Dembecha district public peace and security

Dembecha district public peace and security 201619

በደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ሰላምና ደህንነት ጽ/ቤት የመስቀልን በዓልን አስመልክቶ የእንኳን  አደረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል። በሀገራችን ባህል  በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት መካ...
24/09/2022

በደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ሰላምና ደህንነት ጽ/ቤት የመስቀልን በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል።
በሀገራችን ባህል በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት መካከል በወርሃ መስከረም የእንቁጣጣሽ በዓልን ተከትሎ በመስከረም 17 የመስቀል በዓል ተከብሮ ይውላል።
ስለዚህ ለመላው የሀገራችንና የክልላችን የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም የሀገርን ህልውና ለማስተበቅ የህይወት መስዋትነት እየከፈለ ላለው ጥምር ጦር አባላት በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ሰላምና ደህንነት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ላለም ዋስይሁን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
ማህበረሰቡ በዓልን ምክንያት በማድረግ በቤተ እምነቶች፣ ግብይት በሚፈጸምባቸው ቦታዎች ሰርጎ ገቦች ተመሳስለው ጥቃት እንዳያደርሱ አካባቢያችንን በንቃት መከታተል፣ የውስጥ ሰላማችንን መጠበቅ እና ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። የችቦ ልኮሳ በሚደረግበት ጊዜ በየአካባቢው ከተቀጣጣይ ነገሮች ከመብራት እና መሰል ነገሮች መራቅ እንደሚገባም አቶ ላለም የጥንቃቄ መልክት አስተላልፈዋል።
የህልውና ዘመቻው በድል እስከሚጠናቀቅ ድረስ ድጋፉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ያሉት አቶ ላለም መላው ህዝባችን በዓሉን ሲያከብር የዘማች ቤተሰቦችንና አቅመ ደካሞችን ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት ሲሉም አሳስበዋል።
በመጨረሻም ወጣቱ የሀገር ዋልታና መከታ የሆነውን የመከላከያ ሠራዊት በመቀላቀል የሀገርን ክብር ማስጠበቅ ይገባል ሲሉ መልክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

wendmachen comander wagaw tarekegn nefeseh beselam terefe
23/09/2022

wendmachen comander wagaw tarekegn nefeseh beselam terefe

07/08/2022
04/08/2022
02/08/2022

👉1487 ክፍት የስራ ቦታ በዜሮ ዓመት አና ልምድ ላላቸው ባለሙያዎች፦
~~~~~~
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0 YEAR
📌 የትምህርት ደረጃ 10+3 10+4┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Trainee Operator/ Technician/ Electrician/ Machinist/ Welders/ Auto Mechanic/Motor winders
📌 ብዛት: 43
📌 የስራ ልምድ: 0 year
📌 የትምህርት ደረጃ: 10+3/10+4 Natural Science/Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Junior Mechanic, Junior Electrician
📌 ብዛት: 9
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Engineering/Related field
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Junior Operator
📌 ብዛት: 54
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Engineering/Related field
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Junior Chemist
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Chemistry
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Junior Biologist
📌 ብዛት: 2
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Biology
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Medical Laboratory Technician
📌 ብዛት: 1
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Medical
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Sales Persons & customs Clearing Junior Expert
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/BA/10+3/10+4 Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Purchasers & customs Clearing Junior Expert
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Sales Persons regional/local Junior Expert
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ቡሬ ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Purchasers Local Junior Expert
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Marketing & Promotion Junior Expert
📌 ብዛት: 4
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/BA/10+3/10+4 Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Marketing Research expert
📌 ብዛት: 2
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/BA/10+3/10+4 Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Marketing and customer handling expert
📌 ብዛት: 2
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/BA/10+3/10+4 Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝበት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Junior Accountant
📌 ብዛት: 12
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/BA/10+3/10+4 Accounting
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Plan & Programming Service Junior Expert
📌 ብዛት: 2
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/BA/10+3/10+4 Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Legal Service Junior Expert
📌 ብዛት: 1
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: LLB/10+3/10+4 Law
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Audit Service Junior Expert
📌 ብዛት: 1
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BA/10+3/10+4 Accounting
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ IT & CCTV Camera Service Junior Expert
📌 ብዛት: 1
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Natural Science/Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Liaisons Offices Junior Expert
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Natural Science/Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Personnel Administration Expert
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BA/10+3/10+4 Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Receptionist
📌 ብዛት: 2
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BA/Diploma Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Foreign Sales Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc/BA Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ General Accounts Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MA/BA Finance/Accounting
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Liaisons Offices Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MA/BA Engineering/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ IT & CCTV Camera Service Coordinator
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Plan & Programming Service Coordinator
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc/BA Engineering/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Biological Lab Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Biology
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Compliance System Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Research & Development Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ IT, Plan & Programming Service Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc/BA Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Physico Chemical Lab Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Chemistry/Chemical Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Utility Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Waste Water Treatment Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Garage Auto workshop Division head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Mechanical maintenance Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Carton and Packaging materials Production Division head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Audit Service Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MA/BA Finance/Accounting
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Legal Service Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: LLB/LLM Law
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Sesame Hulling And Tahina Production Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Sesame Cleaning Plant Production Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Margarine and Shortening Production Division head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ PET and HDPE bottles Production Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ General Services (Campus & Building, Health & Safety) Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Human Resource & Administration Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MA/BA Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Quality Assurance Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Filling and Packaging Production Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Sunflower and Soybean Refinery Production Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Palm Olien Refinery Production Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Logistic & Supply Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc/BA Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Marketing & Sales Department Head
📌 የስራ ልምድ: 12/14
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/MA/BA/BSc Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Finance & Accounting Department Head
📌 የስራ ልምድ: 12/14
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MA/BA Finance/ Accounting
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Soap industry Manager
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Sesame Processing Industry Manager
📌 የስራ ልምድ: 12/14
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Technic & Maintenance Manager
📌 የስራ ልምድ: 12/14
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Deputy CEO Service Operation
📌 የስራ ልምድ: 14/16
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/MA (BSc/BA ) Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Deputy CEO Service Commercial
📌 የስራ ልምድ: 14/16
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/MA (BSc/BA ) Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
•┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Deputy CEO Production & Technic
📌 የስራ ልምድ: 14/16
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc (BSc/BA ) Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Deputy Chief Executive Officer
📌 የስራ ልምድ: 16/18
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/MA/ (BSc/BA ) Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ተጨማሪ 123 ክፍት የ ስራ ቦታዎች ከ Belayneh Kindie Business Group ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
~~~~~
በመሆኑም በሰንጠረዡ ለተመለከቱት ክፍት የስራ ቦታዎች ፍላጎት ያላቸውን አመልካቾች አወዳድረን ለመቅጠር ስለምንፈልግ አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ማስረጃችሁን በሚከተለወ መልኩ ማቅረብ ትችላላችሁ፡-
የማመልከቻ ጊዜ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/15/20 የሥራ ቀናት
ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ጊዜ ውጭ እና ከአንድ ጊዜ በላይ የሚላኩ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም
የማመልክቻ ቦታ፡-
ቡሬ እና አካባቢው ለሚገኙ አመልካቾች ፋብሪካው ጊቢ በአካል በመቅረብ፣ ወይም
ባህር ዳር እና አካባቢው ባህርዳር በተለምዶ ሚድሮክ እየተባለ በሚጠራው ቀበሌ 14 በሚገኘው ጮልፊት ሕንፃ ላይ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ፣
ሌሎች፡-
በኢሜይል አድራሻችን፡ phibelarecruitement@gmail.com ወይም
በፖ.ሣ.ቁጥራችን፡ 22110/1000 ወይም
በቴሌግራም አድራሻችን:phibela ማመልከት ይቻላል

Ethiopianreporterjobs.com

26/07/2022
thanku
04/07/2022

thanku

01/07/2022
"የ120 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን የሰላም ዘብና ጠበቃ የሆነውን መከላከያ ተቀላቀሉ!"ጠላቶቻችን የሚጎስሙትን የጦርነት ነጋሪት በአሸናፊነት ለመወጣት ቁልፉ መንገድ የኢትዮጵያን ክብርና ዝና የሚመ...
08/06/2022

"የ120 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን የሰላም ዘብና ጠበቃ የሆነውን መከላከያ ተቀላቀሉ!"
ጠላቶቻችን የሚጎስሙትን የጦርነት ነጋሪት በአሸናፊነት ለመወጣት ቁልፉ መንገድ የኢትዮጵያን ክብርና ዝና የሚመጥን መከላከያ ሰራዊት መገንባት ነው፡፡
የነፃነታችን አርማ የሆነውን ጀግናው የአገር መከላከያ ሠራዊትን የበለጠ ለማጠናከር የተከፈተው ዕድል ሊጠናቀቅ የመጨረሻዎቹ የምዝገባ ቀናቶች ላይ እንገኛለን፡፡
በመሆኑም ምንጊዜም የማይበገረው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል በመሆን የኢትዮጵያችንን ነፃነት የማስጠበቅ ዕድልን ለመጠቀም ወታደር ሁኑ፤ መከላከያን ሰራዊትን ተቀላቀሉ።
"የ120 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን የሰላም ዘብና ጠበቃ የሆነውን መከላከያ ተቀላቀሉ!" ወታደር ሁኑ፡፡
-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

አራት ቀናት ብቻ ቀርተውታል!ደምበጫ ዙሪያ ወጣቶች በሙሉ!~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ #የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በተለያዪ የሙያ ዘርፎች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን መመልመልና የ...
08/06/2022

አራት ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
ደምበጫ ዙሪያ ወጣቶች በሙሉ!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
#የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በተለያዪ የሙያ ዘርፎች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን መመልመልና የተቋሙ አባል ማድረግ ይፈልጋል በዚህም፦
♦በመደበኛ ሠራዊት
♦በዕጩ መኮነን
♦በጤና ሳይንስ
♦በኢንጂነሪንግ
♦በአየር ኃይል አብራሪነትና ቴክኒሺያን
♦በሕግ ሙያተኛ የስራ ዘርፎች ወጣቶችን ማሳተፍ ይፈልጋል
የዚህ መመልመያ መስፈርቶች
1. ህገ- መንግስቱን የተቀበለ/ች ለዚህ በፅናት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/ች
2. በብሔር-ብሔረሰቦችን እኩልነት የሚያምን /የምታምን
3. ከአሁን በፊት የፖሊስ ወይም የመከላከያ አባል ያልነበረ/ች
4. ከወንጀል ነክ ነፃ የሆነ የፍርድ ቤት ቀጠሮና ክርክር የሌለበት/ባት
5. ከማንኛውም ሱስና አጉል ልማድ የፀዳ/ች እና ሙሉ ጤንነትያለው/ያላት
6. በመከላከያ ለ7 ዓመት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/ች በማንኛውም ቦታ ተመድቦ መስራት የሚችል/የምትችል
7. ፆታ፡- አይለይም
8. ኢትዮጵያዊ የሆነ/ች በሚኖርበት ቀበሌ 2 ዓመት የኖረ/ች
9. ዕድሜ፡- ከ18-25 አመት
ቁመት ለወንድ 1.60 እና ከዚያ በላይ ፣ ለሴት ደግሞ 1.55 እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች
10. ክብደት፡-ለወንድ ከ50-75 ኪ.ግ የሆነ ለሴት ደግሞ 45-66 ኪሎግራም የሆነች፣
11. የትምህርት ማስረጃ፦ ለወንድ 8ኛ' ክፍል ያጠናቀቀ እና ለሴት እወቅና ካለው የትምህርት ተቋም ዲፕሎማ ወይም በሌቭል ያጠናቀቁ እና ከዚያ በላይ የሆኑ የ 8ኛ ክፍል የሚኒስቲሪ ካርድ ማቅርብ የሚችሉ ፣
12. ያላገባ/ችና ያልወለደ/ች
13. ደመወዝ በመከላከያ ስኬል መሰረት ሆኖ ጥቅማጥቅም የመኖሪያ ቤትና ህክምና አገልግሎት በነፃ የሚያገኙ ሲሆን በመከላከያ ዕቅድና ፍላጎት መሰረት በትምህርት ተቋም ገብተው የመማር ዕድል አላቸው፣
14. የምዝገባ ቦታ ደምበጫ ዙሪያ ወረዳ የህዝብ ሠላምና ደህንነት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7
15. የምዝገባ ቀን፡- # ከግንቦት 15/2014 ዓ/ም ጀምሮ አስከ ሰኔ 5/10/2014 ዓ/ም ድረስ
16. #ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0587730061/ 175 ላይ ይደውሉ፡፡

ከሀሰተኛ መረጃዎች እንጠንቀቅ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ሰሞኑን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩን በሚመለከት ሀሰተ...
07/06/2022

ከሀሰተኛ መረጃዎች እንጠንቀቅ
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
ሰሞኑን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩን በሚመለከት ሀሰተኛ መረጃዎች እየተሰራጩ ተመልክተናል።
በእርግጥ ስለ ተቋማችንም ሆነ ከፍተኛ አመራሮቻችን በተመለከተ በተደጋጋሚ ሀሰተኛ መረጃዎች ሲፈበረኩ ይህ አዲስ ባይሆንም አወናባጆቹ የተቋሙን የዓላማ አንድነት ለማናጋት የሚፈጥሩትን ብዥታ ለማጥራት ትክክለኛውን ማሳወቅ ያስፈልጋል።
ክቡር ኮሚሽነሩ ተቋሙ በአደረጃጀት፣ በሰው ሀይል ግንባታ፣ በቴክኖሎጂ በአጠቃላይ ዘመኑን የዋጀ የህዝቡን ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅ የሚችል አደረጃጀት እንዲኖረው ከባልደረቦቻቸው ጋር በትጋት የለውጥ/ሪፎርም/ ስራዎችን እየሰሩ የሚገኙ ሲሆን ሀሰተኞች ህዝቡን ለማደናገር እንደሚሉት የስራ መልቀቂያ አላስገቡም በመደበኛ የስራ ገበታቸው ላይ ናቸው።
#አማራ ፖሊስ ኮሚሽን

06/06/2022

ንጹሀንን ገድለው የተደበቁ ግለሰቦች ለህግ እንዲቀርቡ ህግ እናስከብራለን"
የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ የህዝብ ሰላምና ደህንነት ጽ/ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጧል!
የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ላለም ዋሲሁን በሰጡት መግለጫ የህግ የበላይነት በማስከበር መንግስት የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ ይኖርበታል። ይህ የወረዳችን መንግስት ትንሹ ግዴታ ተደርጎ ይወሰዳል ነው ያሉት።
ወደ ህግ ማስከበሩ ስንገባ ህዝባዊ ውይይቶች በሁሉም ቀበሌዎች እንደተካሔዱም ተገልጿል። በውይይቶችም ከማህበረሰቡ የተገኘው "ህግ አላስከበራችሁም፣ ተዳክማችኋል.." የሚሉ ቅሬታዎችን በሰፊው ማህበረሰቡ አሰምቷል ነው ያሉት።
በወረዳችን ስርዓት አልበኝነት እየታየ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የማህበረሰባችን በሰላም ወጦ የመግባት ዋስትና ጥያቄ ምልክት ውስጥ ወድቆ ቆይቷል ያሉት ኃላፊው ሰው ገድለው እንደ ጀብድ እየተናገሩ ለሌላ ጥፋት ሲዘጋጁም የነበሩ ሰዎች ነበሩ ብለዋል።
በተለይ በወረዳችን ቆላማው አካባቢ በዚህ ሁለትና ሶስት አመታት ውስጥ ሰዎች በአደባባይ ገበያ ላይ ተገድለዋለ። ግለሰቦች ጥረው ግረው ያፈሩት ሀብት በጉልበተኞች ሲወሰድ ተስተውሏል። መንግስት ህግና ስርዓትን ባለማስከበሩ ወረዳችን እርስበርስ በመናቆርና በመጠራጠር ፍትጊያ ውስጥ እንድንወድቅ አድርጎን ቆይቷል ነው ያሉት። ለዚህ ማሳያ የሚሆነው በቅርቡ የተፈጸመው የፖሊስ አባላቱ ግድያ እና ንጹሀን በህዝብ መሀል ገበያ ላይ፤ አቅመ ደካሞች መንገድ ላይ ሲገደሉ ማየታችን ነው ብለዋል።
በዚህ ደግሞ ማህበረሰቡ ከፍተኛ ቅሬታ ውስጥ ገብቷል። ፍትህን እንዲጠማም አድርጓል ነው ያሉት ኃሊፊው። ይህም ዜጎች በመንግስት ላይ ያላቸው እምነትና ተስፋ እንዲሸረሸር ሲያደርግ ቆይቷል።
እዚህ ላይ የተከበረው የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ህዝብ ልብ ሊለው የሚገባው ነገር ቢኖር በመግደል ሙከራ ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብና በፍርድ ቤት እንዲቀርብ የታዘዘ ግለሰብ እንዴት የጸጥታ ሀይል ላይ እርምጃ ሊወስድ ይችላል? ለምንስ ቀትር ላይ ምሀል ከተማ ገበያ ላይ ንጹሀን ይገደላሉ? አንዴት ድሀዎችና ዘመድ አልባዎች በጉልበተኞች ይሞታሉ? ዛሬስ ንጹሀንን ቀጥፈው አለምንም ተጠያቂነት በማናለብኝነት የተቀመጡ ሌሎች በርካታ ግለሰቦች ወረዳችን ውስጥ የሉም ወይ? መንግስት እነዚህን ግለሰቦች በቁጥጥር ስር በማዋል የንጹሀንን የፍትህ ጥያቄ መመለስ የለበትም ወይ??? የሚሉትን ጥያቄዎች ሁሉም ሰው በንጹህ ህሊናው ሊያመላልሳቸውና በራሱ ፍርድ ሊሰጥባቸው ይገባል።
መንግስት እንደመንግስትነቱ ህግና ስርዓትን አስከብሮ ዜጎች የሰላም አየር እየተነፈሱ ሙሉ ሀሳባቸውን ልማት ላይ እንዲያደርጉ ይሰራል። ፍትህን የተጠሙና የተቀሙ ደካማዎች እና የድሀዎችን የፍትህ ጥያቄ ለመመለስም ይሰራል ብለዋል።
ማህበረሰቡ ህግና ስርዓትን እንድናስከብርለት የጎተጎተ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በአሁኑ ስዓት የጸጥታ መዋቅራችን የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስና የመንግስት ትንሹ ግዴታ የሆነውን ህግ የማስከበር ስራ እየሰራ ነው ብለዋል አቶ ላለም።
በዚህ ሒደት ታዲያ የሚያውቁትም ቆምብለው እንዲመረምሩ፤ በተሳሳተ መረጃ የሚጓዙ ደግሞ እውነታውን እንዲረዱ የምንፈልገው ነገር ቢኖር ወንጀለኛን በህግ ቁጥጥር ስር ለማዋል በምንሰራበት ጊዜ ተራ ነፍሰ ገዳዮችን ከተከበረው የአማራ ፋኖ ጋር በማያያዝ የማይመጥናቸውን ስምና ዝና መስጠት ተገቢ እንዳልሆነ ነው። በወረዳችን በህግ የሚፈለጉ ግለሰቦች ጭራሹንም እነዚህ ግለሰቦችም ፋኖ ምን እንደሆነ እንኳን በቅጡ የማይረዱና የቅርብ ባለእንጀራቸው ላይ ወንጀል የፈጸሙ ናቸው ነው ያሉት። ፋኖ! የአማራ ህዝብ የጀግንነት እሴት ነው ያሉት ኃላፊው በወረዳችን ውስጥ ያሉ ተራ ነፋሰ ገዳዮችን በፋኖ ስም እንዳይጀቦኑ በማድረግ የፋኖን ክብርና ዝና መጠበቅ ይጠበቅብናል ብለዋል።
በወረዳችን ንጹሀንን የገደሉ፣ የመግደል ሙከራ ያደረጉ፣ በድብደባ አካል ያጎደሉ በርካታ ግለሰቦች አሉ። እነዚህ ግለሰቦች በህግ ጥላ ስር ውለው እንደየጥፋታቸው በህግ መጠየቅ አለባቸውም ነው ያሉት።
ይህን መነሻ በማድረግ በወረዳችን ህግ የማስከበር ስራ እየተሰራ ነው። በዚህ ደግሞ ማህበረሰባችን ደስተኛ ነው ብለዋል።
በአሁኑ ስዓትም በረካታ ተፈላጊዎች በህግ ጥላ ስር ውለዋል። ህገወጥ ጥይት ተኩስ ሙሉ በሙሉ ቆሟል፤ ኮንትሮባንድ፣ ድብደባ፣ ግድያና ተያያዥ ወንጀሎችን መከላከል ተችሏልም ነው ያሉት አቶ ላለም በመግለጫቸው።

28/05/2022

May 20 ,the starting points of the Ethiopian crisis.
Black day
Black day
Black day

28/04/2022
Betam yamal enanten matat
06/03/2022

Betam yamal enanten matat

Address

Bahir Dar

Telephone

+251587730061

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dembecha district public peace and security posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram