Eldana Drug store

Eldana Drug store Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Eldana Drug store, Medical and health, Hawassa next to red cross society pharmacy, Awassa.

03/05/2024
Eldana Drug Store Hawassa pissa next to the Red cross society pharmacy Tel 0946364830
27/04/2024

Eldana Drug Store
Hawassa pissa next to the Red cross society pharmacy
Tel 0946364830

new pharmaceutical product
20/04/2024

new pharmaceutical product

The first pharmacy in Ethiopia
26/02/2024

The first pharmacy in Ethiopia

🔥💥🌲እንኳን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መታሰቢያ በሠላም አደረሳችሁኤልዳና መድኋኒት መደብር  ሀዋሳ 💊መድኋኒት ቤቱም በዋናነት የምንሰጠው  አገልግሎት 1. የህብረተሰቡን ...
05/01/2024

🔥💥🌲እንኳን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መታሰቢያ በሠላም አደረሳችሁ
ኤልዳና መድኋኒት መደብር ሀዋሳ
💊መድኋኒት ቤቱም በዋናነት የምንሰጠው አገልግሎት
1. የህብረተሰቡን የመክፈል አቅም ያገናዘበ
2.በጤና ተቋም ውስጥ የማይያዙ መድኋኒቶችንም ጭምር (Brand Drugs) ይገኛል
3. የህፃናት ወተትና ምግብ በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛል።
4.የ 24 ሰዓት አገልግሎት ይስጣል
5. ስለ መድኀኒትዎ ነፃ የምክር አገልግሎት በክሊኒካል ፋርማሲ እንሰጣለን
6.ኦርጂናል ኮስሞቲክስ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ

ELDANA DRUG STORE

Your wellbeing is our priority
ኤልዳና መድኃኒት መደብር
በ ሁላችሁም የአገልግልቱ ተጠቃሚ እንዲትሆኑ እላለሁ።
ለበለጠ መረጃ :-0946364830/0916735171
ELDANA DRUG STORE

Your wellbeing is our priority�
ኤልዳና መድኃኒት መደብር
አድራሻ: አድራሻ፦ ፒያሳ ሌዊ አለፍ ብሎ ከቀይ መስቀል ፋርማሲ ጎን ያለው አዲሱ ህንፃ

🔥💥🌲እንኳን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መታሰቢያ በሠላም አደረሳችሁ !ኤልዳና መድኃኒት መደብር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉእንዲሁም ስለ መድኀኒትዎ ነፃ የምክር አገልግሎት በክ...
05/01/2024

🔥💥🌲እንኳን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መታሰቢያ በሠላም አደረሳችሁ !
ኤልዳና መድኃኒት መደብር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
እንዲሁም ስለ መድኀኒትዎ ነፃ የምክር አገልግሎት በክሊኒካል ፋርማሲ እንሰጣለን !!!!!
አድራሻ፦ ፒያሳ ሌዊ አለፍ ብሎ ከቀይ መስቀል ፋርማሲ ጎን ያለው አዲሱ ህንፃ
0946264830
0916835171
ELDANA DRUG STORE

Your wellbeing is our priority�
ኤልዳና መድኃኒት መደብር

11/12/2023
'የሚጥል ህመም’ ላለበት የክብሪት ጭስ ማሸተት ይጠቅማል?የሚጥል ህመም /EPILEPSY/የሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች ያለጊዜ የመሞት እድላቸው ከጠቅላላ ሕዝብ በ 3 እጥፍ ይበልጣል ፣ ነገር ...
11/12/2023

'የሚጥል ህመም’ ላለበት የክብሪት ጭስ ማሸተት ይጠቅማል?

የሚጥል ህመም /EPILEPSY/

የሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች ያለጊዜ የመሞት እድላቸው ከጠቅላላ ሕዝብ በ 3 እጥፍ ይበልጣል ፣ ነገር ግን ለሞት መንስኤ የሚሆኑትን ነገሮች (እንደ ከከፍታ መውደቅ ፣ መስመጥ ፣ በጋለ ነገር መቃጠል ፣ የመኪና አደጋ ፣ስብራት፣ የአየር ቧንቧ መዘጋት ፣ መደፈር እና የመሳሰሉትን) መከላከል ይቻላል።

እንዴት?

የሚጥል ህመም /EPILEPSY/ የአንጎል ነርቭ ጊዜያዊ ኤሌክትሪካል ንዝረት እንጂ የክፉ መንፈስ ውጤት አይደለም ! ከሰው ወደ ሰው ተላላፊም አይደለም። ስለዚህ የሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች እራሳቸውን ስተው ባዩ ጊዜ ችላ አይበሏቸው።

መደረግ ያለባቸው የመጀመሪያ እርዳታዎች

- ከጭንቅላት ስር ለስላሳ ትራስ ነገር ማድረግ
- ሲንፈራገጥ ራሱን እንዳይጎዳ በዙሪያው ያሉ ሊጎዱት የሚችሉ ነገሮችን (እሳት፣ ኤሌክትሪክ፣ ስለታማ ነገሮችን) ማስወገድ

- እንዳይንፈራገጥ በኃይል ለመያዝ አለመሞከር (የአጥንት ወይም የጡንቻ ጉዳት ሊያስከትል ይችላልና)
- አንገት አካባቢ ያሉ የልብስ ቁልፎችን ማላላት ፤ መነፅሩን ማዉለቅ

- መንቀጥቀጡ ከቆመ በኃላ እስኪነቃ ድረስ በጎኑ ማስተኛት( የአየር ቧንቧ እንዳይዘጋ ለማድረግ)

- ክብሪት አለማሽተት (የሚጥል በሽታ ያለበት ሰው ወድቆ ሲንፈራገጥ የመተንፈሻ አካሉ በምራቅ አረፋና በምላስ ሊዘጋ ይችላል ፤ የክብሪት ጪስ ሲጨመርበት ይባሱን ይዘጋል ፤ ጪሱ በራሱም አንጎልን የሚጎዱ ኬሚካሎች አሉት)

- ህመምተኛው እስኪነቃ ድረስ አብሮ መቆየት
-ህመምተኛው ከነቃ በኋላ ማረጋጋት

- መንቀጥቀጡ ከ 5 ደቂቃ በላይ የሚረዝም ከሆነ ወይንም የታማሚዉ የቆዳ ቀለም ወደ ሰማያዊነት ከተለወጠ በአስቸኳይ አምቡላንስ መጥራት

ከ care epilepsy, ethiopia ፅሁፍ የተወሰደ.

Address

Hawassa Next To Red Cross Society Pharmacy
Awassa

Telephone

+251946364830

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eldana Drug store posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram