Abugda fitness and supplements

Abugda fitness and supplements ስለሚያስፈልገን እንጂ ስለምንፈልግ ኘሮቲን መጠቀም የለብን?

19/05/2022
ይመስለናል ▷Body Builderሮች ጡሩ ቁመናና ማራኪ ተክለ ሰውነት ስላላቸው ስለ ስፓርቱ ፣ሳይንስ ፣አመጋገብ ፣እንቅስቃሴ በቂ እውቀት ያላቸው እየመሰለን የሚሉንን እንሰማለን የሚያደርጉትን...
19/04/2022

ይመስለናል
▷Body Builderሮች ጡሩ ቁመናና ማራኪ ተክለ ሰውነት ስላላቸው ስለ ስፓርቱ ፣ሳይንስ ፣አመጋገብ ፣እንቅስቃሴ በቂ እውቀት ያላቸው እየመሰለን የሚሉንን እንሰማለን የሚያደርጉትን እንከተላለን ።
▷እውነታው ይሄ ከሆነ ለምንድነው ገና በጠዋቱ ታዋቂና ዝነኛ Body Builderሮች የሚሞቱት ?
▷ የአብዛኞቹ ችግሮች
-የተከለከሉ ነገሮችን በድፍረት ያለገደብ መውሰድ።
- ሰውነትን እንደ ቤተ ሙከራ ሁሉንም ነገሮች በመብላትና በመጠጣት ማሰጨነቅ።
- ለሳይንሰና ለመረጃ ራስን ዝግ ማድረግ።
- ገደብ የሌለው ስሜታዊነት።
- የማስታወቂያ ሰለባ መሆን ።
- ለጊዜያዊ ጥቅም ራስን አሳልፎ መስጠት።
▷ በአገራችንም በመስታወቂያ ብዛት የወጣቱን ሰነ ልቦና እየሰለቡ ትውልዱን ለመፍጀት ቆርጠው የተነሱ ህጋዊ ነን የሚሉ ድርጅቶች ስላሉ እንጠንቀቃቸው ።
▷የ26 ዓመቱ ፓትሪክ አሳዛኝ ታሪክ በቪዲዮ አስደግፌ አቅርቤላችኋለው እት።
▷ ያኔ እንደ ቀልድ የምንጠጣው ነገር የት እንደሚያደርሰን እንረዳለን ።
▷ ወንድሜ fitness ኑሮ ነው ።
▷ ዛሬ ጀምረህ ነገ የምትጨርሰው ነገር አይደለም ።
▷ ይሄንን ስትጠጣ
- ደረትህ ያብጣል
- እጅህ ይደልባል
- ክብደትህ ይጨምራል እያሉ ጤናህ ላይ ሲቀልዱብህ አትመናቸው።
▷ ረጃጅም ምላስና ትንሽ ጭንቅላት ያላቸው ግለሰቦች በተለያዩ ሚዲያዎች ብቅብቅ አያሉ ስለሆነ በጋራ እንከላከላቸው።
▷ መልክቴን ሼር በማድረግ በጋራ ትውልዱን እናድን ቴሌ ግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ።
- የፓትሪክን ቪዲዮ YouTube ላይ እዩትhttps://t.me/abugidagym

Address

ቡታጅራ
Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abugda fitness and supplements posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram