Alfahim health info //

Alfahim health info // Awareness creation about all human disease sign and symptom,treatment and preventation mechanism throughout the world

Braine tumors  ወይም የቅንጭላት እጢ ምልክቶች?= ተደጋጋሚ የራስ ምታት= "የአይን ብዥታ=መንቀጥቀጥ=ጭንቀት=?ሌሎቹን በኮሜንት አሳውቁን?
02/07/2025

Braine tumors ወይም የቅንጭላት እጢ ምልክቶች?
= ተደጋጋሚ የራስ ምታት
= "የአይን ብዥታ
=መንቀጥቀጥ
=ጭንቀት
=?ሌሎቹን በኮሜንት አሳውቁን?

30/03/2023

ቦርጭን ለማጥፋት የሚመከሩ ምግቦች

ቦርጭ በሆድ ዙሪያ ከፍተኛ መጠን ያለው የስብ ክምችት ሲሆን በውበት ላይ ተፅእኖ የሚፈጥር እና ለጤናዎ ጉዳት ያደርሳል፡፡

ቦርጭን ለማጥፋት የሚመከሩ ምግቦች ፡-

ስኳር የተቀላቀለበት ምግብ እና መጠጥ መቀነስ

ስኳር ጤናችን ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንደሚያደርስ ጥናቶች ያሳያሉ ስኳር የተቀላቀለበት ምግብ ወይም መጠጥ በብዛት የሚወስዱ ከሆነ ሰውነታችን ከፍተኛ መጠን ያለው ስብ ማምረት ይገደዳል፡፡ስለሆነም ከልክ ያለፈ ስኳር መውሰድ በሆዳችን አከባቢ ስብ እንዲከማች ያደርጋል፡፡

ስለሆነም የሚወስዱትን የስኳር መጠን መቀነስ አለብን ፡፡

ለምሳሌ ፡- ለስላሳ መጠጥ ይህም ሲ ባል ስኳር የተቀላቀለባቸው ሲሆኑ እንዲሁም በፋብሪካ የተቀነባበሩና የታሸጉ ጭማቂዎች እንዲሁም ስኳር የተቀላቀለበት ቡና እና ሻይን ይጨምራል፡፡ ነገር ግን በተፈጥሮ የሚገኘው ስኳር አይጨምርም፡፡

በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ

በፕሮቲን ክብደት ለመቀነስ ከሚረዱን ጥረነገሮች መካከል አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል፡፡

አንድ አንድ ጥናቶች እንደሚያመለክቱ ትፕሮቲን የምግብ አምሮታችንን እንዲቀንስ የሚያደርግ ሀይል አለው፡፡ ስለዚህ ቶሎ ቶሎ እንድንበላ ይረዳናል፡፡

ፕሮቲን የሚገኘው ፡- ስጋ ፣እንቁላል፣ አሳ፣ የወተትውጤቶች፣ አተር፣ባቄላ ፣እና ሌሎችም በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን መውሰድ ይኖርብናል፡፡

በካርቦሀይድሬት የበለፀጉ ምግቦችን መቀነስ

በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘውን የስብ መጠን ለመቀነስ ካርቦሀይድሬት ዋና መፍትሄ ነው፡፡ ምክንያቱም ካርቦሀይድሬትን በመቀነስ የምግብ አምሮታችንን ስለሚቀንስ ነው፡፡ነገር ግንካርቦሀይድሬትን ሙሉ በሙሉ ማቋረጥ ግን ለጤናችን ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል፡፡

25/03/2023

ቋቁቻ

ቋቁቻ በፈንገስ ምክንያት በሰውነት ላይ የሚወጣ የቆዳ ችግር ነው፡፡

ቋቁቻ የሚከሰተው ፒትሮስፓረም ኦቫለ በተባለ በቆዳ ላይ በሚኖር ፈንገስ ነው፡፡ ይህ ፈንገስ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ አይደለም፣ ነገር ግን ለችግሩ በተጋለጡ ሰዎች ላይ በተለያዪ ምክንያቶች ፈንገሱ በብዛት ሲገኝ ነው፡፡

የቋቁቻ ምልክት የሚጀመረው በንጣት ሲሆን፣ እነዚህ ምልክቶች እየበዙና ትልቅ እየሆኑ ይሄዳሉ፡፡ በተጨማሪም በንጣቱ ላይ የሚፈረፈር ወይም የሚቅረፈረፍ ምልክት ይኖረዋል፡፡ በአብዛኛውን ጊዜ በአንገት ፣ በደረት እና በጀርባ ላይ ይታያል፡፡

አጋላጭ ምክንያቶች ተብለው ከተጠቀሱት መካከል የተወሰኑት፡-

በሞቃት አከባቢ መኖር ወይም ሞቃት የአየር ሁኔታ

የሰውነት የመከላከል ብቃት መቀነስ

ጥብቅ ያሉ ልብሶችን መልበስ

የሰውነት ላብ መጨመር

ቋቁቻ በተለያዩ የሚቀቡ ወይም በመታጠቢያ ሻምፖዎች መልክ የተዘጋጁ የፈንገስ መድሀኒቶች መታከም ይቻላል፡፡ በብዛት በቆዳ ላይ በሚታይበት ወቅት ለተወሰኑ ቀናት የሚዋጡ መድሀኒቶች ሊሰጥ ይችላል፡፡ ነገር ግን በቆዳ ላይ የሚወጣው የንጣት ምልክት ከህክምናው በኋላም ለተወሰኑ ሳምንታት እስከ ወራት ሊቆይ ይችላል፡፡

ቋቁቻ በባህሪው ተመላላሽ ስለሆነ በመድሀኒት ከታከሙ በኋላ ምልክቱ እንዳይመላለስ አጋላጭ ምክንያቶችን ማስወገድ አስፈላጊ ነው፡፡

Would you tell me signe of hypoglycemia ?
19/03/2023

Would you tell me signe of hypoglycemia ?

Learn how you’re in control of your Facebook experience.

19/03/2023

እስኪ comment, godiiii

የማሀፀን በር ካንሰር
09/03/2023

የማሀፀን በር ካንሰር

ብራዘር አብይ አይሰማም ባይሰማም
27/02/2023

ብራዘር አብይ አይሰማም ባይሰማም

with @ኢቲዮ360 ለዝች እናት ድምፅ እንሁናትይሄ ሰውዬ ገና ቀስ በቀስ የ ኢትዮጵያን ሕዝብ ሊያጠፋ ነው ሃሳቡ ⁉️::

ኧረ በህግ አምላክ ይላል ያገሬ ሰው?
27/02/2023

ኧረ በህግ አምላክ ይላል ያገሬ ሰው?

27/02/2023

ሁሉም! እደግመዋለው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጥግ እስከ ጥግ ሊሰማው የሚገባ ነው። #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #የእናንተገፅ

Address

Main Roade Of Adisababa
Kembolcha

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alfahim health info // posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Alfahim health info //:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram