Dr. Seid Adem

Dr. Seid Adem Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dr. Seid Adem, Doctor, Dessie.

ሻብያ ኤርትራን ሲገነጥል ግብጻዊው ቡትሮስ ቡትሮስጋሊ የተባበሩት መንግስታት ፕሬዝዳንት መሆኑ ጥሩ አጋጣሚ ፈጥሮለት ነበር! ስድስተኛው የተባበሩት መንግስታት ፕሬዝዳንት ግብጻዊው ቡትሮስ ቡትሮ...
31/10/2025

ሻብያ ኤርትራን ሲገነጥል ግብጻዊው ቡትሮስ ቡትሮስጋሊ የተባበሩት መንግስታት ፕሬዝዳንት መሆኑ ጥሩ አጋጣሚ ፈጥሮለት ነበር!

ስድስተኛው የተባበሩት መንግስታት ፕሬዝዳንት ግብጻዊው ቡትሮስ ቡትሮስጋል የተባበሩት ፕሬዝዳንት በመሆን የተሾመው ጥር በ1984 ዓ.ም. ነበር፡፡ ይህ ግለሰብ ኤርትራ ሁሉንም የባህር በር በ1985 ዓ.ም. ወስዳ እንድትገነጠል በማመቻቸት ግንባር ቀደም ሚና የተጫወተ ነው፡፡ በሱ ቦታ ሌላ ሰው ቢሆን ኖሮ በዚህ ደረጃ ኢትዮጵያ ላይ ግፍ አይፈጸምም ነበር፡፡

ቢሆንም በወቅቱ የነበረው መንግስት ጊዜያዊ እና ህጋዊ ባለመሆኑ በኢትዮጵያ ህዝቦችም ሆነ በአለም ሐገሮች ህግ መሰረት የኤርትራ መገንጠል ተቀባይነት የለውም፡፡ በሻብያ ወታደር ጉልበት ተፈጥሮ የሚገኝ እና ዘላቂ ያልሆነ ነው፡፡ ሰውዬው ኤርትራ ከ1200 ኪሜ በላይ የባህር ዳርቻዎችን የኢትዮጵያ የአሰብ ግዛትን ጨምሮ ምንም ሳይቀር ተጣድፎ እንድትወስድ ያደረገው ኢትዮጵያ አባይን እንዳትገድብ በማዳከም ለመስበር ነበር፡፡ ሰውዬው ከ7 አመት በፊት ሞቷል፡፡

ቢሆንም ግብጽ እ.አ.አ በ2011 በአረብ ማእበል የተነሳ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከስልጣኑ በህዝባዊ ማእበል ሲወገድ፤ ኢትዮጵያ የአባይ ፕሮጀክትን በይፋ ለመገደብ ወሰነች፤ እና ዛሬ ላይ ግድቡ ተገድቦ ተጠናቆ ይገኛል፡፡ የግብጽ ሴራም አፈር በልቷል፡፡ ወደፊት በኤርትራ መገንጠል ላይ ለሰራችው ሴራም፤ የሚመጣው ትውልድ ለእያንዳንዱ ሊትር ውሃ በማስከፈል ይበቀላታል፡፡ የግዜ ጉዳይ ነው፡፡

በአሁኑ ወቅት በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካካል የድንበር ማካለሉ አልተጠናቀቀም፡፡ ድንበሩ በህጋዊነት አልተሰመረም፡፡ ድንበር ማካለሉ ሳይጠናቀቅ በውዝግብ የአልጀርስ ስምምነትን ሁሉ በማካተት እና በጦርነት ሳይሰመር እስከዛሬ እንዳለ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ወቅት 122 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ 3.6 ሚሊዮን የኤርትራ ህዝብ በታሪክ አጋጣሚ በጉልበት ጠራርጎ የወሰደበትን የባህር በሩን እየጠየቀ ይገኛል፡፡

02/10/2025

በወሎ በኩል በስካር ያበጠ ጎማ በጀግናው መከላከያና በክልላችን የፀጥታ ሀይል አሁን ተንፍሷል!! ሰሞኑን ደግሞ ሸዋ ላይ እንደ እንቁራሪት እየተነፋ ነው😎 መተንፈሱ አይቀርም😃

ጋዜጠኛ:- የፖለቲካ ኃይሎች ለምን የአቋም መዋዠቅ ገጠማቸው? ጠ/ሚ:- ንፋስ አቅጣጫውን ልቀይር ይችላል፣ እኛ ግን መድረሻችንን እናውቃለን።
04/06/2025

ጋዜጠኛ:- የፖለቲካ ኃይሎች ለምን የአቋም መዋዠቅ ገጠማቸው?

ጠ/ሚ:- ንፋስ አቅጣጫውን ልቀይር ይችላል፣ እኛ ግን መድረሻችንን እናውቃለን።

ሰበር መረጃ ከትግራይ አብርሃም ተከስተ እና ማሾ በየነ በጠባቂዎቻቸው ተዘረፉ !!የአብርሃም ተከሠተ ላፕቶፕ እና የተለያዩ  ሰነዶች የተሰረቁ ሲሆን የማሾ በየነ 400 ሺህ ብር በጠባቂው ከቤት...
31/05/2025

ሰበር መረጃ ከትግራይ
አብርሃም ተከስተ እና ማሾ በየነ በጠባቂዎቻቸው ተዘረፉ !!
የአብርሃም ተከሠተ ላፕቶፕ እና የተለያዩ ሰነዶች የተሰረቁ ሲሆን የማሾ በየነ 400 ሺህ ብር በጠባቂው ከቤት ውስጥ መዘረፉንም የውስጥ አዋቂዎች ገልፀዋል:: ከቀናት በፊት የደብረፂዮን ላፕቶፕ መዘረፉ የሚታወስ ሲሆን አሁን ላይ የህወሓት አመራሮች እና ባህላዊ ጄነራሎች ከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ በመግባት ጠባቂዎቻቸውን በመቀየር ላይ እንደሚገኙ ተሰምቷል::

ቃል በተግባር ፤ አመራር በግንባር አማራ ክልል ይፈርሳል፤ከልማቱ ይነጠላል፤ ህዝቡ መሪ አልባ ሆኖ ይበተናል ብለው በጉጉት ቢጠብቁም ስትራቴጂክ አመራሩ መኪና ነድቶ ቀበሌ ተገኝቶ ከመላ ህዝቡ ...
31/05/2025

ቃል በተግባር ፤ አመራር በግንባር

አማራ ክልል ይፈርሳል፤ከልማቱ ይነጠላል፤ ህዝቡ መሪ አልባ ሆኖ ይበተናል ብለው በጉጉት ቢጠብቁም ስትራቴጂክ አመራሩ መኪና ነድቶ ቀበሌ ተገኝቶ ከመላ ህዝቡ ጋር ያደረገው ውይይት የጠላትን ቅስም የሰበረ መሬት ላይ ያለውን ሃቅ ለወዳጅ ያበሰረ ሆኗል።

ሩሩሁ ወንድሜ ዶ/ር ዐብይ ታደሰ መልእክት ለሀኪሞቻችን!ከስራ ገበታችሁ በመቅረት አይደለም በመዘግየታችሁ ምክንያት ክቡር በሆነውና መተኪያ በሌለው የሰው ልጅ ህይወት ላይ ጉዳት ቢደርስ በእናን...
16/05/2025

ሩሩሁ ወንድሜ ዶ/ር ዐብይ ታደሰ መልእክት ለሀኪሞቻችን!

ከስራ ገበታችሁ በመቅረት አይደለም በመዘግየታችሁ ምክንያት ክቡር በሆነውና መተኪያ በሌለው የሰው ልጅ ህይወት ላይ ጉዳት ቢደርስ በእናንተ ላይ ሊያስከትል ስለሚችለው ዘላለማዊ ፀፀት በደንብ መገንዘብ ያለባችሁ ይመስለኛል።

"ከህዝቤ በላይ የሚቀደም ነገር የለም። የማገኘው ጥቅም ሰላም ከሌለ ምን ሊጠቅመኝና የመብት ጥያቄዬን እየሰራሁ እጠይቃለሁ እንጂ ለፅንፈኛ ፓለቲከኞች አሳልፌ አልሰጥም"ሞገስ አዲስ
15/05/2025

"ከህዝቤ በላይ የሚቀደም ነገር የለም። የማገኘው ጥቅም ሰላም ከሌለ ምን ሊጠቅመኝና የመብት ጥያቄዬን እየሰራሁ እጠይቃለሁ እንጂ ለፅንፈኛ ፓለቲከኞች አሳልፌ አልሰጥም"

ሞገስ አዲስ

We Chose This Path for Purpose, Not Profit!We heal, we comfort, we serve, not for the paycheck, but for the people. Ever...
14/05/2025

We Chose This Path for Purpose, Not Profit!

We heal, we comfort, we serve, not for the paycheck, but for the people. Every life we touch is our reward.

Dr. Seid Adem እባላለሁ፡፡ ስራ ከጀመርኩ አራት አመት ሆኖኛል፡ ጥያቄዬን ስራዬ ላይ ሆኜ ጠይቃልሁ ከዚህ ሁሉ በላይ ግን የሚያሳስበኝ አልጋ ላይ ሆኖ የሚጠብቀኝ ተስፈኛ በሽተኛ ነው!!...
13/05/2025

Dr. Seid Adem እባላለሁ፡፡ ስራ ከጀመርኩ አራት አመት ሆኖኛል፡ ጥያቄዬን ስራዬ ላይ ሆኜ ጠይቃልሁ ከዚህ ሁሉ በላይ ግን የሚያሳስበኝ አልጋ ላይ ሆኖ የሚጠብቀኝ ተስፈኛ በሽተኛ ነው!!

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr. Seid Adem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category