Grand Bishoftu Hospital

Grand Bishoftu Hospital Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Grand Bishoftu Hospital, Medical and health, Debre Zeyit.

Health is a treasure, we care together
+251977434445
+251978434445
+251979434445
Location - Bishoftu, Inova- Behind Yaden Hotel
Hospital established by 30+ specialists and subspecialists

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
02/03/2026

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል

በአብዛኛውን ሰዎች ወደ ጤና ተቋም የሚሄዱ የህመም ምልክት ሲያዩና ህመሙ ሲጠና ነው። ይሄም ህክምናዉን ውስብስብና ለተጨማሪ የኢኮኖሚ ጫና ይዳርጋል። ከዚህ በተጨማሪ አንዳንድ የጤና ዕክሎች ም...
28/02/2026

በአብዛኛውን ሰዎች ወደ ጤና ተቋም የሚሄዱ የህመም ምልክት ሲያዩና ህመሙ ሲጠና ነው። ይሄም ህክምናዉን ውስብስብና ለተጨማሪ የኢኮኖሚ ጫና ይዳርጋል። ከዚህ በተጨማሪ አንዳንድ የጤና ዕክሎች ምንም አይነት ምልክት ሳያሳዩ ለከፋ የጤና ዕክል ሊዳርጉ ይችላሉ።

ከነዚህም ውስጥ
1. ከፍተኛ የደም ግፊት/ Hypertension
2. የስኳር ህመም/Diabetes
በተለይ የ2ተኛው የስኳር ህመም ምልክቶች ከመታየታቸው በፊት ለዓመታት ሊቆይ ይችላል
3. ከፍተኛ የስብ መጠን
4. የኩላሊት ህመም

ስለሆነም በጊዜ ለመለየትና ተገቢውን ህክምና ለመስጠት እንደየ እድሜያችን በ1-2 አመት የጤና ምርመራ ማድረግ ተገቢ ነው።
ይህን የጠቅላላ ጤና ምርመራ በሆስፒታላችን በመምጣት ማግኘት ይችላሉ።

🏥 ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital

☎️ ስልክ ቁጥር: +251977434445
+251978434445

📍Address/አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ፣ኢኖቫ
ያደን ሆቴል ጀርባ

👉 ይህ ምስል በግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል የተሰራ ሲስቶስኮፒ ላይ የተገኘ የሽንት ፊኛ ዕጢ ነዉ።ሲስቶስኮፒ - በተፈጥሮ የሽንት ቱቦ ቀዳዳ ካሜራ በማስገባት የሽንት ፊኛንና ቱቦ እንዲሁም የኩላ...
25/02/2026

👉 ይህ ምስል በግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል የተሰራ ሲስቶስኮፒ ላይ የተገኘ የሽንት ፊኛ ዕጢ ነዉ።

ሲስቶስኮፒ - በተፈጥሮ የሽንት ቱቦ ቀዳዳ ካሜራ በማስገባት የሽንት ፊኛንና ቱቦ እንዲሁም የኩላሊት ችግሮችን ለመመርመርና ለማከም የሚረዳ ዘመናዊ መሳሪያ ሲሆን

▶️የፊኛ ዕጢን ለማየት
▶️የሽንት ቱቦ-ጥበት ለማየት
▶️መንስኤዉ ያልታወቀ የሽንት ችግሮች ሲኖሩ የሽንት ቱቦና ፊኛ ለመመርመር
▶️የፊኛ ቲቢ ምልክት ሲኖር ለማየትና ናሙና ለመዉሰድ
▶️ለተዘጋ ኩላሊት እስቴንት(ቀጭን ቱቦ) ማስገባት
▶️ከኩላሊት ዉስጥ እስቴንት ለማዉጣት
▶️እና ሌሎችንም የኩላሊትና ሽንት ችግሮች ላይ ምርመራና ህክምና ለማድረግ ይረዳል።

አገልግሎቱን በቢሾፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል ማግኘት ይችላሉ!

👉Suuraan kun Suuraa sistooskoppii iita Affuuffee fincaanii Hospiitaala Giraand Bishooftuutti taasifame irratti argameedha.

🔑Siistoskooppii-
meeshaa ammayyaa uraa ujummoo fincaanii uumamaa keessaan kaameraa galchuun afuuffee fincaanii, ujummoo fincaanii fi rakkoolee kalee qorachuuf akkasumas walaanuuf tajaajilu yoo ta'u, keessattuu kanneen armaan gadiitiif gargaara:

Fakkeenyaaf,
▶️ Iita Affuuffee fincaanii qorachuuf
▶️Dhipina Ujummoo fincaanii (urethral strictures) qorachuuf
▶️Rakkoo Affuuffee fi ujummoo fincaanii sababni isaa hin beekamne qorachuuf.
▶️Tiibii Affuuffee fincaanii qorachuu fi saamuda fudhachuuf
▶️Kalee cufameef isteentii(Ujumoo qallaa) galchuuf
▶️Isteentii kalee keessaa baasuuf
▶️Akkasumas rakkoo kalee fi fincaanii kan biroo qorachuu fi yaaluuf gargaara.

Tajaajila kana magaalaa Bishooftuutti yeroo jalqabaatiif Hoospitaala Giraand Bishooftuutti argachuu ni dandeessu!

🏥 ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital 🏥

ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ:

☎️ ስልክ ቁጥር: +251977434445
+251978434445

📧 Email/ኢሜይል: grandbishoftuhospital@gmail.com

🌐 Website/ድህረ-ገፅ: www.grandbishoftuhospital.com

📍Address/አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ፣ኢኖቫ
ያደን ሆቴል ጀርባ

ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል 1ኛ አመት የምስረታ በዓሉን በደማቅ ሁኔታ አክብሮአል።ባለፈው አመት ለማህበረሰባችንን በርህራሄ የተሞላ፣ ዘመኑን የዋጀ እና ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት በተሳካ ...
20/02/2026

ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል 1ኛ አመት የምስረታ በዓሉን በደማቅ ሁኔታ አክብሮአል።

ባለፈው አመት ለማህበረሰባችንን በርህራሄ የተሞላ፣ ዘመኑን የዋጀ እና ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት በተሳካ ሁኔታ ሰጥተናል።

ለዚህ ስኬት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ውድ ታካሚዎቻችን፣ሰራተኞቻችን እና አጋሮቻችን ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን። ይህንንም በማስመልከት በዕለቱ ነፃ የህክምና አገልግሎትን ሰጥተናል።

በቀጣይም በአንድነት ከዚህ የተሻለ አገልግሎትን ለመስጠት በቁርጠኝነት ተነስተናል።

💙 የጉዞአችን አካል ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።

🏥 ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital 🏥

Hospitaalli Giraand Bishoftuu ayyaana guyyaa hundeeffama isaa waggaa 1ffaa haala ho’aa ta’een kabajeera.

Waggaa darbe keessatti hawaasa keenyaaf tajaajila yaala kunuunsaan guutame, yeroo ammayyaa waliin deemuu fi qulqullina olaanaa qabu milkaa’inaan kennineerra.

Milkaa’ina kanaaf gumaacha olaanaa kan taasisan kabajamtoota yaalamtoota keenya, hojjettoota keenya fi michuuwwan keenya hundaaf galata guddaa dhiyeessina. Kana ilaalchisuudhan guyyaa kanaratti tajaajila yaalaa bilisaa kennineerra.

Fuuldurattis waliin taanee tajaajila kana caalaa fooyya’aa kennuuf kutannoon kaaneerra.

💙 Hirmaattota imala keenya waan taataniif isin galateeffanna.

አንድ ህፃን 👉 እስከ 9 ወር መቀመጥ፣👉 እስከ 12 ወር መቆምና 👉 ወንድ ከሆነ እስከ 18 ወር ወይም ሴት ከሆነች እስከ 2 አመት መራመድ ካልቻለች ሃኪምን ማማከር ያስፈልጋል።ሁሉም ህፃናት ...
17/02/2026

አንድ ህፃን
👉 እስከ 9 ወር መቀመጥ፣
👉 እስከ 12 ወር መቆምና
👉 ወንድ ከሆነ እስከ 18 ወር ወይም ሴት ከሆነች እስከ 2 አመት መራመድ ካልቻለች ሃኪምን ማማከር ያስፈልጋል።

ሁሉም ህፃናት የራሳቸው የሆነ የዕድገት ፍጥነት ቢኖራቸውም ጤናማ ዕድገታቸውን የሚያመላክቱ መለኪያዎችን በመጠቀም ከእድሜያቸውና ከ እኩዮቻቸው አንፃር ያላቸውን ዕድገት መለካትና ጤናማነቱ ማረጋገጥ ይቻላል።
ለምሳሌ

አንድ ሕጻን
- ከ6–8 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ያለ ድጋፍ መቀመጥ
- እስከ 9ወር ባባ ማማ ማለት
- ከ9–10 ወር መቆም
- ከ12–15 ወር ደግሞ መራመድ መጀመር አለበት

በተጨማሪም ክብደት፣ ቁመት እና ሌሎች የሰውነት ልኬቶች ከእድሜያቸው ጋር መመጣጠኑን ማረጋገጥ ተገቢ።

ወላጆች ስለ ልጆቾ ዕድገት ማወቅ የሚፈልጉትን በኮሜንት ያሳውቁን!

🏥 ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital 🏥

ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ:

☎️ ስልክ ቁጥር: +251977434445
+251978434445

📧 Email/ኢሜይል: grandbishoftuhospital@gmail.com

🌐 Website/ድህረ-ገፅ: www.grandbishoftuhospital.com

📍Address/አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ፣ኢኖቫ
ያደን ሆቴል ጀርባ

የዩሮሎጂ (Urology) አገልግሎት በግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታልየኩላሊት፣ ሽንት ቱቦ፣ ፕሮስቴት እና ከወንዶች ስነ-ተዋልዶ ጋር የተያያዙ የጤና እክሎችን ምርመራ፣ ማማከር እና ህክምና በግራንድ...
13/02/2026

የዩሮሎጂ (Urology) አገልግሎት በግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል

የኩላሊት፣ ሽንት ቱቦ፣ ፕሮስቴት እና ከወንዶች ስነ-ተዋልዶ ጋር የተያያዙ የጤና እክሎችን ምርመራ፣ ማማከር እና ህክምና በግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል

👉 የኩላሊት ፣ የሽንት ቱቦ እና ፊኛ ጠጠሮች
👉 ውኃ የቋጠረ ኩላሊት
👉 የኩላሊት እጢዎች እና የኩላሊት ሲስቶች/Cysts
👉 የሽንት ችግሮች/Urinary Problems
👉 የሽንት ቱቦ ጥበት
👉 የፕሮስቴት ችግሮች
👉 የወንድ ዘር ፍሬ ላይ ውኃ መቋጠር፣ የወንድ ዘር ፍሬ ዕጢ
👉 በወንዶች የመራቢያ ሥርዓት ውስጥ ሌሎች እብጠቶች
👉 የሽንት ፊኛ ችግሮች
👉 ደም የቀላቀለ ሽንት
👉 የወንዶች የወሲብ ጤና ማማከርና ህክምናና
👉 ሌሎች የኩላሊት ፣ ሽንት-ቱቦ፣ ፕሮስቴት እና የወንዶች ስነ-ተዋልዶ የጤና እክሎች

ህክምና በሆስፒታላችን በእስፔሻሊስት ሀኪሞች ማግኘት ይችላሉ።

🏥 ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital 🏥

ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ:

☎️ ስልክ ቁጥር: +251977434445
+251978434445

📧 Email/ኢሜይል: grandbishoftuhospital@gmail.com

🌐 Website/ድህረ-ገፅ: www.grandbishoftuhospital.com

📍Address/አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ፣ኢኖቫ
ያደን ሆቴል ጀርባ

ሳምባዎ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ ማወቅ ይፈልጋሉ?ስፓይሮሜትሪ/Spirometry ሳንባዎ ምን ያህል በጥሩ ሁኔታ እንደሚሰራ ማለትም ምን ያህል አየር ማስገባትና ማስወጣት እንደሚችል ይህንንም...
10/02/2026

ሳምባዎ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ ማወቅ ይፈልጋሉ?

ስፓይሮሜትሪ/Spirometry ሳንባዎ ምን ያህል በጥሩ ሁኔታ እንደሚሰራ ማለትም ምን ያህል አየር ማስገባትና ማስወጣት እንደሚችል ይህንንም በምን ያህል ፍጥነት ማድረግ እንደሚችል የሚለካ ቀላል ህመም የሌለው ምርመራ ነው።

ይህ ምርመራ እንደ አስም፣ COPD እና ሌሎች የመተንፈሻ አካላት ህመሞችን ለመመርመር እና ለመከታተል እንዲሁም አስፈላጊውን ህክምና ለመስጠት ይረዳል።

ይህን ምርመራ በከተማችን ቢሾፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በሆስፒታላችን ማግኘት ይችላሉ።

🏥 ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital 🏥

ለበለጠ መረጃ:

☎️ ስልክ ቁጥር: +251977434445
+251978434445

📧 Email/ኢሜይል: grandbishoftuhospital@gmail.com

🌐 Website/ድህረ-ገፅ: www.grandbishoftuhospital.com

📍Address/አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ፣ኢኖቫ
ያደን ሆቴል ጀርባ

የሴት ልጅ ግርዛት (FGM) ምንም አይነት ጥቅም የሌለው በልጃገረዶች እና በሴቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ ኃላቀር ድርጊት ነው። አካላዊ ጤንነትን፣ አእምሮአዊ ደህንነትን እና ጤናማ እና...
06/02/2026

የሴት ልጅ ግርዛት (FGM) ምንም አይነት ጥቅም የሌለው በልጃገረዶች እና በሴቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ ኃላቀር ድርጊት ነው። አካላዊ ጤንነትን፣ አእምሮአዊ ደህንነትን እና ጤናማ እናትነትን ይነጥቃል።

🩺 የሴት ልጅ ግርዛት በጤና ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተፅዕኖ
• ከባድ ህመም እና ከፍተኛ ደም መፍሰስ
• ኢንፌክሽ፣ ቴታነስ
• የሽንት እና የወር አበባ ጤና ዕክል
• አስቸጋሪ የወሊድ ጊዜ ለእናቲቱም ሆነ ለሕፃኑ
• የፊስቱላ ተጋላጭነት
• የረዥም ጊዜ የስነልቦና ጉዳት፣ ጭንቀት እና ድብርት

የሴት ልጅ ግርዛት የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው።

የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቆም ግንዛቤ፣ ትምህርት፣ የማህበረሰብ ተሳትፎ ወሳኝ ነውና ሁላችንም የሴት ልጅ ግርዛትን እናውግዝ!

🏥 ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital 🏥

ለበለጠ መረጃ:

☎️ ስልክ ቁጥር: +251977434445
+251978434445

📧 Email/ኢሜይል: grandbishoftuhospital@gmail.com

🌐 Website/ድህረ-ገፅ: www.grandbishoftuhospital.com

📍Address/አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ፣ኢኖቫ
ያደን ሆቴል ጀርባ

📢 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል ከታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 የስራ ቀናት በአካል በ...
03/02/2026

📢 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል ከታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ !

🏥 ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital 🏥

አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ፣ኢኖቫ
ያደን ሆቴል ጀርባ

የወሊድ መቆጣጠሪያ መካን ያረጋል?ስለወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች ያሎትን ማንኛውም ጥያቄዎች በኮሜንት (comment section) ያሳውቁን፣ በማህፀንና ፅንስ እስፔሻሊስት ሀኪማችን ምላሽ እንሰ...
30/01/2026

የወሊድ መቆጣጠሪያ መካን ያረጋል?

ስለወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች ያሎትን ማንኛውም ጥያቄዎች በኮሜንት (comment section) ያሳውቁን፣ በማህፀንና ፅንስ እስፔሻሊስት ሀኪማችን ምላሽ እንሰጣለን።

በዕውቀት የተመሰረተ ምርጫ ላንቺ ጤና!

Maloota ittisa ulfaa fayyadamuun maseenummaa ni fidaa?

Gaaffilee maloota ittisa ulfaa irratti qabdan kamiyyuu komentii(comment section) irratti nu beeksisaa. Ispeeshaalistii gadameessaa fi ulfaatiin deebii irratti ni keennina.

Filannoon beekumsa irratti hundaa'e, fayyaa keetiif

🏥 ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital 🏥

ለበለጠ መረጃ:

☎️ ስልክ ቁጥር: +251977434445
+251978434445

📧 Email/ኢሜይል: grandbishoftuhospital@gmail.com

🌐 Website/ድህረ-ገፅ: www.grandbishoftuhospital.com

📍Address/አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ፣ኢኖቫ
ያደን ሆቴል ጀርባ

👁👁 በግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል የአይን ጤናዎን ይጠብቁ! 👉 በማዕከላችን በአይን ህክምና ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የአይን ስፔሻሊስቶችና ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎች በመታገዝ አገልግሎት እየሰጠን ...
27/01/2026

👁👁 በግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል የአይን ጤናዎን ይጠብቁ!

👉 በማዕከላችን በአይን ህክምና ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የአይን ስፔሻሊስቶችና ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎች በመታገዝ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።

👉 ከምንሰጣቸው ምርመራና ህክምናዎች መካከል

🔸 መደበኛ የአይን ምርመራዎች
🔸 የውስጠኛው የአይን ክፍል ምርመራ/
Fundus examination
🔸 የሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና
🔸 የግላኮማ ቀዶ ህክምና
🔸 የአይን የተሳሳተ አቀማመጥ ወይም በተለምዶ የአይን መንሸዋረር ቀዶ ህክምና (Strabismus surgery)
🔸 የ ዕንባ መተላለፊያ ትቦ ቀዶ ህክምና (Canalicular repair)
🔸 የአይን ቆብ ቀዶ ህክምናና
🔸 ሌሎች መለስተኛና እና ውስብስብ ቀዶ
ህክምናዎችን

በማዕከላችን ማግኘት ይችላሉ።

👉 መተው ይጎብኙን!

🏥ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital🏥

ለበለጠ መረጃ:

☎️ ስልክ ቁጥር: +251977434445
+251978434445

📧 Email/ኢሜይል: grandbishoftuhospital@gmail.com

🌐 Website/ድህረ-ገፅ: www.grandbishoftuhospital.com

📍Address/አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ
ያደን ሆቴል አጠገብ

የማህፀን በር ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርበዚህ ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር መደበኛ የማህፀን በር ካንሰር  ቅድመ-ምርመራ የማህፀን በር ካንሰርን ለመከላከል፣ አስቀድሞ ለመለየት፣ ተገቢውን ህክምና ለ...
23/01/2026

የማህፀን በር ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር

በዚህ ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር መደበኛ የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ-ምርመራ የማህፀን በር ካንሰርን ለመከላከል፣ አስቀድሞ ለመለየት፣ ተገቢውን ህክምና ለመስጠትና ሕይወትን ለማዳን ያለውን ከፍተኛ ሚና በማህበረሰባችን ውስጥ ግንዛቤ ለመፍጠር ሁላችንም የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ።

ሆስፒታላችን ምርመራውን ከስፔሻሊስት ሀኪሞች የማማከር አገልግሎት ጋር እየሰጠ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ:

☎️ ስልክ ቁጥር: +251977434445
+251978434445

🏥 ግራንድ ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Grand Bishoftu Hospital 🏥

📧 Email/ኢሜይል: grandbishoftuhospital@gmail.com

🌐 Website/ድህረ-ገፅ: www.grandbishoftuhospital.com

📍 Address/አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ
ያደን ሆቴል አጠገብ

Address

Debre Zeyit

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grand Bishoftu Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Grand Bishoftu Hospital:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram