Gibe Times

Gibe Times We all need to equip ourselves with necessary knowledge and skills to work for better future we all dream of

25/10/2025
🎯 ግልፅ መሆን የሚገባው ጉዳይ ከዳህላክ ደሴቶች  እስከ ራስ ዱሜራ ድረስ የሚገኘው የኢትዮጵያ የባህር ድምበር ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት እስካልተመለሰ ድረስ ፤ የጅዳ ስምምነት፣ የአስመራ ...
25/10/2025

🎯 ግልፅ መሆን የሚገባው ጉዳይ ከዳህላክ ደሴቶች እስከ ራስ ዱሜራ ድረስ የሚገኘው የኢትዮጵያ የባህር ድምበር ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት እስካልተመለሰ ድረስ ፤ የጅዳ ስምምነት፣ የአስመራ ስምምነት ፣ የሊዝ፣ የኢኮኖሚ ዞን፣ ተጠቀሙ አልሙ ወዘተ ...ሚባሉ የትኛውም የሽንገላ መንገዶች አይፈቀዱም አይሆኑም አይሳኩም ።

ሻዕቢያም ሚተርፈው ኤርትራም የያዘችውን ይዛ እውነተኛ ሀገር ምትሆነውና ቀጠናው ላይ ዘላቂ ሰላምና ብልፅግና ሚሰፍነው አሰብ መቶ በመቶ ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ሲመለስ ብቻና ብቻ ነው።

በዚህ ጉዳይ አንዳንድ ወዳጆቻችን የጅዳ ስምምነት የኢኮኖሚ ዞን ብላ..ብላ የሚል ወላዋይ ትንተና ሲያቀርቡ እየታዘብን ሲሆን ይህን አይነቱን አቋም የለሽ ህዝብ አሳሳች አመለካከት ከወዲሁ እንዲያርሙ ወዳጃዊ ምክር እንሰጣለን ።

ከዛ ውጪ በመንግስትም ሆነ በመከላከያ በኩል ያለው አቋም ግልፅ ነው
"አሰብ የኢትዮጵያ የቀይ ባህር ድምበር ነው ! በየትኛውም አማራጭ ለመመለስም ከጫፍ ተደርሷል። "

#ጉዞወደአሰብ

25/10/2025
25/10/2025
25/10/2025
25/10/2025

Address

Jimma

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gibe Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram