Addis Ortho አጥንት ህክምና እና ግብዓቶች አቅራቢ

  • Home
  • Addis Ortho አጥንት ህክምና እና ግብዓቶች አቅራቢ

Addis Ortho አጥንት ህክምና እና ግብዓቶች አቅራቢ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Ortho አጥንት ህክምና እና ግብዓቶች አቅራቢ, Medical supply store, .

Orthopaedic SUPPLIES & SERVICES with subspecialty focus:
* HIP REPLACEMENTS
* * Direct Anterior Approaches
* * Primary- Revision
* KNEE REPLACEMENTS (Primary -Revision)
* FRACTURE (Pelvis, Acetabulum, Hip & others)
* ONCOLOGY (Bone TUMORS)
* SPINE service

የምስራች! በቅርቡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በአቤት ሆስፒታል የተጀመረውን የዳሌ እና የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ቀዶ ሕክምና እያገዝን መሆኑን ስናበስር በኩራት ነው።አ...
13/05/2025

የምስራች!

በቅርቡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በአቤት ሆስፒታል የተጀመረውን የዳሌ እና የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ቀዶ ሕክምና እያገዝን መሆኑን ስናበስር በኩራት ነው።

አዲሱ አገልግሎት በሀገሪቱ የሚስተዋለውን ከፍተኛ የሆነ የመገጣጠሚያ ቅየራ ፍላጎት ለማሟላት የጎላ ድርሻ ያለው አስፈላጊ ጅማሮ ነው።

የተጀመረው ህክምና ከባድ የመገጣጠሚያ ችግር ላለባቸው ታካሚዎች ሕይወታቸውን በእጅጉ ሊያሻሽሉ የሚችሉ የቀዶ ጥገና አገልግሎቶችን የያዘ ነው።

ይህ የረጅም ጊዜ እቅድ እውን ይሆን ዘንድ አስፈላጊ የሆኑ የመገጣጠሚያ ቅየራ ቁሳቁሶችን በጥራት እና በተሟላ መልኩ ስናቀርብ ከፍተኛ የሆነ ደስታ ይሰማናል።

በአዲስ ኦርቶ የጤና ስርዓቱን በአዳዲስ ፈጠራ እና በአስተማማኝ አቅርቦት ለማጠናከር ሌት ተቀን እንተጋለን። 💚💚

አዲስ ኦርቶ
ታማኝ የአጥንት ህክምና አጋርዎ!
St. Paul's Hospital Millennium Medical College-SPHMMCAaBET HOSPITALALDr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያይSamuel HailueSamuel Hailulu

የመገጣጠሚያ ህመም አብዛኞቻችን በተለያየ ጊዜ የሚያጋጥመን ነገር ነው ። በእግራችን ረጅም ርቀት  ስንጓዝ ፣ ከባድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስናደርግ  ይህ ህመም ሊሰማን ይችላል። አልፎ አል...
13/05/2025

የመገጣጠሚያ ህመም አብዛኞቻችን በተለያየ ጊዜ የሚያጋጥመን ነገር ነው ። በእግራችን ረጅም ርቀት ስንጓዝ ፣ ከባድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስናደርግ ይህ ህመም ሊሰማን ይችላል። አልፎ አልፎ ምቾት ማጣት ጉዳት የሌለው ነገር ሊሆን ቢችልም ፣ የማያቋርጥ ወይም ከፍተኛ የመገጣጠሚያ ህመም የበለጠ ከባድ ነገር እየተፈጠረ መሆኑን የሚያመለክት ሊሆን ይችላል። እነዚህ ምልክቶች ካሉ ወደ ህክምና መሄድ ትግበራ ነው።

1: ህመሙ ከእብጠት ጋር የተያያዘ ከሆነ

2: በመገጣጠሚያው ቦታ ላይ ሙቀት እና መቅላት ካለ

3: መንቀሳቀስ ካለመቻል እና ከአደጋ ጋር የመጣ ከሆነ

4፡ የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን ቢጠቀሙም ህመሙ ከቀጠለ

6፡ ከትኩሳት፣ ከህመም ጋር የተያያዘ ከሆነ

ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ
Samuel Hailu

Ortho

0933919299

እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ።እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን። HAPPY MOTHER’S DAY!!!Addis Ortho 0933919299ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉSamuelHailu
11/05/2025

እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ።
እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን።
HAPPY MOTHER’S DAY!!!
Addis Ortho
0933919299
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ
SamuelHailu

🏥🤝 Supporting Life-Changing Surgeries with PurposeAddis Ortho is proud to have contributed essential orthopedic material...
09/05/2025

🏥🤝 Supporting Life-Changing Surgeries with Purpose

Addis Ortho is proud to have contributed essential orthopedic materials for total hip replacement surgeries done at ALERT Comprehensive Specialized Hospital during the impactful surgical campaign held from May 5–7, 2025.

The Campaign was organized by the Dawoodi Bohra Community in collaboration with the Ministry of Health, this campaign was delivering orthopedic surgeries to patients— many of whom have waited years for this opportunity.

We salute the dedication of the international team of surgeons and local healthcare professionals who are making a lasting difference.

At Addis Ortho, we remain committed to supporting such missions that restore mobility, dignity, and hope.
Together, we move forward. 💚💚

Addis Ortho
Your Trusted Orthopaedic Partner!


ALERT Comprehensive Specialized Hospital
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ
SamuelHailu

08/05/2025

ከዳሌ እና ከጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ቀዶ ህክምና በፊት የሚደረጉ ቅድመ- ዝግጅቶች ምንድን ናቸው?

1፡ የተለያዩ የደም ምርመራዎች፡ እነዚህም የደም አይነት፣ ነጭ እና ቀይ የደም ህዋስ መጠን፣ የጉበት እና የኩላሊት ምርመራዎችን ያጠቃልላሉ።

2፡ የራጅ ምስል መነሳት፡ የራጅ ምስል ከአጥንት ጋር ለተያያዙ ህክምናዎች እጅግ አስፈላጊ የሆነ ምርምር ነው።

3፡የታካሚ እድሜ ከ50 የሚበልጥ ከሆነ የተለያየ የልብ ምርምራዎች ይደረጋሉ።

4፡ በሰመመን ሀኪም የሚደረግ ምርምራ

እነዚህ ምርመራዎች የሚደረጉትም አንድ ሰው ለቀዶ ህክምናው ብቅ ነው አይደለም የሚለውን ለመወሰን እና ከቀዶ ህክምናው በፊት የሚስተካከሉ ነገሮችን ለማስተካከል ነው።


ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ
SamuelHailu
0933919299

06/05/2025

የመገጣጠሚያ ህመም አብዛኞቻችን በተለያየ ጊዜ የሚያጋጥመን ነገር ነው ። በእግራችን ረጅም ርቀት ስንጓዝ ፣ ከባድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስናደርግ ይህ ህመም ሊሰማን ይችላል። አልፎ አልፎ ምቾት ማጣት ጉዳት የሌለው ነገር ሊሆን ቢችልም ፣ የማያቋርጥ ወይም ከፍተኛ የመገጣጠሚያ ህመም የበለጠ ከባድ ነገር እየተፈጠረ መሆኑን የሚያመለክት ሊሆን ይችላል።
እንግዲያው, ችላ ማለትን ለማቆም እና ትኩረት መስጠት ለመጀመር ጊዜው መቼ እንደሆነ ለማወቅ ቪዲዩውን ይመልከቱ።

ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ
SamuelHailu

Ortho

0933919299

01/05/2025

የአጥንት መሳሳት ተጋላጭነትን እንዴት እንቀንስ?

1. አልኮል መጠጣት እና ሲጋራ ማጨስ ማቆም።

2. የካልሺየም ንጥረ ነገር የምናገኝባቸውን ምግቦች መመገብ። የወተት ተዋፅኣ ፣ አሳ፣ እንቁላል፣ እና አረንጓዴ አትክልቶችን መመገብ።

3. በቂ የፀሀይ ብርሀን ማግኘት።

4. የሰዉነት የክብደት እና ቁመት ምጣኔን ማስተካከል።

5. የእንቅርት፣ የስኳር እንዲሁም ሌሎች ተጓዳኝ ህመም ካለን በአግባቡ መከታተል።

6. ለሌላ ህመም የምንወስደው መድሀኒት ካለ ከሀኪሞ ጋር መማከር።

በአዲስ ኦርቶ ሙሉ እና ግማሽ የዳሌ መገጣጠሚያ የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ፣ ከፍተኛ የአጥንት አደጋዎች ህክምና ፣ ዉስብስብ የሆነ የአጥንት እና የዳሌ ቀዶ ህክምና ያገኛሉ።


0933919299
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ
Samuel Hailu
Addis Ortho

29/04/2025

የአጥንት መሳሳት መንስኤዎች
1: የእድሜ መጨመር
2: ፆታ: ሴቶች ከወንዶች ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው
3: የቫይታሚን ዲ እና የካልሺየም ንጥረነገር እጥረት
3: አንዳንድ መድሀኒቶች ረዘም ላለ ጊዜ ከተወሰዱ የአጥንት መሳሳት ሊያስከትሉ ይችላሉ
5: የሰዉነት የክብደት እና ቁመት ምጣኔ ማነስ
6: የአልኮል መጠጦችን መጠቀም እና ሲጋራ ማጨስ
#በቂ ፀሀይ በማግኘት፣ አመጋገባችንን ፣ የሰዉነት የክብደት እና ቁመት ምጣኔያችንን በማስተካከል የአጥንት መሳሳትን እንቀንስ።
ዶ/ር ሳሙኤል
Samuel Hailu

25/04/2025



ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

- ሙሉ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ
- ግማሽ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ
- የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ

ይደውሉ ወይም በድረ ገፃችን ቀጠሮ ይያዙ

0933 919299

***
24/7 የድንገተኛ አገልግሎት ለትኩስ ስብራት

24/04/2025

የአጥንት መሳሳት

***
24/7 የድንገተኛ አገልግሎት ለአጥንት ስብራት

ቀጠሮ ለመያዝ
0933919299

20/04/2025

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሰን!

Samuel

ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ

Addis Ortho አጥንት ህክምና እና ግብዓቶች አቅራቢ

Address


Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00
Sunday 08:00 - 17:00

Telephone

+251924222227

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ortho አጥንት ህክምና እና ግብዓቶች አቅራቢ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Addis Ortho አጥንት ህክምና እና ግብዓቶች አቅራቢ:

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram