23/10/2025
ከታች በተዘረዘሩት ህመሞች እየተቸገሩ ከሆነ ወደ ማዕከላችን ጎራ ይበሉ!!
• የጀርባ, የወገብ,የዲስክ መንሸራተት(Upper and lower back pain and Disc Bludge treatment )
• ከስትሮክ በኃላ ለሚመጡ የሰውነት መድከም/አለመታዘዝ (Post stroke rehabilitation)
• ለጉልበት ህመም ለቁርጨምጪሚት እና ለእግር ህመም (Knee pain,Ankle pain,heel pain)
• ለአጥንት መሳሳት እና አርትራይተስ (Osteoporosis and Arthritis)
• ከቀዶ ህክምና በኃላ የማገገሚያ ህክምና (post-surgery rehabilitation)
• ለማንኛውም አይነት ስፖርታዊ ጉዳቶች (Any Sport Related Injuries)
• ለማንኛውም የነርቭ ፡የጡንቻ እና የመገጣጠሚያ ችግሮች የፊዚዮቴራፒ ህክምና (Any Nerve,muscular and joint physiotherapy treatment)
• የህፃናት የእድገትና የቋንቋ መዘግየት ህክምና (Pediatric physiotherapy, Speech and language therapy)
የማገገም ሂደትዎን በማዕከላችን ካሉ ብቁ ፊዚዮቴራፒስቶች ጋር ውጤታማ እና ፈጣን ያድርጉ!
ራፋ ፊዚዮቴራፒ 🎆🎆
አድራሻ - ሲኤምሲ ሚካኤል ጉጂ ሃይላንድ ሥስተኛ ፎቅ
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ከጠዋቱ2:00እስከ ማታ 2:00
ለበለጠ መረጃ
0967855555
0967455555
#ህክምና