Bule primary hospital Gedeo zone

Bule primary hospital Gedeo zone Stay home

 # Gene Expert machine #ከዚህ በፊት ለበርካታ አመታት በዚህ ማሽን አለመኖር የተነሳ በርካታ ታካሚወች ወደ ዲላ ሆስፒታል ሪፈር ሲባሉ የቆዩ የነበር ቢሆንም። ሰሞኑን ከክልል በተ...
20/04/2024

# Gene Expert machine
#ከዚህ በፊት ለበርካታ አመታት በዚህ ማሽን አለመኖር የተነሳ በርካታ ታካሚወች ወደ ዲላ ሆስፒታል ሪፈር ሲባሉ የቆዩ የነበር ቢሆንም። ሰሞኑን ከክልል በተደረገልን ድጋፍ ለቲቪ ታካሚወቻችን እረፍት የሚሰጥ ማሽን ሆስፒታሉ በማግኘቱ ለማህበረሰባችን መልካም ዜና ልናደርሳችሁ ወደድን።

08/12/2023
 #ዛሬ በሆስፒታላችን የደም ልገሳ ያካሄድን ሲሆን በደም እጥረት ምክንያት የሚከሰቱ ሞቶችን ለመቀነስ የበኩላችን አስተዋፅኦ አድርገናል። ለሁሉም ደም ለጋሾች ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።በሀገራች...
06/11/2023

#ዛሬ በሆስፒታላችን የደም ልገሳ ያካሄድን ሲሆን በደም እጥረት ምክንያት የሚከሰቱ ሞቶችን ለመቀነስ የበኩላችን አስተዋፅኦ አድርገናል። ለሁሉም ደም ለጋሾች ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።

በሀገራችን ለእናቶች ሞት ምክንያት ከሆኑት 5 ምክንያቶች መካከል አንዱ የደም መፍሰስ ሲሆን ህክምናውም በተለያዪ መንገዶች የሚፈሰውን ደም ከማስቆም ጀምሮ ደም እስከመስጠት ይደርሳል።
ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተከሰተ ባለው የደም እጥረት ምክንያት በርካታ እናቶች ለሞት እየተዳረጉ ይገኛሉ።
ዛሬ ያደረግነው የደም ልገሳ ምንም እንኳን ቁጥሩ አናሳ ቢሆንም ጋን በጠጠር ይደገፋል እንዲሉ የበኩላችን ጠጠር አኑረናል።

ደም የመለገስ ጥቅም ሳይገባችሁ ወይም እያወቃችሁ ችላ ያላችሁ ና አጋጣሚወች ሳይፈቅድላችሁ ቀርቶ እድሉ ያመለጣችሁ በቅርቡ ት/ቤቶች ላይ ፕሮግራም ስለሚኖር ያ እድል እንዳያመልጣችሁ እንላለን።

#ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ሂወት እንታደግ

Thanks
06/11/2023

Thanks

thanks
06/11/2023

thanks

Thanxs
06/11/2023

Thanxs

Address

Bule
Dilla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bule primary hospital Gedeo zone posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram