Mado Clinic

Mado Clinic Healing with Heart and Innovation.

🌙 እንኳን ለ1446ኛው ኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።  ኢድ ሙባረክ!
30/03/2025

🌙 እንኳን ለ1446ኛው ኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ!

መልካም የረመዳን ፆም:: ረመዳን ከሪም🌙
01/03/2025

መልካም የረመዳን ፆም:: ረመዳን ከሪም🌙

📻 በደሴ ፋና ኤፍ.ኤ.ም 96.0 የጤና ፕሮግራም ላይ እሮብ የካቲት 19 ከቀኑ 10፡00 ሰአት ይጠብቁን። ዶ/ር ሬድዋን መUመድ ስለ ሳንባ ምች በሽታ ላለዎት ማንኛውም ጥያቄ በቀጥታ ስርጭት ...
26/02/2025

📻 በደሴ ፋና ኤፍ.ኤ.ም 96.0 የጤና ፕሮግራም ላይ እሮብ የካቲት 19 ከቀኑ 10፡00 ሰአት ይጠብቁን። ዶ/ር ሬድዋን መUመድ ስለ ሳንባ ምች በሽታ ላለዎት ማንኛውም ጥያቄ በቀጥታ ስርጭት ያብራራሉ:: 👨‍⚕️

Join us as Dr. Readwan Mohammed goes live on Dessie Fana FM 96.0! He will be answering your questions about Pneumonia. Tune in on Wednesday, Feb 26, at 4:00 PM. See you there! 😊

19/02/2025

Home

መልካም የከተራ እና ጥምቀት በዓል ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታይ ወንድም እህቶች፣ አባት እናቶች!
18/01/2025

መልካም የከተራ እና ጥምቀት በዓል ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታይ ወንድም እህቶች፣ አባት እናቶች!

15/01/2025

መርሳት እንደ ችግር የምናየዉ መቼ ነዉ? መርሳትንስ የሚያመጡ የህክምና ችግሮች ምንድን ናቸው?

14/01/2025

የምች በሽታ / Cold Sore

#ኮምቦልቻ

🎉ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን!
06/01/2025

🎉ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን!

03/01/2025

መፃም ጥቅም አለው?

#ኮምቦልቻ #ወሎ

31/12/2024

ፖስት-ፒል በተደጋጋሚ መጠቀም የሚያመጣው ችግር

#ኮምቦልቻ #ወሎ

30/12/2024

ማዶ መካከለኛ ክሊኒክ የኮምቦልቻ ሀይስኩል ት/ት ቤት ባፈራቻቸውና አልፎም በሀገሪቱ ታላላቅ የህክምና ተቋማት በሆኑት ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እና አይደር ሆስፒታል/መቀሌ/ ዉጤት በሆኑ በተጨማሪም በደሴ ሆስፒታል፣ በባቲ ሆስፒታልና ከሚሴ ሆስፒታል ከፍተኛ ልምድ ባፈሩት በእኒሁ ሀኪሞች በቅርቡ በኮምቦልቻ የተቋቋመ የጤና ተቋም ነዉ። ታዳ እስካሁን ለመጣንበት ጉዞ ያገዙንን ማመስገንና ማገዝ ባህልና ወጋችን ለወደፊትም ተባብሮ ዉጤት ለማምጣት ስንቅ እንደሆነ በማሰብ የኮምቦልቻ ሀይስኩል ት/ት ቤት አስተማሪዎች እና አስተዳደር ትዉልድን ለማፍራት የሚያደርጉትን ስራ ማበረታቻ እና ምስጋናም ይሆን ዘንድ ባለን የህክምና ሙያ በት/ት ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት በስፔሻሊስት ሀኪም የነጻ የህክምና ቼካፕ እና ማማከር አገልግሎት እንዲሁም ተማሪዎች በርትተው እንዲማሩ በሰልፉ ላይ አነቃቅተናል። በቀጣይም ተማሪዎችን በዘላቂነት ለመደገፍ ይህም የጤና ተማሪዎች በማእካላችን የተግባር ልምድና ስልጠና እንዲያገኙ ከት/ት ቤቱ ጋር እቅድ ነድፈናል።

#ኮምቦልቻ #ወሎ

28/12/2024

ደም ማነስ ምልክቶች !!

Address

Kombolcha

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mado Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram