Foyat Dental Clinic

  • Home
  • Foyat Dental Clinic

Foyat Dental Clinic Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Foyat Dental Clinic, Medical and health, Butajira, .

Foyat  Special Dental Clinic  Pt With Denture
03/02/2025

Foyat Special Dental Clinic
Pt With Denture

Foyat Special Dental Clinic
03/02/2025

Foyat Special Dental Clinic

የተፈለቀቀ ጥጥ ማለት ይሄ ነው ። ይህ ከላይ በምስሉ የምታዩት ዛሬ በቀን 29/9/2016 በፎያት ልዩ የጥርስ ህክምና ያየናት ታካማያችን ሚቺ ብሎኝ ጥርሴ ተበላሸ ብላ ነበር የመጣችው። ነገር...
23/09/2024

የተፈለቀቀ ጥጥ ማለት ይሄ ነው ።
ይህ ከላይ በምስሉ የምታዩት ዛሬ በቀን 29/9/2016 በፎያት ልዩ የጥርስ ህክምና ያየናት ታካማያችን ሚቺ ብሎኝ ጥርሴ ተበላሸ ብላ ነበር የመጣችው። ነገር ግን ይህ የሚከሰተው በአግባቡ ጥርስን አለማፅዳት ምግብ አያስበላኝም ብሎ በዛ ቦታ አለመመገብ በየግዜው በጥርስ ሀኪም አለመታየት ነው። ለታካሚያችን ችግሩን አስረድተን አጥበነው በዚህ መልኩ ተሻሽሎዋል።
በጥርሳችን ሚጣበቁ ቆሻሻዎች ልማም(plaqu) እና ሻህላ(calcules) በግዜ ካልተወገደ የጥስ መነቃነቅ ፣የድድ መሸሽ፣የድድ መድማት፣መጥፎ የአፍ ጠረን ስለሚያመጣ በስተመጨረሻም ጥርሳችንን ስለሚያሳጣን ሳይቃጠል በቅጠል ነውና በቀን ሁለቴ ከምግብ በኋላ ጥዋትና ማታ በአግባቡ ጥርስን ማፅዳት ቢያንስ በአመት አንዴ የጥር ሀኪም ጋር ሄዶ መታየት።
ፎያት ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ።
አድራሻ፣ቡታጅራ ፣ከመናኸሪያ ጀርባ ወደ ውልቂጤ በሚወስደው አስፓልት ከሼል አጠገብ።
0910037581/0912377729

23/09/2024

መጥፎ የአፍ ጠረን ምንድነው?
መጥፎ የአፍ ጠረን (bad breath) በተለያዪ ምክንያቶች የሚከሰት መጥፎ የአፍ ሽታነው።
መጥፎ የአፍ ጠረንን የሚያመጡ ዋና ዋና ምክንየቶች፡
1:ጊዜያዊ ምክንያቶች
ነጭ ሽንኩርት፣ዝንጅብል፣አይብ፣የአሳ ስጋ፣የመሳሰሉ ምግቦችን መመገብ
ሲጋራ ና ሺሻ መጨስ፣አልኮል መጠጣት ፣ ጫት መቃም
ፆም፣የአፍ ድርቀት ፣የምራቅ መወፈር፣ ጭንቀት ፣በአፍ የመተንፈስ ልማድ እና አንዳንድ መድሃኒቶች
መፍትሄ፣ የአኗኗር ዘይቤን መቀየር።
አመጋገባችንን ማስተካከል።
2: -በአፍ ውስጥ በሚገኙ ጎጂ ተህዋሳት የሚከሰት
በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ጎጂ የሆኑ ባክቴሪያዎች ምግብ ከበላን በኋላ ጥርሳችንን እና ምላሳችንን በአግባቡ ካላፀዳን የተከማቸዉን ትራፉ ምግብ በመመገብ በሚያመነጩት የሰልፈር ውህድ (volatile sulfer compound ) አማካኝነት መጥፎ የአፍ ጠረን(Halitosis) ይከሰታል
-የጥርስ መቦርቦር፣የድድ እና የጥርስ አቃፋ ቁስለት (gingivitis And Periodontitis)
-በትክክል የልተሞላ ጥርስ እና በትክክል ያልተገጠመ ሰዉ ሰራሽ ጥርስ
-የአፍ ውስጥ ቁስለት ፣የአፍ ውስጥ ካንሰር።
ይህ አብዛኛውን መጥፎ የአፍ ጠረን ይሸፍናል።
መፍትሄ፣ ሁል ጊዜ ቢያንስ በቀን ሁለቴ ከምግብ በኋላ ጥርስን ምላስን ማፅዳት።
3: ከአፍ ውጪ የሚፈጠር መጥፎ የአፍ ጠረን።
-የጨጓራ፣ የጉበት ፣የኩላሊት፣የሳንባ ህመም
-የሳይነስ በሽታ
-የስኳር በሽታ
-የላንቃ እና የቶንሲል በሽታ
- የሰውነት ሆርሞን ለውጥ ለምሳሌ እርግዝና የመሳሰሉት ናቸው።
መፍትሄ፣ በሚመለከታቸው የህክምና ባለሙያዎች መታየት።
መጥፎ የአፍ ጠረን (Halitosis) በሶስት ከፍለን መየት ይቻላል
1: እውነተኛ መጥፎ የአፍ ጠረን (Genuine Halitosis) ይህ ከላይ በጠቀስናቸው ምክንያቶች የሚከሰት መጥፍ የአፍ ጠረን ነው።
2: መጥፎ የአፍ ጠረን ነበረባቸው ነገር ግን በህክምና የተወገደላቸው የበፊቱን መጥፎ ጠረን ትውስታ ራሳቸውን ሚየገሉ (Halitophobia):
3:ለመጥፎ የአፍ ጠረን ሚዳርግ ምንም ምክንያት በህክምና ያልተገኘባቸው በቅርብ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ያልተገኘባቸው ነገር ግ መጥፍ የአፍ ጠረን አለብኝ ብለው ራሳቸውን ሚያገሉ (psudohalitosis)።
ፎያት ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
Fotat Special Dental Clinic
አድራሻ፣ቡታጅራ ወደ ውልቂጤ በሚወስደው መንገድ ከሼል ጀርባ።
ለበለጠ መረጃ ፣0910037581/0912377729 ደውለው ይጠይቁ ።
ማንኛውም የጥርስ እና የአፍ ዉስጥ ህክምና እኛ ጋ ያገኛሉ ።
በተጨማሪ ዲጂታል የጥርስ ራጅ አገልግሎት ያገኛሉ።

23/09/2024

A Triumph in Jaw Surgery: Successful removal of a mass of 16×13×14cm size.

Today, We are proud to share a remarkable story of Maxillofacial surgical success at Hawasa Comprehensive specialised Hospital.

OMFS team who was led by Dr. Chala Ararsa (Asst Prof in OMFs), has performed a complex surgery on a patient diagnosed with a large ameloblastoma of the jaw, measuring an impressive 16×13 ×14cm. The largest Ameloblastoma recored in literature was by Michael et.lwith the size of 24×19×15cm.

This benign but aggressive tumor posed significant challenges due to its size and location, impacting the patient’s appearance, ability to eat, and quality of life.

The patient initially presented with noticeable swelling and discomfort in the jaw, and further imaging confirmed the presence of this substantial tumor.

Given the size and proximity to critical structures, such as teeth and nerves, the surgery required careful planning and precise ex*****on to remove the tumor completely while preserving as much function and appearance as possible.

After a meticulous surgical procedure, our team successfully removed the entire tumor. The patient’s recovery has been smooth, with restoration of jaw function and a significant improvement in quality of life.

The outcome represents a major achievement for both the patient and our surgical team, showcasing our hospital's capability in managing even the most complex maxillofacial cases.

This success is a testament to the advancements in surgical techniques, the dedication of our multidisciplinary team.

Names of the Operating OMFS team
1. Dr Chala Ararsa: Lead surgeon (Asst Prof in OMFs)
2. Dr Fasika Kinde: R4 OMFS
3. Dr Mulualem Tesfaye: R3 OMFs
4.Dr Kasaye: R2 OMFs
5. Dhugo Angasa and Mindaye: Anesthesia Team
6. Sr Hiwot: Scrub nurse
7. Sr Beza: Runner

We are proud to have played a part in giving this patient a new lease on life.
We would like to extend our gratitude to the patient and their family for their trust in us

Address

Butajira

FOYAT

Telephone

+251910037581

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Foyat Dental Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram