Bokaso Health Center

Bokaso Health Center Health Facility

Just share
10/07/2023

Just share

እነዚህ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎች እንዳያመልጣችሁ
****
የስራ መደቡ፡- PROJECT MANAGER (RE-ADVERTISED)
ድርጅቱ፦ CARE Ethiopia
Salary: $2,022.00 ዶላር
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Meal Advisor
ድርጅቱ፦ MÉDECINS DU MONDE -FRANCE
Salary: 56,160.00 ETB
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Field Coordinator
ድርጅቱ፦ People In Need - PIN
Salary: 26,210 Birr
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Capital Logistics Manager
ድርጅቱ፦ MÉDECINS DU MONDE -FRANCE
Salary: Birr46,160.00
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Monitoring, Evaluation, Accountability and Learning (MEAL) Officer
ድርጅቱ፦ Danish Refugee Council
Salary: USD 540.00 to USD 656.00 ዶላር
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Light vehicle Driver
ድርጅቱ፦ Fundacton Ayudare Ethiopia Branch
Salary: Gross monthly salary of 10,000.00 ETB Plus extra payments related to performed activities.
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
**
የስራ መደቡ፡- Truck Driver
ድርጅቱ፦ Fundacton Ayudare Ethiopia Branch
Salary: Gross monthly salary of 10,000.00 ETB Plus extra payments related to performed activities
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Mechanical / Electromechanical Engineer
ድርጅቱ፦ Fundacton Ayudare Ethiopia Branch
Salary: Gross monthly salary of 15,000.00 ETB Plus extra payments related to performed activities.
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Senior Accountant (Re-advertised)
ድርጅቱ፦ Ethiopian Red Cross Society (ERCS)
Salary: 28,415.84
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Logistic Officer for Emergency Program
ድርጅቱ፦ People In Need - PIN
Salary: Birr 20,880.00
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Finance Officer
ድርጅቱ፦ Danish Refugee Council
Salary: USD 540.00 to USD 656.00 ዶላር
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Community Development Officer (CDO)
ድርጅቱ፦ Job by Farm Africa
Salary: GBP 459 (Four Hundred Fifty-nine Pound Sterling) ፓውንድ
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Physician (12)
ድርጅቱ፦ Entry Level (Fresh Graduate)
Experience: Entry Level (Fresh Graduate)
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Health Officer
ድርጅቱ፦ Jhpiego Ethiopia Country Office
Experience: Entry Level (Fresh Graduate)
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
የስራ መደቡ፡- Junior Production Pharmacist
ድርጅቱ፦ Julphar Pharmaceuticals PLC (Ethiopia)
Experience: Entry Level (Fresh Graduate)
ሊንክ - www.siraafalagi.com
ሊንክ - www.siraafalagi.com
***
በቴሌግራም አድራሻችን ለመከታተል ከፈለጉ
https://t.me/sira_afalagi
https://t.me/sira_afalagi

Betinkake bemashkerker hiwot enadin.Let us save lives by safe driving.
10/07/2023

Betinkake bemashkerker hiwot enadin.
Let us save lives by safe driving.

10/07/2023

ያሉን አማራጮች!

ብትወዱም ባትወዱም . . .
አንዳንድ ሰዎች በእናንተ ላይ የተለያየ ጤና-ቢስ ሃሳብ ማሰባቸውም ሆነ የተለያዩ ነገሮችን ማውራታቸው አይቀርም፡፡ ያላችሁ አማራጭ፡- ቀድሞውኑ ሰዎች ስለ እናንተ ምን እንዳሰቡና ምን እንዳወሩ ለማወቅ ከመሞከር መቆጠብ ነው፡፡ ይህንን ካደረጋችሁ በኋላ ሳትፈልጉት እናንተ ጋር ስለሚደርሰው የሰዎች አሳብና ወሬ ያላችሁ አማራጭ ራሳችሁን ማጠንከር ነው፡፡

ብትወዱም ባትወዱም . . .
በሚቀጥሉት ቀናት ሕይወት አንዳንድ ደስ የማይሉ ነገሮችንና ገጠመኞችን ማቀበሏ አይቀርም፡፡ ያላችሁ አማራጭ፡- ገና ለገና ምን ይመጣ ይሆን ብላችሁ ከመጨነቅ መጠበቅ ነው፡፡ ይህንን ካደረጋችሁ በኋላ ለሚመጣው ነገር ሁሉ ራሳችሁን በማዘጋጀት ብርቱ መሆን ነው፡፡

ብትወዱም ባትወዱም . . .
አንዳንድ የጀመራችኋቸው ነገሮች እንደጠበቃችኋቸው ላይሄዱ ይችላሉ፡፡ ያላችሁ አማራጭ ገና ለገና ባይሳካስ ብላችሁ አዳዲስ ነገር ከመጀመር አለመገታት ነው፡፡ ይህንን ካደረጋችሁ በኋላ ሁታዎች ባልጠበቃችሁት መንገድ ከሄዱ ግን የመጠባበቂያ እቅድ (plan B) ማዘጋጀታችሁን አትርሱ፡፡

እውነታው፡-

1. ሰዎች ስለእናንተ ከሚያስቡትና ከሚያወሩት በላይ ናችሁ!

2. ሁኔታዎች ከሚያቀብሏችሁ መጥፎ ገጠመኞች በላይ ናችሁ!

3. ከተሳካውም ሆነ ካልተሳካው ሁኔታ በላይ ናችሁ!

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

14/06/2023

ሃይል የእግዚአብሔር ነዉ

14/06/2023

እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ...!

ድርጅቱ "ዘፀአት ሪል እስቴት" ይባላል፣ የዛሬ 2 አመት ገደማ "ለፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች የተቋቋመ ነው" ተብሎ በብዛት በእምነቱ ተከታዮች በ1.5 ሚልዮን ብር ለሶስት መኝታ አፓርትመንት ብሎ አንድ ታዋቂ ፓስተር ገንዘብ ሰበሰሰ።

ለመጀመርያ ቁጠባ 175,000 ብር ክፈሉ ተብሎ ብር በስፋት ሰበሰበ፣ ነገር ግን ከተመዝጋቢዎች የደረሰኝ መረጃ እንደሚጠቁመው የተመዘገቡበት ዶክመንት 150,000 ብር በስጦታ ለሪል እስቴቱ ሰጥቻለው ይላል፣ በቁጠባ ደብተሩ ላይ የተፃፈው 25,000 ብቻ ነው።

"ግራ ገብቶኝ ብጠይቅ ያው በድጋፍ መልክ ተደጋግፈን ነው የምንሰራው የሚል መልስ ነው የተሰጠኝ። እናም አሁን ወደ 4 ሺ ሰው በላይ መዝግቧል" ያለኝ አንድ ምንጭ ነው።

የድርጅቱ ባለቤት አሁን ላይ የሆቴል ባለቤት እንደሆነና ለምን ስራው አይጀመረም ተብሎ ሲጠየቅ "ካልፈለክ ብሩን እመልሳለው" እንደሚል እና በቅርቡም የሀይማኖት የቴሌቭዥን ጣብያ እንደከፈተ ታውቋል።

"የሚገርመው መሬት ላይ ምንም ቤት የተሰራ ነገር በሌለበት ለታዋቂ አገልጋዮች እየጠራ ማስታወቂያ እንዲሰሩለት የቤት ቁልፍ ይሰጣል፣ የዚህን ሪል እስቴት ታክቲክ ልምድ ቀስሞ ነው መሰል ሌላ አገልጋይም እንዲህ ያለ ሪል እስቴት ጀምሮ መመዝገቢያ 100,000 ሺህ ብር አምጡ እያለ ይገኛል" ያለኝ ሌላኛው ምንጭ ነው።

አክሎም "የአዲስ አበባን ፕሮጀክት ሳይጀምሩት አሁን ደግሞ ወደ ሀዋሳ ሄደው ሰውን አየር ላይ እየመዘገቡ ነው" ብሎ መረጃ ሰጥቶኛል።

*ዋናው መልእክቱ ሰዎች እንዳይጭበረበሩ ትክክለኛ ነገር መጋለጥ አለበት። የሪል እስቴቱን ባለቤት ባለቤት ለማናገር በተደጋጋሚ ያደረግኩት ሙከራ አልተሳካም።

07/06/2023

ችግር ካለ መፍትሄ አለ!

ሁለት ጓደኛሞች ቀለል ባለ የቁምጣና የቲሸርት አለባበስ ሆነው በአንድ ጫካ ውስጥ ዘና እያሉና እየተጫወቱ ይሄዳሉ፡፡ በድንገት አንዱ ጠያቂ ሌላኛው መላሽ የሆኑበት ሁኔታ ተፈጠረ፡፡

ጠያቂ፡- “አሁን አንበሳ ቢመጣብህ ምን ታደርጋለህ?”

መላሽ፡- “ሽጉጤን አውጥቼ ግንባሩን ነዋ የምለው”፡፡

ጠያቂ፡- “እንዴ! ሽጉጡን ደሞ ከየት አመጣኸው?”

መላሽ፡- “አንተስ አንበሳውን ከየት አመጣኸው?”

የዚህ በልጅነታችን እንሰማቸው የነበሩትን ታሪኮች የሚመሰለው ታሪክ አስተማሪ ነጥብ፡- ለሚመጣው ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለው!

አንዳንድ ሰዎች አመለካከታቸው ሁሉ አሁን “አንበሳ ቢመጣብኝስ” የሚል አይነት ነው፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሁል ጊዜ የሚታያቸው የሚመጣው “አንበሳ” ነው፡፡ ስለሆነም ሁል ጊዜ በፍርሃት፣ በስጋትና ገና ለገና አንድ ችግር ይመጣ ይሆናል በሚል ጠርጣራነት ነው የሚኖሩት፡፡

የዚህ ተቃራኒ ሰዎች በማንኛውም ሰዓት ችግር ሊከሰት እንደሚችል ያውቃሉ፤ ነገር ግን ለእያንዳንዱ ለሚመጣው ችግር መፍትሄ የማምጣት ብቃትም እንዳላቸው ያምናሉ፡፡ ስለዚህ ገና ለገና ችግር ይመጣል ብለው ከመዝናናት፣ ከመግባባት፣ ከመስራት፣ ከመውጣት፣ አዳዲሲ ነገር ከመጀመር . . . አይመለሱም፡፡

ገደል ካለ፣ ድልድይ አለ! በሽታ ካለ፣ መድሃኒት አለ! ጠላት ካለ፣ ወዳጅ አለ! መውደቅ ካለ፣ መነሳት አለ! ሁል ጊዜ ራእይህንና ተልእኮህ መንገድ ላይ ሊቆም የሚመጣ ችግር ካለ መፍትሄም አለ! ስለዚህ፣ ገና ለገና ችግር ይመጣል ብለህ ከመንገድህ አትገታ!

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

01/04/2023
08/02/2023

ወጣቶች

ፈተና መውደቅ፣ ስራ አለማግኘት፣ አጠገባችሁ የእኔ የምትሉት ሰው ማጣት፣ በቤተሰብ፣ በጓደኛና በፍቅረኛ መገፋት እና የመሳሰሉት የወቅቱ ልምምዶች በፍጹም ከማንነታችሁ ጋር የማይገናኙ ሁኔታዎች እንደሆኑ እንዳስታውሳችሁ ፍቀዱልኝ፡፡

እነዚህ ሁኔታዎች ማለፋቸውና ወደ መልካም መለወጣቸው አይቀርም፡፡ የእናንተ የከበረ ማንነት ግን እንደቀጠለ ይኖራል፡፡

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Address

Wonsho Sidaama
Hawassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bokaso Health Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram