
23/05/2025
የሀኪሞች ደመወዝ ሊጨመር ይገባል ወይስ አይገባም የሚለው አጀንዳ ባስታወሰኝ ጊዜ እንደገና የተፖሰተ
~~~~~~~♥♥♥~~~~~~
ይህ ከታች የምትመለከቱት ልጅ ሚድዋይፈሪ(አዋላጅ ነርስ) ነው።
አንዲት እናት ቤቷ ከወለደች በኋላ እሱ ወደሚሰራበት ጤና ጣቢያ ደም እየፈሰሳት ስለመጣች የሚችለውን ሁሉ ካደረገ በኋላ ስላልቻለ ወደ ሆስፒታል ለማድረስ ሪፈር ሲላትም አምቡላንስ ማግኘት ስላልተቻለና የሚያደርስ በቂ ሰው ስለጠፋ ከሌሎች ሰዎች ጋር በመሆን እንዲህ ተሸክሞ አድርሷታል።
ለእግዚአብሔር ክብር ይድረሰውና ሴትየዋ ተርፋለች🙏
እና እንዲህ ላለው ደመወዝ ቢጨመረው ቅር የሚለው አለ?
©Via_Hakim