

> Electrolyte analysis

> Serology

> Virology

> Bacteriology

> Cancer biomarkers

> Cardiac enzymes

> Pathology services (FNAC,BIOPSY, PERIPHERAL MORPHOLOGY)

የራዲዮሎጅ ክፍላችን

> Digital ECG ፡- የልብ ምርመራ

> 4D ultrasound, Doppler ultrasound and Echocardiography

>የራጅ (X-ray) service

> ተኝቶ ለሚታከሙ ከ60 በላይ ንፅሁና ምቹ አልጋዎች ይገኛሉ፡፡

>ድንገተኛና ፅኑ ህሙማን ክፍል በአንድ ጊዜ ከ10 በላይ ህሙማን በመቀበል በዘመናዊ ማሽን በመታገዝ አፋጣኝ ና ሙሉ ምርመራ ና ህክምና እንሰጣለን ከበቂ ኦክስጅን ጋር::

>የ24 ሰአት የፋርማሲ አገልግሎት

አድራሻ፡- በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ወደ ዱቦ ማዞሪያ 50 ሜትር ወረድ ብሎ ይገኛሉ፡፡

> ስልክ ቁጥር 0911537418/0909901213/0465521164

> አናኒያ ሆስፒታል የአንጋፋነት ምልክት

አናኒያ ሆስፒታል

19/09/2023

ማስታወቂያ

አናኒያ ሆስፒታል

በዘመን ትከሻ ተንደላቆ፤ አስር ዓመታትን በአንቱታ ዘልቆ በአገልግሎት ጥራት አምሮ ደምቆ ተሽሞንሙኖ
የእናት አባቶቻችን የልጅ አዋቂዎች ምርጫ የጤና መከታ ሆኖ ዛሬም እነሆኝ እንደተወደደ እንደተመረጠ አናኒያ ፣ ጉምቱ ሆስፒታል ሆኗል።

አናኒያ ሆስፒታል ለአዋቂዎች የውስጥ ደዌ ምርመራና ሕክምናው ልዩ ነው። የሳምባ የጉበት የኩላሊት የልብ የነርቭና የደም ካንሰር የጨጓራና ስትሮክ የአንጀት ክፍሎች በጥንቁቅ ስፔሻሊስቶች ይመረመራሉ ይታከማሉ።
ወላድ በድባብ ትሂድ ፤ ሙሉ የእርግዝና ክትትል ለነፍሰጡር እናቶች። ዘመኑ ያፈራቸው የምጥ መከታተያ ማሽኖች ስጋቶን ይቀርፋሉ።

በእርግዝና ወቅት ለሚከሰቱ ማናቸውም በሽታዎች ስጋት ሳይገባዎ ወደ አናኒያ ሆስፒታል ይምጡና በስፔሻሊስቶች ይታዩ
አዲስ ለተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ችግር ቢያጋጥማቸው Neonatal intensive care unit ስላለን አይዞን
ከዚያም ከፍ ያሉ ሕፃናት ለየትኛውም ጉዳይ ክትትላቸውን እኛጋ ብታደርጉ ሁሉ ሠላም
መውለድ ቢያቅትዎ የመካንነት ምርመራ የዘር ፍሬ መጠን የመውለድ አቅም ለወንድም ለሴትም ናሙና ተወስዶ መፍትሔ ይጠቆማል ካንሰር ቅድመ አመጣጡ በሁሉም የሰውነት ክፍሎች ምርመራ አለ።

በጡት በጉበት በአንጀት በማሕፀንና እንቅርት የስነ ደዌ ስፔሻሊስቶች ይታያል።

ባለ ጥንቁቅ እጆች የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስቶች ከቀላል እስከ ከፍተኛ ቀዶ ሕክምና ያደርጋሉ። የጭንቅላት ደም መፍሰስ ፣ የሐሞት ጠጠር ፣ የጡት ካንሰር ፣ እንቅርት ፣ ኪንታሮት ፣ የሽንት ቱቦ እጢ ፣ ትርፍ አንጀት ፣ የአንጀት መታጠፍና ሌሎችም ምስጋና የተቸርንበት የቀዶ ሕክምና ልምዶቻችን ናቸው።

ለአጥንት ስብራት ለመገጣጠሚያ ውልቃት ጠገን የሚሆን ሕክምና በአጥንት ስፔሻሊስት።
በአናኒያ ሆስፒታል የድንገተኛ ክፍሉ ጥንቅቅ ያለ አፋጣኝ ሕክምና የሚሰጥበት የማይቋረጥ ኦክስጅን እስከ አስር ሰው የሚተኛበት ሙሉ ክፍል ነው።

ጉሮሮዎን ቢያምዎ፤ ቶንሲል ቢያስቸግሮ ጆሮዎ ቢሰቅዝ አፍንጫዎን ቢያምዎ ምንም ሳይሰጉ አናኒያ ይምጡ ከአንገት በላይ ስፔሻሊስቶችን ያማክሩ።

ለአስር አመታት የካበተ ልምድ ዘመኑ ካፈራው መሣሪያ ታግዞ ቀንም ሆነ ማታ ልክ እንደቤቶ ይገለገሉበት
የአይን ሕመም ስሩን ሳይሰድ ታይቶ
የጭንቅላት ሕመም የዲስክ መንሸራተት በልዩ ትኩረት
ከ30 በላይ ሆርሞን ምርመራ CBC, BLOOD CHEMISTRY, Coagulation profile , Combs taste የጉበትና ሌላም ቫይረስ ምርመራም ሕክምናም እንሰጣለን።

የቆዳና አባላዘር በሽታዎች ምርመራ ከሕክምና ጋር የትኛውም የሰውነት ክፍል በከለር ዶፕለር አልትራሳውንድ ኩልል ተደርጎ ታይቶ የኤክስሬይ አገልግሎታችን ጥራቱ የተመሠከረለት ሲሆን፥ ለልብ ምርመራ Echocardiography አለን።

ከ60 በላይ ንፁህ መኝታ ከፍ ባለ ጥራት ለተኝቶ ሕክምና VIP ክፍሎችም አሉን።

ውጭ ሀገር ሲሄዱ እኛን ያማክሩ ሙሉ ምርመራ አድርገን ሴርትፊኬት እንሰጣለን።
ድርጅቶች ለሠራተኞቻችሁ ጤና አትጨነቁ ዱቤ እናክማለን።

ፈዋሽነታቸው የተረጋገጠ መድኃኒቶች ከፋርማሲያችን 24 ሰዓት ሕክምና 24 ሰዓት መስተንግዶ ከአናኒያ ሆስፒታል!

አረካ ወደ ዱቦ መሄጃ ላይ ከፍ ብሎ የሚታየው ሕንፃ አናኒያ ነው።

091 153 7418 የስልክ መስመር ነው። ሀሎ ማለት ብቻ

አናኒያ የአንጋፋነት መለያ

16/09/2023

Address

Areka

Telephone

0465521164

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ananiya hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ananiya hospital:

Share

Category