Enyat Hospital

Enyat Hospital በአዕምሯችን የሳልነው በልባችን የተመኘነው... ከአካልዎ በፊት መንፈስዎ የሚታከምበት እጅግ ዘመናዊ እና ግዙፍ ሆስፒታል በወላይታ ሶዶ
ፈዋሽ እጆች ሩህሩህ ልቦች

ሆስፒታላችን እንያት ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!!
25/09/2025

ሆስፒታላችን እንያት ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!!

Check out Enyat Hospital’s post.

10/09/2025
ሁሉም በእንያት በልዩነት ቀርበዋል...©ፈዋሽ እጆች ሩህረሩህ ልቦች
26/03/2025

ሁሉም በእንያት በልዩነት ቀርበዋል...

©ፈዋሽ እጆች ሩህረሩህ ልቦች

 ?? ሼር በማድረግ የነጻ ምርመራ ዕድልን ያሸንፉ! !ሁሉንም የምርመራ ፣የህክምና፣ የማዋለድ እና የቀዶ ጥገና አገልግሎቶችን ከእንያት ሆስፒታል  የዋጋ ዝርዝር ለመግለጽ ያህል:-  (አንድ መ...
28/02/2025

?? ሼር በማድረግ የነጻ ምርመራ ዕድልን ያሸንፉ!

!

ሁሉንም የምርመራ ፣የህክምና፣ የማዋለድ እና የቀዶ ጥገና አገልግሎቶችን ከእንያት ሆስፒታል

የዋጋ ዝርዝር ለመግለጽ ያህል:-

(አንድ መቶ) ብር ብቻ ከፍለው በስፔሻሊስት ሀኪሞቻችን ይታዩ

ከ 50 (ሃምሳ) ብር ጀምሮ

ከ 1,200 (አንድ ሺህ ሁለት መቶ) ብር ብቻ ጀምሮ

ክፍል አገልግሎትን አዳር ከሌለው የመድሃኒት ብቻ በመክፈል ያገኛሉ

ክፍያ ከ 300 (ሶስት መቶ) ብር ጀምሮ

ከ 4,000 (አራት ሺህ) ብር ጀምሮ

ከ 300 (ሶስት መቶ) ብር ጀምሮ

በዘመኑ ግዙፍ መሳሪያ ከ 250 (ሁለት መቶ ሃምሳ) ብር ጀምሮ

ከ 400 (አራት መቶ ) ብር ጀምሮ

ቅናሽ ቀረበልዎት!

በተጨማሪም ወርሃዊ፣ የመንፈቅ እንዲሁም ዓመታዊ በጾታ እና በእድሜ ከፋፍለን በልዩ ቅናሽ አቀረብልንዎ!

የፈለጉትን ዓይነት የህክምና ምርመራዎችን ያለ ምንም ወረፋ ያግኙ ውጤቱንም ከነጻ የሀኪም ምክር ጋር አቀረብልንዎት!

አገልግሎት ጋር

ሁሉንም አገልግሎቶች በጥራትና በዋጋ ተመጣጣኝነት ከእንያት ብቻ ያግኙ!

ለየትኛውም ዓይነት የህክምና ፍላጎትዎ አይወስኑ!

!

በአካባቢያችን ከሚገኙ የግል፣ መንግስታዊ ያልሆኑ እና የመንግስት ማንኛውንም ዓይነት ምርመራዎችን በብቃት እና በጥራት በመስጠትም እንታወቃለን!

ሰፊ የመኪና፣ የባጃጅ እና የሞተር ማቆሚያን አዘጋጅተናል!

ትክክለኛ መረጃ ለሁሉም እንዲደርስ እውነታውን ለሁሉም ወዳጅ ቤተሰብዎ ያድርሱ!

® !

አድራሻችን:- ወላይታ ሶዶ ከመነሃሪያው ወረድ ብሎ ብሩህ ተስፋ አጸደ ህጻናት ት/ቤት ፊት ለፊት

ስልክ:-
0461801718
0465512916
0911423158

https://t.me/enyat_hospital

ማሳሰብያ:- ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ብዙ ላይክ ያገኘ አንድ የቤተሰቡን አባል የነጻ ምርመራ እንደምናደርግለት እንገልጻለን! መልካም ዕድል ይግጠምዎ!!!

22/01/2025

ለየትኛውም ዓይነት ቀላልም ሆነ ከፍተኛ ምርመራ ህክምና እና የማማከር አገልግሎት ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀናትን ጨምሮ ሳምንቱን በሙሉ 24 ሰዓት ሆስፒታላችንን እንያትን ይጎብኙ!!

®ፈዋሽ እጆች ሩህሩህ ልቦች!

ወላይታ ሶዶ ከመነሃሪያው 300 ሜትር ወረድ ብሎ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት ፊት ለፊት

0461801718
0465512916
0911423158

በአዕምሯችን የሳልነው በልባችን የተመኘነው... ከአካልዎ በፊት መንፈስዎ የሚታከምበት እጅግ ዘመናዊ እና ግዙፍ ሆስፒታል በወላይታ ሶዶ
ፈዋሽ እጆች ሩህሩህ ልቦች

Address

Sodo

Telephone

+251911423158

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Enyat Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Enyat Hospital:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram