
16/09/2025
ሰበር ዜና
በኬሮል ሆስፒታል አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም ተገላገለች።
በዛሬው እለት የሰላሳ አመት እናት አራት ልጆችን በቀዶ ጥገና በሰላም ተገላግላለች።
ቀዶ ጥገናው የማህፀንና ፅንስ እስፔሻሊስት ሀኪም በሆኑት በዶክተር ሎምባሞ ሊራንሶ የተመራ የቀዶ ጥገና ቡድን በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል።
በአሁን ወቅት አራቱም ህፃናት የህፃናት ህክምና ሰፔሻሊስት ሀኪም በሆኑት በዶ/ር አምሳሉ በማሞቂያ ክፍል ልዩ ክትትል እየተደረገላቸው በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ።
ኬሮል ሆስፒታል
ለበለጠ መረጃ ፦
ስልክ +251461789555, +25146 178 7678 +251945333697
ኢሜይል - careallhospital@gmail.com
አድራሻ - ሆሳዕና ከለማ ሆቴል ወደ ሶሮ በር በሚወስደው መንገድ 100ሜትር ከፍ ብሎ እየሱስ ጌታ ነው በሚለው ህንፃ ያገኙናል