Smile jimma dental clinic

Smile jimma dental clinic Let your smile change the world, but don’t let the world change your smile..

03/10/2025
ስትስቁ መሳቀቅ ቀረ! የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ለአዋቂና ለህፃናት፦✅ ጥርስ ምርመራ ✅ የምክር አገልግሎት✅ የጥርስ እጥበት ✅ መጥፎ የአፍ ጠረን ማከም✅ የድድ ህክምና✅ የተቦረቦረ ወይም የተ...
03/10/2025

ስትስቁ መሳቀቅ ቀረ!

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ለአዋቂና ለህፃናት፦
✅ ጥርስ ምርመራ
✅ የምክር አገልግሎት
✅ የጥርስ እጥበት
✅ መጥፎ የአፍ ጠረን ማከም
✅ የድድ ህክምና
✅ የተቦረቦረ ወይም የተበላ ጥርስ መሙላት
✅ የጥርስ ስር ህክምና
✅ መታከም ማይችል ጥርስ መንቀል
✅ የጎደሉ ጥርሶችን በቋሚና በወጪ-ገቢ መትከል
📌በቋሚ፦
፨ አክሪሊክ
፨ ክሮሞ ኮባልት
፨ ሴራሚክ
፨ ዚርኮንያ
፨ ኢ-ማክስ
📌 በወጪ-ገቢ፦
፨ በሙሉ
፨ በግማሽ
✅ የተወላገዱ ጥርሶች በሚታይ እና በማይታይ ብሬስ ማስተካከል
✅ ጥርስ በቬነሪንግ ማስዋብ ( Hollywood Smile )
✅ የጥርስ ጌጥ ማጣበቅ
✅ የጥርስ ራጂ ( Digital X-Ray )አገልግሎት

ስማይል የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
አድራሻ ጅማ ፈረንጅ አራዳ ከሲኒው ጎን ያለው ህንጻ 3ኛ ፎቅ

📲 0955550331

📲 0471119997

ለተጨማሪ መረጃ የማህበራዊ ድህረገፅ መስፈንጠራያዎቻችንን ይጫኑ፦
ቲክቶክ: tiktok.com/.

Address

Jimma Ferenge Arada ጅማ ፈረንጅ አራዳ ከሲኒው ጎን
Jimma

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Smile jimma dental clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram