21/07/2023
ሰላም ወዳጆቼ ባላችሁበት ሰላም ለናንተ ይሁን።
#ስለዚች እፅ ምንያክል ያዉቃሉ ??
#ዕፀ አደናግር ትባላለች
#ለዕፀ መሰውረ
#ለአቃቤርስ
#ለመፍዝዝ
#ለሙራደ ብር
#ለግርማ ሞገስና
ለተለያዩ የጥበብ ሥራዎች ታገለግላለች እንዲሁም እሳታዊና ነበልባላዊ ተፈጥሮ ስላላት እሳትን ለመፍጠርም ታገለግላለች ቀደምት ጥበበኞች አባቶታችን እሳትን ከዝች እንጨት በማግኘት ይጠቀሙ እንደ ነበረ ይነገራል
ከዚያም አልፎ እችን እፅ ከያዙ ማንኛውም ምድራዊ ሐይል እንደማያጠቃና እንደማያሸንፍ እውናዊ ታሪክነው እፅዋቷ በበረሐማ አካባቢ ወንፈዝ ደንበር ነው ምትገኘው ።
ጥይት ሲተኮስ ጥይቱን ወደውሐነት ትቀይረዋለች ጠላት ሲመጣብህ ሰውን ዛፍና ድንጋይ አስመስላ ታሳየዋለች አንዳንዴም ሐቅሉን ሰውራ ታዞረዋለች።
እችን ይዘው አንበሳና ነብር ካለበት ቢሄዱ የመጣላትም ሆነ የመናከስ አቅም የላቸውም እንደቤት ውሻና ድመት ይሆናሉ ።
ለጠፋሰው እችን ዕፅ በስሙ ቆርጠው እከሌን አምጣብለው ከቤት ቢያስቀምጡት ጠፍቶ የኮበለለው ሰው ሀገር አቆራርጦ ይመጣል።
የደሀኸየ ሰው ከሳጥኑ ቢያስቀምጣት በአጭር ጊዜ ይከብራል
ሐብት ታፈላለች ሀብት አፍላም ይሏታል።
ከፍተኛ የሆነ የጥበብ አገልግሎት ይሰራባታል
ሐገረ ጥበብ (የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/+HpiJ_t3eb7diNzc8