ደራሽ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Derash Home Based Health Care service

  • Home
  • Ethiopia
  • Debra Markos
  • ደራሽ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Derash Home Based Health Care service

ደራሽ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Derash Home Based Health Care service Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ደራሽ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Derash Home Based Health Care service, Home Health Care Service, Ethiopian, Debra Markos.

02/12/2024
21/08/2024

Derash Home health care service ,The current health service delivery choice!!0903662166

20/08/2024

Know your BP

24/06/2023

ደራሽ የልብ አድራሽ!!
0903662166

በማንኛውም ሁኔታ ወይም ህመም ላይ ላሉ ህሙማኖች ብቁ በሆኑ የጤና ባለሙያዎች በቤትዎ  የጤና እንክብካቤ ወይም የማስታመም አገልግሎት መስጠት 🩺ቁስልን በኬሚካል አጥቦ የማሸግ አገልግሎት (dr...
24/06/2023

በማንኛውም ሁኔታ ወይም ህመም ላይ ላሉ ህሙማኖች ብቁ በሆኑ የጤና ባለሙያዎች በቤትዎ የጤና እንክብካቤ ወይም የማስታመም አገልግሎት መስጠት

🩺ቁስልን በኬሚካል አጥቦ የማሸግ አገልግሎት (dressing)

🩺በሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን መስጠት (Medication)

🩺የሽንት ቱቦ ማስገባትና መቀየር (Catheterization)

🩺ለደም ግፊት ፣ ስኳር እና ካንሰር ህመምተኞች ክትትልና የማስታመም አገልግሎት መስጠት

🩺መመገብ ለማይችሉ ህመምተኞች የመመገቢያ ቱቦ ማስገባት (NG tube)

🩺የቤት ለቤት የአረጋውያን እንክብካቤ አገልግሎት

🩺በጤና ባለሙያ የ ህመምተኞች የውጭ ሀገር የህክምና ጉዞ እጀባ

🩺የነርሶች የሞግዚትነት አገልግሎት

🩺የቤት ለቤት የፊዝዮቴራፒ (Physiotherapy) አገልግሎት

🩺በሐኪሞች የቤት ለቤት እይታ

🩺ሆስፒታል ውስጥ አስተማሚን ተክቶ የማስተማም አገልግሎት

🩺ለድርጅቶች የዱቤ የቤት ለቤት የማስታመም እና እንክብካቤ አገልግሎት

🩺የቤት ለቤት የህክምና እቃዎች አቅርቦት

🩺የቤት ለቤት ግነዛ (Mortum care)

📞 0903662166 Derash Home Based Clinic

ደራሽ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Derash Home Based Health Care  service at Community  service ,Debere markos Ethiopia,0903662166
13/05/2023

ደራሽ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Derash Home Based Health Care service at Community service ,Debere markos Ethiopia,0903662166

31/03/2023
19/03/2023
የስኳር_በሽታ ምልክቶች እነዚህን ይመስላሉ፦• በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት፡፡• ከመጠን ያለፈ የውሃ ጥም፡፡• የፍላጎት እና ትኩረት ማጣት፡፡• የመደንዘዝ እና የመውረር ስሜት፡፡• የረሃብ ስሜት ...
18/03/2023

የስኳር_በሽታ ምልክቶች እነዚህን ይመስላሉ፦
• በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት፡፡
• ከመጠን ያለፈ የውሃ ጥም፡፡
• የፍላጎት እና ትኩረት ማጣት፡፡
• የመደንዘዝ እና የመውረር ስሜት፡፡
• የረሃብ ስሜት መጨመር፡፡
• የክብደት መቀነስ፡፡
• ድካም በእጅና እግር አካባቢ፡፡
• የአይን እይታ መጋረድ/ብዢታ፡፡
• በተደጋጋሚ በኢንፌክሽን መጠቃት፡፡
• የቁስል ማገገሚያ ጊዜ መርዘም፡፡
• ማስመለስ እና የሆድ ህመም ናቸው፡፡

ስለምትከታተሉን ደስ ይለናል፡፡

Address

Ethiopian
Debra Markos

Telephone

+251903662166

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደራሽ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Derash Home Based Health Care service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share