Dr Animak

Dr Animak Tell z truth even no one believe u

13/11/2023

ቋንጆ መሆን ከፋለክ ትናንትህን ተመልከትና መፍትሄ ፈልግ ፣ ከድህነት ውጣ ፣ሰው ሁን ያኔ መስታወት ሳታይ ያየህ ሰው ሁሉ ቆንጆ ነህ ይልካል ።

26/09/2023

ትናንት ተጣልታቹ ፣ዛሬ ግን የትናንቱ ጠብ ግንኙነታችሁን ካልቆረጠው ልክ እንደ ድሮው ከሆናችሁ ፣እናንተ ምርጥ ጓደኛማቾች ናችሁ ።

ይሳተፋ ይሸለሙ  ቦክስ ውስጥ ያሉት ቁጥሮች እነ ማን ናቸው ቀድሞ ለመለሰ ~100 minute +200 SMS Gift [] -     []   =      1+       +[]   -   []   = ...
18/09/2023

ይሳተፋ ይሸለሙ ቦክስ ውስጥ ያሉት ቁጥሮች እነ ማን ናቸው ቀድሞ ለመለሰ ~100 minute +200 SMS Gift

[] - [] = 1
+ +
[] - [] = 3
= =
16 12

18/09/2023

የወደክ ከመሰለክ

ተማር ከሽንብራ ተማር ከባቄላ ከስንዴ ካተሩ፣
ተጥለው ነው ካፈር የማታ የማታ ፍሬ የሚያፈሩ፣

12/09/2023

ለራስህ መኖር ሳጀምር
ለሰው ለመኖር አትጣር
አንተ መኖር ስጀምር ነው
ሰውን ማኖር የምትችለው

11/09/2023
10/09/2023

መልሱን ያስቀመጠ 100 ደቂቃ ካርድ ይሸለማል

10-5×5+6

10/09/2023

የአባይ ግድብ አራተኛው ሙሌት ተጠናቀቀ
የሚል ዜና እየሰማን ማብራት ጠፋ
ያጋጥማልኮ ××

አንድ ነገር ላይ ብቻ ችክ ስላልክ አይሳካምሁሉንም ስለሞከርክ ደሞ አውቃለሁ አትበልእርግጠኛ ስቶን ደሞ ማንንም አትስማ ።
07/09/2023

አንድ ነገር ላይ ብቻ ችክ ስላልክ አይሳካም
ሁሉንም ስለሞከርክ ደሞ አውቃለሁ አትበል
እርግጠኛ ስቶን ደሞ ማንንም አትስማ ።

ቡና መጠጣት ጥቅሙ ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል?〰️➖➿〰️➖➿🔸☕️🔸〰️➖➿〰️➖➿☑️ በየቀኑ የምንወስደው ወይም የምንጠጣው ቡና:- 👉🏿 የሚሰጣቸው የጤና ጥቅሞች፣ 👉🏿 የሚያስከትለው የጎንዮሽ ጉዳቶች...
02/08/2023

ቡና መጠጣት ጥቅሙ ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል?
〰️➖➿〰️➖➿🔸☕️🔸〰️➖➿〰️➖➿

☑️ በየቀኑ የምንወስደው ወይም የምንጠጣው ቡና:-

👉🏿 የሚሰጣቸው የጤና ጥቅሞች፣
👉🏿 የሚያስከትለው የጎንዮሽ ጉዳቶች፣
👉🏿 መጠጣት የሚከለከሉ ሰዎች እነማን እንደሆኑ እንዲሁም
👉🏿 በቀን ምን ያህል መውሰድ እንደሚመከር ያውቃሉ?

✅ በመጀመሪያ የጤና ጥቅሞቹን እንመልከት

ከሚሰጣቸው የጤና ጥቅሞች ስንጀምር፤ ከማነቃቃት ባሻገር የተለያዩ ሥር የሰደዱ በሽታዎችን ይከላከላል። ከእነዚህም ውስጥ:-

🔹 አይነት 2 የስኳር በሽታ
🔹 የጉበት በሽታ
🔹 የፓርኪንሰንስ በሽታ (Parkinsons Disease) እና
🔹 የመርሳት (አልዛይመርስ) በሽታዎችን ይከላከላል።

✅ ከሚመከረው መጠን በላይ ቡና ብንጠጣስ?

በአንጻሩ ደግሞ ቡናን ከሚመከረው በላይ አዘውትሮ መጠቀም:-

▪️ከፍተኛ የደም ግፊት
▪️የልብ ምት መዛባት እና
▪️የኮሌስትሎር መጠን መጨመር ያስከትላል።

የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፤ ተጓዳኝ የጤና እክሎች የሌለባቸው ጤናማ ሰዎች ቡናን በመጠኑ ቢወስዱ የሚያገኙት የጤና ጠቀሜታዎች ያመዝናሉ።

✅ በቀን ምን ያህል የቡና መጠን እንድንጠጣ ይፈቀዳል?

በህክምናው በቀን ከ300 ሚሊ ግራም ያለፈ የካፊን መጠን መውሰድ አይመከርም።

እንደ ቡናው አይነት እና አሰራሩ ወይም አፈላሉ ላይ በመመስረት፤ አንድ ባለ 150 ሚሊ ሊትር (ሚሊ) ስኒ ቡና ከ 30 እስከ 175 ሚሊ ግራም ካፊን (Caffeine) ሊኖረው ይችላል።

ይህም ማለት፤ በቀን በአማካኝ ከሁለት ወይም ሶስት ስኒ (ከ 2 ወይም 3 ስኒ) ብቻ እንዲጠጡ ይመከራል ወይም ከ 2 ወይም 3 ስኒ በላይ መውሰድ አይመከርም።

✅ ቡና አንዳይወስዱ የሚከለከሉ ሰዎች እነማን ናቸው?

🔸 ቡና ሰውነታችን ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ከሰው ሰው ስለሚለያይ፤ በአስተነኛ የካፊን መጠን አካላዊ እና ባህሪያዊ የጎንዮሽ ጉዳቶችን የሚያዩ ሰዎች ቡና እንዲያቆሙ ይመከራሉ። ይህ ህፃናትንም ያካትታል።

🔸 በተጨማሪም ከፍተኛ የደም ግፊት በሽታ፣ የልብ ህመም እና የኮሌስትሮል መጠናቸው ከፍተኛ የሆኑ ሰዎች ቡና ከመውሰድ ወይም ከመጠጣት ይከለከላሉ።

🔸 ለነፍሰጡር ሴቶች የሚወስዱትን የቡና መጠን በአግባቡ መቀነስ፤ ከተቻለ ፈጽሞ አለመጠጣት ወይም ማቆም ያስፈልጋል።

➖〰️➿▪️▪️➿〰️➖☕️➖〰️➿▪️▪️➿〰️➖

ምንጭ Science Direct

መልካም ጤንነት!

>>>>ከኢትዬ ጤና

20/07/2023

እናት ማለትኮ >>>> "ይበልጣል" ምልክት ብቻ ነው የሚወካላት ምክንያቱም ምድር ላይ ከሷ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም

አማቼ ከላይ ቀይ ሸሚዝ ከታች ጥቁር ሱሪ ለብሶ ሳየው አሞክሳሲሊን መስሎኝ ልውጠው ነበር
20/07/2023

አማቼ ከላይ ቀይ ሸሚዝ ከታች ጥቁር ሱሪ ለብሶ
ሳየው አሞክሳሲሊን መስሎኝ ልውጠው ነበር

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Animak posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram