Seyfana Primary Hospital

Seyfana Primary Hospital We treat and care with humility and God heals definately‼️

11/09/2025
ከቀላል የአንገት በላይ ህክምና -እስከ ውስብስብ የአንገት በላይ ቀዶ ህክምናበሠይፋና ሆስፒታል ከሚሰጡ ዘርፈ ብዙ ህክምናዎች አንዱ የአንገት በላይ ህክምና አንዱ ሲሆን ከቀላል የአንገት በላይ...
28/06/2025

ከቀላል የአንገት በላይ ህክምና -እስከ ውስብስብ የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና

በሠይፋና ሆስፒታል ከሚሰጡ ዘርፈ ብዙ ህክምናዎች አንዱ የአንገት በላይ ህክምና አንዱ ሲሆን ከቀላል የአንገት በላይ ችግሮች ህክምና እስከ ውስብስብ ቀዶ ህክምናዎች ድረስ በጥራት ይሰጣሉ!

ህክምናው ችግሮቹን ከመለየት አንስቶ ፣ በመድሀኒት ማከምን ጨምሮ እስከ ቀዶ ህክምና ድረስ እጅግ ዘመናዊ በሆኑ መሳሪያዎች መሰጠቱ ልዩ ያደርገዋል!

- ከአፍንጫ እና ከ ሳይነስ ጋር የተያያዘ የበሽታ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የአፍ እና የጉሮሮ በሽታ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የመተንፈሻ ቱቦ ተዛማጅ የበሽታ ምርመራዎች እና ቀዶ ህክምና
- የአንገት እጢ ምርመራ፣ ክትትል እና ቀዶ ህክምና,
- ከጆሮ ጋር የተያያዘ የበሽታ ምርመራ እና ቀዶ ቀዶ ህክምና
- ተደጋጋሚ የቶንሲል በሽታ ክትትል, ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የአዋቂዎች እና ልጆች
በእንቅልፍ ወቅት የመታፈን ችግር, የምርመራ ክትትል እና ቀዶ ህክምና (Obstuctive Sleep Apnea)

እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ከአንገት፣ ጆሮ አፍንጫ፣ እንዲሁም ከላይኛው የመተንፈሻ አካል እንዲሁም ፣ከጉሮሮ ጋር ለተያያዙ ችግሮች ማዕከላችንን እንዲጎበኙ እና ስፔሻሊስት ሀኪሙን እንዲያገኙ ጋብዘንዎታል!
አድራሻ:-ሀዋሳ አሮጌ መነሀሪያ የሺ ኮብልስቶን አለፍ እንዳሉ ያገኙናል
📞+251462219221
+251977643403
+251977567903

05/06/2025

For all Muslim families Seyfana Hospital PLC wishes a peaceful and prosperous Eid filled with love and joy! Eid Mubarek
ለ ሁሉም ሙስሊም ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አድ አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቸሁ!
Seyfana primary hospital

05/06/2025

117 likes, 19 comments. “ሠይፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል”

For all Muslim family Seyfana Hospital PlC wishes a happy festivity of Eid Alfeter! Eid Mubarekለ ሁሉም ሙስሊም ቤተሰቦች እንኩአን ለ ...
30/03/2025

For all Muslim family Seyfana Hospital PlC wishes a happy festivity of Eid Alfeter! Eid Mubarek
ለ ሁሉም ሙስሊም ቤተሰቦች እንኩአን ለ ኢድ አልፈጥር
በዓል በሰላም አደረሳቸሁ!
Seyfana primary hospital

የሠይፋና ጀመርያ ጀረጃ ሆስፒታል ባለሙያወች በአንድነት የሲዳማ የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓልን በአብሮነት አክብረዋል።በአሉን ምክንያት በማድረግ በምንሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ ለ አንድ ...
27/03/2025

የሠይፋና ጀመርያ ጀረጃ ሆስፒታል ባለሙያወች በአንድነት የሲዳማ የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓልን በአብሮነት አክብረዋል።
በአሉን ምክንያት በማድረግ በምንሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ ለ አንድ ሳምንት የምቆይ ቅናሽ ማድረጋችንን እየገለፅን የአገልግሎቱ ተጠቃም ይሆኑ ዘንድ እንገልፃለን።
ሠይፋና ሆስፒታል የእንክብካቤ እጆች!

Seyfana Hospitale Owaantete Anguwa!

Seyfana Hospital Caring Hands!

Facebook and Telegram - Seyfana Primary Hospital

Email Address - seyfanahospital@gmail.com

ሲዳማ ፡ሐዋሳ

በስልክ ቁጥር: +251462219221

አድራሻችን - አሮጌ መነሀሪያ የሺ ሆቴል ማዞሪያን እንደተሻገሩ ወደ ዋንዛ አደባባይ በሚወስደው አስፓልት በስተቀኝ በኩል ያገኙናል!

26/03/2025

ሠይፋና ሆስፒታል‼️
Seyfana Hospital‼️

የእንክብካቤ እጆች‼️
Caring Hands‼️
ብዙ ልምድ ባተረፉ ከሀያአራት(24) በላይ በሚሆኑ እስፔሻሊስት ዶክተሮች የተመሠረተው ሰይፋና[SeyFaana] ሆስፒታል ከዚህ በታች ያሉ አገልግሎቶችን ዘመን ባፈራቸው ህክምና መገልገያ መሳሪያዎችና ተክኖሎጂዎች ታግዘን ለ24 ሰዓት አገልግሎት እንሠጣለን።

በሆስፒታላችን የሚሰጡ አገልግሎቶች

1) የውስጥ ደዌ ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
2) የህፃናት ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
3) የማህፀን ህክምናና የነፍሰ ጡር እናቶች ክትትል እና የማዋለድ አገልግሎት በእስፔሻሊስት ሀኪም
4.የመካንነት ምርመራናና ህክምናና እንድሁም የተሟላ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎቶች በእስፔሻሊስት ሀኪም
5. አጠቃላይ የቀዶ ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
6.ድንገተኛ የቀዶ ህክምና መወንድ ልጅ ግርዛት በእስፔሻሊስት ሀኪም
7.በምጥ ለሚወልዱ እናቶች በዘመኑ ተክኖሎጂ የታገዘ የምጥ ማስታገሻ(Epidural Anesthesia) ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
8.የድንገተኛ ህክምና በድንገተኛና ፅኑ ህክምና እስፔሻሊስት ሀኪም
9.Anesthesiology & Critical Care (የሰመመን እና ጽኑ ህክምና) በእስፔሻሊስት ሀኪም
10.የቆዳና የአባላዘር ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
11. የስነ አዕምሮ(Psychiatry) ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
12.የመገጣጠሚያና የአጥንት ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
13.የዕጥና የካንሰር ምርመራ በእስፔሻሊስት ሀኪም
14.አጠቃላይ የካንሰርና የስነ ዴዌ(ፓቶሎጂ) ምርመራና ህክሥና በእስፔሻሊስት ሀኪም
15.የሽንት ቱቦ፣ የፕሮስቴትና የፍኛ ህመም ምርመራና ህክምና
16) ከአንገት በላይ ጠቅላላና የቀዶ ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
17) የተሟላ የራድዮሎጂ አገልግሎት
በ4D COLOR DOPPLER ULTRASOUND እና በዘመናዊ ዲጂታል የራጅ እና ፍሎሮስኮፒ ምርመራ በእስፔሻሊስት ሀኪም
18) Digital ECG እና advanced ECHOCARDIOGRAPHY ምርመራ በእስፔሻሊስት ሀኪም
19.የኩላልት ምርመራና ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
20) የእንቅርትና ተያያዥ ምርመራና ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
21.የነርቭ ህክምናና ቀዶ ህክምና በእስፔሻሊስት ሀኪም
22).ከሆርሞን ጋር የተያያዘ በሽታ ምርመራ
23) የጉበት፣ የአንጀትና የሀሞት ህመም ምርመራ
24.የፍዚዮራፒ ህክምና
25.የተሟላ የመድኀኒት ቤት/ PHARMACY አገልግሎት
26.ወደ ውጭ ሀገር ለሚሄዱ የተሟላ ሜዲካል ምርመራ
✔️ ለድርጅቶች የዱቤ ህክምና
✔️ ለአጠቃላይ ዓመታዊ የጤና ቅድመ ምርመራ የተለያዩ ፓኬጆችን አዘጋጅተናል
✔️ ተኝተዉ ለሚታከሙ በንጹህ እና የጽዱ መኝታ ክፍላችን የተሟላ አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

ሁሉም ህክምናዎች የሚሰጡት በስፔሻሊስት ሀኪሞች ብቻ ነው‼️

ሠይፋና ሆስፒታል የእንክብካቤ እጆች‼️
ሠይፋና ሆስፒታል‼️
Seyfana Hospital

አድራሻችን፦ ከአሮጌ መናሀሪያ ወደ ዋንዛ አደባባይ በሚወስደው አስፓልት የሺ ማዞሪያን እንደተሻገሩ ያገኙናል።

Urgent vacancy announcement @ seyfana primary Hospital, Hawassa
14/12/2024

Urgent vacancy announcement @ seyfana primary Hospital, Hawassa

24/10/2024

ጤናማ ቶንሲል ፣ ጤናማ ህይወት በሰይፋና ሆስፒታል! 🌟

እርስዎ ወይም ልጅዎ በተደጋጋሚ የጉሮሮ መቁሰል፣ በእንቅልፍ ወቅት መታፈን ወይም በመዋጥ ችግር እየታገላችሁ ነው? 😷 ከተስፋፋ ወይም ከተበከለ የቶንሲል ጋር የተያያዙ ችግሮች እያጋጠመዎት ሊሆን ይችላል።

በሰይፋና ሆስፒታል፣ እነዚህን ጉዳዮች ለማቃለል እና አጠቃላይ ደህንነትን ለማሻሻል ቶንሲሊክቶሚ ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ውጤታማ የቀዶ ጥገና አሰራርን እንሰራለን።

✨ ለምን ለቶንሲል ቀዶ ጥገና ምርመራ ሰይፋናን መረጡት?

1፡- የባለሙያ እንክብካቤ፡-

ልምድ ያለው የ ENT ስፔሻሊስት ቡድናችን ለፍላጎትዎ የተዘጋጀ ግላዊ እንክብካቤን ለመስጠት ቁርጠኛ ነው።

2:- በጣም ዘመናዊ መገልገያዎች

ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ ተሞክሮን ለማረጋገጥ የላቀ ቴክኖሎጂ እና ቴክኒኮችን እንጠቀማለን።

3:- ሁሉን አቀፍ ድጋፍ፡
ከቀዶ ጥገና በፊት ከሚደረጉ ምክክር ጀምሮ እስከ ድህረ-ቀዶ ህክምና ድረስ በየእርምጃው ከእርስዎ ጋር ነን።

4- በትዕግስት ላይ ያተኮረ አቀራረብ፡
ለጤናዎ እና ለምቾትዎ ቅድሚያ እንሰጣለን ይህም በሂደቱ በሙሉ እርስዎ ሙሉ በሙሉ መረጃ እንዲኖሮት እና ምቾት እንዲሰማዎት እናደርጋለን።

🔍 የቶንሲል ቀዶ ህክምና ጥቅሞች፡-

-የጉሮሮ ኢንፌክሽን ድግግሞሽ መቀነስ.
-የእንቅልፍ ወቅት ያሉ ምልክቶችን በማቃለል የተሻሻለ የእንቅልፍ ጥራት።
የተሻሻለ የመዋጥ እና የመመገብችሎታ።

📞 ዛሬ ያግኙን!
የቶንሲል ችግሮች ወደ ኋላ እንዲቆዩዎት አይፍቀዱ። በሰይፋና ሆስፒታል ምክክር በማዘጋጀት ወደ ተሻለ ጤና የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ።

📅 በ [ 0462219221 ] ይደውሉልን ወይም ለበለጠ መረጃ ድህረ ገጻችንን [Seyfanahaspital@gmail.com] ይጎብኙ።

🏥 ሰይፋና ሆስፒታል - የእንክብካቤ እጆች!!

አድራሻ ፡ ሐዋሳ ከአሮጌ መናሀሪያ ወደ ዋንዛ አደባባይ በሚወስደው አስፓልት የሺ ሆቴል ማዞሪያን እንደተሻገሩ ያገኙናል

16/10/2024

ሰይፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህጻናት ህክምና ክፍል ሁሉን አቀፍና ተደራሽ አገልግሎቱን በመስጠት በብዙዎች ዘንድ የታወቀ ነው፤ የህጻናት ህክምና ክፍል ለታካሚዎቹ ምቹ አካባቢን በመፍጠር፣ የህጻናት ጤና ምርመራ፤ የክትባት አገልግሎት፤ የተሟላ የተኝቶ ህክምና ክፍል አገልግሎት ከመቼውም ጊዜ በላይ ጥራቱን በጠበቀ መንገድ እየሰጠ ይገኛል፡፡

☎️ +251462219221
📍 አድራሻ ፡ ሐዋሳ ከአሮጌ መናሀሪያ ወደ ዋንዛ አደባባይ በሚወስደው አስፓልት የሺ ሆቴል ማዞሪያን እንደተሻገሩ ያገኙናል

Seyfana Primary Hospital offers comprehensive pediatric care, providing personalized attention and tailored treatment plans for each child. Our services include preventive care such as regular checkups, vaccinations, and screenings.
With our well-equipped pediatric ward facilities, we ensure optimal care for children. Our child-friendly environment and experienced pediatricians make Seyfana the ideal choice for your child's healthcare needs.

አድራሻ ፡ ሐዋሳ ከአሮጌ መናሀሪያ ወደ ዋንዛ አደባባይ በሚወስደው አስፓልት የሺ ሆቴል ማዞሪያን እንደተሻገሩ ያገኙናል
+251462219221
ሠይፋና ሆስፒታል የእንክብካቤ እጆች‼️

Address

Hawassa, Sidama
Hawassa

Telephone

+251977567903

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Seyfana Primary Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Seyfana Primary Hospital:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category