Abebu Ahmedin medium clinic

Abebu Ahmedin medium clinic Health professional

11/04/2025
11/04/2025

"ፓርኪንሰንን በተስፋ እንታገላለን!"
ሚያዚያ 3 - ዓለም አቀፍ የፓርኪንሰን ቀን




Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/
Tiktok: tiktok.com/
Telegram: https://t.me/M0H_EThiopia

11/04/2025

“80 000 ብር ናት ያለችኝ ኡምራ ማድረግ እፈልጋለሁ”
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

አላህ ይዘንለት ወንድማችን ሙሐመድ ሰኢድ በዘንድሮው ረመዳን መጨረሻ ኡምራ መሄድን ከመጠን በላይ ፈለገ። ብዙ ወንድሞችንም ይህንኑ አማከረ። “እረ እባክህ አንተኮ አቅም የለህም ዋጋውምኮ ውድ ነው አንተ ደሞ አቅም የለህም” አሉት። “በፍፁም” አለ ሙሐመድ። “ከረመዳን በኃላ ብትሄድ ይሻላል” ብለው ሊያግባቡት ሞከሩ። “አይሆንም የረመዷን መጨረሻዎቹን ቀናት ኡምራ ነኝ” አለ ፈርጠም ብሎ። “ምንድነው የመጨረሻህ አደረግከውኮ” ብለው ሲቀልዱበት “ያው በሉት” ብሎ መለሰላቸው።

ቪዛ ፍለጋ ለፋ ወጣ ወረደ። አልሀምዱሊላህ አላህ ፈቀደና ህልሙ ተሳካ። ሰዎች ገንዘብ ስላላቸው ብቻ ሳይሆን ሲጠሩ ብቻ ወደሚሄዱበት የአላህ(ሱወ) ቤት ሄደ። የሚወዳቸው የረሱላችን(ሰአወ) ሀገርን ረገጠ። ኡምራን ፈፅሞ መዲናን ዘይሮ ወደ ሀገር ቢመለስም በድንገተኛ ህመም ወደ አኸራ ሄዷል።

እውነትም የመጨረሻው ኡምራ ነበረች!
አላህ ይዘንለት!

ኡስታዝ በድር ሁሴን በአባድር መስጂድ ሽኝቱ ላይ የተናገረው።

- - - - - - - - - - - - - - - -
ሙሀመድ ሰኢድ የ4 ልጆች አባት ነው። ልጆቹን የቲም አድርጎ ነው የሄደው የሁላችንንም ድጋፍ ይፈልጋል። የቲም የሆኑ ልጆቹ የአባትነት ጣዕማቸውን ቢያጡም እንደማህበረሰብ አንድ ነገር ብናደርግ መልካም ነው። እናም ለየቲም ልጆቹ የምትለግሰት ስጦታ ካለ በልጆቹ እናት በባለቤቱ አካውንት የምንችለውን እንነይት።

የአካውንት ስም:- ነጃት አብዱልመናም ጡሃ (ሚስቱ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000458278297

11/04/2025

ተጠራሁ ልቤ ተነሳ
ደርሶልኝ የአላህ ቀጠሮ፣
እግሬ ቢያንስብኝ ለጉዞ
ክንፍ አሻኝ ለመሄድ በሮ።
ኑር አምባው መሐል ደርሼ
ከጅዬ እንዲሽር ሕመሜ፣
ምን ጉድ ነው ሸውቁ ባሰብኝ
ሲፈታ የዘመን ሕልሜ።
አላህ ይዘንልህ፣ ከውዱ ነብይ ዓለይሂ ሰላት ወሰላም ጎን በጀነቱ ያጎራብትህ ወንድሜ!

የቲም ልጆቹን እናግዛቸዉ!

ሙሀመድ ሰኢድ የ4 ልጆች አባት ነው። እርሱ የቲም ሆኖ አድጎ ልጆቹን የቲም አድርጎ ነው የሄደው። የሁላችንንም ድጋፍ ይፈልጋል። የቲም የሆኑ ልጆቹ የአባትነት ጣዕማቸውን ቢያጡም እንደማህበረሰብ አንድ ነገር ብናደርግ መልካም ነው።

እናም ለየቲም ልጆቹ የምትለግሰት ስጦታ ካለ በልጆቹ እናት በባለቤቱ አካውንት የምንችለውን እንነይት።

የአካውንት ስም:- ነጃት አብዱልመናም ጡሃ (ሚስቱ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000458278297

06/04/2025

Başı rahmet, ortası mağfiret, sonu da azaptan kurtuluş olan bir Ramazan ayını daha tamamlayarak kavuştuğumuz mübarek Ramazan Bayramı'nızı canıgönülden tebrik ediyorum.

https://www.tccb.gov.tr/basin-aciklamalari/365/159251/sayin-cumhurbaskanimizin-ramazan-bayrami-mesaji

Bayramımızın; ülkemiz, milletimiz, İslam dünyası ve tüm insanlık için huzura, felaha, esenliğe, kardeşliğe vesile olmasını diliyorum.

Ramazan Bayramı'nın gönüllerimize sekinet, kalplerimize sevgi, ülkemize huzur, mazlum coğrafyalara barış getirmesini diliyorum.

06/04/2025
01/09/2024

"ላንተም ሆነ ለሰው ዘር የማይጠቅም ብሎም የሚጐዳ ሃሳብ ለማውጠንጠን የምታፈሰውን ኃይል ጠቃሚና አወንታዊ ሃሳቦች ለማፍለቅ ብታውለው ሰው የመሆንን ክብር ትረዳበታለህ። በአንፃሩ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት የምታውለው ኃይል የተገባ ጥቅም ማግኘት የሚያስችልህን አቅም ያመክናል።"
“ ‘ለውጥ’ ገጽ-219”
#ለውጥ


13/01/2024

Address

Halaba
Dessie
1313

Telephone

+251910478687

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abebu Ahmedin medium clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Abebu Ahmedin medium clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram