
10/09/2025
ጳጉሜ 05-2017 ዓ/ም
በዛረዉ ዕለት ሚሊኒዬም ጤና አጠባበቅ የከረምንት በጎ አድራጎት ሰራ ለሁለት አቅም ደካማ ቤትሰቦች ቤት ሰርቶ አስረከበ።
የሚሊኒዬም ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ምስራቅ ክ/ከተማ ዉቁሮ ቀበሌ የሚኖሩ ለሁለት አቅም ደካማ ቤትሰቦች ቤት ገንብቶ በዛረዉ ዕለት አስረክቧል።
በርክክብ መርሃግብር ላይ የሲዳማ ክልል የጤና ቢሮ የስራ ሀላፊ እና ማናጅሜንት አባላት፣ የሐዋሳ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ፣ የሐዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ፣ የምስራቅ ክ/ከተማ ሀላፊ እና ማናጅሜንት አባላት የሚሊኒዬም ጤ/ጣቢያ ማንስጅመንት አባላት ባለሙያዎች ተገኝተዋል።
በርክክብ ስነስርዓት ላይ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ሚሊኒዬም ጤና አ/ጣቢያዉ እየሰራ ያለ መልካም ስራዎች መደሰታቸዉን እና ይህ መልካም ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ገልጸዉ የልጆቹ መማሪያ Material ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብቷል።
በመረሃግብሩ ላይ የተገኙት የምስራቅ ክ/ከተማ አስተዳደር ኃላፊ የሆኑት አቶ ጴጥሮስ በተላ የሚልኒዬም ጤና አ/ጣቢያና የተቋሙ MCC team የተሰሩ ያሉ የከረምንት በጎ አድራጎት ስራዎች ደስታ እንደተሰማቸዉ እና በቀጣይ የሚሰሩ ሰራዎች በቅንጅት ለመስራት ቃል ገብተዋል፣ በተጨማሪ በስራዉ በትጋት የተሳተፉ አመስግኖ ለሚሊኒዬም ጤ/አ/ጣቢያ እና የተቋሙ MCC አባላት የምስጋናና እዉቅና ሰርቲፊኬት አበርክቷል።
የሚሊኒዬም ጤና አ/ጣቢያ ኃላፊ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ተሰማ በበኩላቸዉ ጤና አጠባበቅ ጣቢያዉ ከዚህ በፊት ብዙ ሀቅም ደካማ ሕብረትሰብ ክፍል በመደገፍ መልካም አራያ መሆኑን ገልጸው ይህ ሰራ ዉጤት እንድያገኝ የብር እና ሃሳብ ድጋፊ ላደረጉ ባለሙያዎች እና ሰራውን በበላይነት የመሩ MCC team አባላትን አመሰግኗል።
ከተቋሙ አልፎ በክልሉ ተምሳሌት የሆነ ከተቋሙ MCC Team አባላት ለበርካታ ወገኖች የበጎ አድራጎት ስራዎች ሲደረግ መቆየቱን የገፁት MCC team member ወ/ሪት ሶዱ ካሳዬ ይህ መልካም ተግባር አጠናክሮ እንደምቀጥሉ እና ከዚህ በላይ መስራት እንደሚችሉ ግልፀው በአሉን በደስታ እንደያሳልፉ ለቤተሰቦቹ መአድ የማጋራት ስራም ተሰርቷል።
--------------------------------------------------
/አ/ጣቢያ
#ሀዋሳ
of excellence!
ምልካም ዓድስ ዓመት