09/03/2020
አማራ ሜዲካል አክሲዮን ማህበር
(በምስረታ ላይ ) ቀሪ የሼር ሽያጭ ጊዜን ስለማሳወቅ:
የአማራ ሜዲካል አክሲዮን ማህበር ከህዳር 16 /2012ዓ.ም እስከ መጋቢት 16 2012 የሚቆይ የሼር ሽያጭ ጊዜ ይፋ አድርጎ ሼር ሲሸጥ መቆየቱ ይታወቃል:: ስለሆነም የመነሻ ካፒታሉን ለመሰብሰብ የሚያስችለው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ 15 ቀናት ይቀሩታል:: ሁሉም ማህበረሰብ ማለድርሻ አካል የሆነበት ህዝባዊ ተቋም ይመሰረት ዘንድ ሁላችንም የበኩላችንን ድርሻ እንድንወጣ አደራጅ ኮሚቴው ጥሪውን ያስተላልፋል::
👉 የአክሲዮን ሽያጭን በተመለከተ፦
የአማራ ሜዲካል አክሲዮን ማህበር 1,000,000 (1,000,000,000 ብር) የተመዘገቡ መደበኛ አክሲዮኖችን ለመሸጥ እንደሚከተለው አቅርቧል::
- አንድ አክሲዮን መደበኛ ዋጋ - 1000 ብር
- የሚከፈለው የአገልግሎት ክፍያ- 5%
- የአክሲዮን ግዢ የአከፋፈል አማራጮች፦
አማራጭ ሀ)
መግዛት የፈለጉትን ሸር ሙሉ ክፍያ (100%) የአክሲዮን ግዥ ማመልከቻ ቅፅ እንደተሞላ በመክፈል።
ወይም
አማራጭለ)
50% ክፍያ በግዢ ወቅት በመክፈል፥ ቀሪውን 50% በስድስት ወር ውስጥ በአንድ ወይም በሁለት ጊዜ መክፈልና ማጠናቀቅ።
- የሚፈቀደው ዝቅተኛ የኢንቨስትመንት መጠን - 10 አክሲዮን( 10,000 ብር)
- የሚፈቀደው ከፍተኛ የኢንቨስትመንት መጠን- 50,000 አክሲን( 50,000,000ብር)
- ሽያጭ የተጀመረበት ቀን- ህዳር 16, 2012ዓ.ም
- ሽያጭ የሚያበቃበት ቀን - መጋቢት 16, 2012ዓ.ም
👉ክፍያ የሚፈፀምባቸው የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች፦
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ዝግ ሂሳብ ቁጥር- 1000305684663
የአገልግሎት ክፍያ -1000305685128
- የአቢሲኒያ ባንክ
ዝግ ሂሳብ ቁጥር- 21445673
የአገልግሎት ክፍያ - 21445908
- የዳሽን ባንክ :
ዝግ ሂሳብ ቁጥር- 5079154404011
የአገልግሎት ክፍያ - 5079154404021
- የአባይ ባንክ :
ዝግ ሂሳብ ቁጥር- 201 1111019711013
የአገልግሎትክፍያ-2012111019711028
- አዋሽ ባንክ
ዝግ ሂሳብ ቁጥር - 013 38 279 272 100
የአገልግሎት ክፍያ- 013 20 279 272 100
- ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ
ዝግ ሂሳብ- 037 SAV 6423
የአገልግሎት ክፍያ- 037 SAV 6424
-ኦሮሚያ ህብረት ባንክ
ዝግ ሂሳብ- 10000 8382 2272
የአገልግሎት ክፍያ- 10000 8383 1228
-ህብረት ባንክ
ዝግ ሂሳብ- 221 001 678 760 2014
የአገልግሎት ክፍያ- 221 011 678 760 2025
-አንበሳ ባንክ
ዝግ ሂሳብ- 00111200846-83
የአገልግሎት ክፍያ- 00111200850-71
-ቡና ባንክ
ዝግ ሂሳብ- 316 960 1000002
የአገልግሎት ክፍያ-316 960 1000003
👉የድርጅቱ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አድራሻ:
ፖፒረስ ሆቴል ፊትለፊት፦
ሲግናል ሞል፥አራተኛ ፎቅ፥ቢሮ ቁጥር 408
ባህር ዳር፤ ኢትዮጵያ
በዚሁ አጋጣሚ ተጨማሪ የፕሮጀክት ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጵ/ቤት በቅርቡ በአዲስ አበባ እንደምንከፍት ልናሳውቅ እንወዳለን::
👉ለበለጠ መረጃ የስልክ አድራሻዎች፦
👉 ሀገር ውስጥ ለምትኖሩ ወገኖቻችን:
-+251 9 04 39 00 18
-+251 9 46 43 10 20
-+251 9 41 46 66 07
-+251 9 27 59 42 84
-+251 9 10 66 82 96
-+251 9 02 59 33 59
አማራ ሜዲካል አ.ማ የፌስቡክ
ገፃችንን ይወዳጁት፤ ይከተሉት፤ ያጋሩት!!