Dr. Abera - Rama Internal Medicine and surgery Speciality center /woldia/

  • Home
  • Ethiopia
  • Woldia
  • Dr. Abera - Rama Internal Medicine and surgery Speciality center /woldia/

Dr. Abera - Rama Internal Medicine and surgery Speciality center /woldia/ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dr. Abera - Rama Internal Medicine and surgery Speciality center /woldia/, Medical and health, Woldia.

08/03/2026

ለጤናዎ መፍትሄ

ተቋማችን የውስጥ ደዌንም የቀዶ ህክምናንም አጣምሮ በመያዝ ለጤናዎ መፍትሄ ለመሆን ዝግጁ የሆነ ተቋም ነው ይምጡ ብቃት ባላቸው ባለሞያዎች ዘመኑ ባፈራቸው የህክምና መሳሪያዎች በመታገዝ እናገለግልዎታለን።

አድራሻችን ወልድያ ጎንደርበር ቤዛዊት አካዳሚ ፊለፊት
ስልክ 0334313131
0988312181

26/02/2026

ለጤናዎ ግፊትዎን ይከታተሉ

25/02/2026

ብልህነት የተሞላው የአኗኗር ዘዴን በመጠቀም ራስዎን ይጠብቁ!!!

19/02/2026
16/02/2026

ከተለያዬ አካባቢ ለሚመጡ ታካሚዎቻችን አድራሻችን. ለመጠቆም ያክል

ጥራት ያለው የአንገት በላይ ህክምና በወልድያ! 🏥​የዶር አበራ-ራማ የውስጥ ደዌና የቀዶ ህክምና ማእከል በየወሩ አንድ ጊዜ የሚያቀርበውን ልዩ የስፔሻሊስት ህክምና ይዞላችሁ ቀርቧል። የፊታችን...
16/02/2026

ጥራት ያለው የአንገት በላይ ህክምና በወልድያ! 🏥

​የዶር አበራ-ራማ የውስጥ ደዌና የቀዶ ህክምና ማእከል በየወሩ አንድ ጊዜ የሚያቀርበውን ልዩ የስፔሻሊስት ህክምና ይዞላችሁ ቀርቧል።

የፊታችን የካቲት 14 የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሀኪም በማስመጣት የሚከተሉትን ህክምናዎች እንሰጣለን፦

​የአንገት በላይ ምርመራ
​የቶንሲል እና የአፍንጫ ቶንሲል ምርመራና ቀዶ ህክምና
​የሳይነስ ምርመራና ህክምና
​የከንፈር መሰንጠቅ ቀዶ ህክምና
​የጆሮ ህመም ምርመራና ህክምና
​የአንገት በላይ እባጮች ምርመራና ህክምና

​📍 አድራሻ፦ ወልድያ፣ ጎንደርበር - ቤዛዊት አካዳሚ ፊት ለፊት
📞 ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለመያዝ፦
​033-431-31-31
​0988-31-21-81

​ዶር አበራ-ራማ - ጤናዎ የኛ ቀዳሚ ተግባር ነው

12/02/2026

#ቶንሲል

10/02/2026

#ያጋሩልን

የአንገት በላይ ህክምና ፈላጊዎች ብዙ ርቀት ሄደው ላላስፈላጊ መጉላላት እንግልት እና ወጭ እንዳይዳረጉ ያግዛል እርስዎም መረጃውን ሲያጋሩ እኛንም ታካሚዎችንም ማገዝ ነው

የአንገት በላይ ምርመራየካቲት 14 ,የአንገት በላይ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና አገልግሎት በዘርፉ አንቱታን ባተረፉ ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ሀኪም ይሰጣል።ለአንገት በላይ ህክምና ብለው ረዥም ...
09/02/2026

የአንገት በላይ ምርመራ

የካቲት 14 ,የአንገት በላይ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና አገልግሎት በዘርፉ አንቱታን ባተረፉ ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ሀኪም ይሰጣል።

ለአንገት በላይ ህክምና ብለው ረዥም ርቀት አይጓዙም እዚሁ በአካባቢዎ በቤትዎ ሆነው ህክምናውን ያገኛሉ ለዚህ ደግሞ ማእከላችን ምንግዜም በወር በወር በማስመጣት አገልግሎቱን እንዲያገኙ ምቹ ሁኔታ ፈጥረንልዎታል።

የካቲት 14 ከመድረሱ በፊት ቀድመው ወረፋ ማስያዝ ይችላሉ ።

ራማ የውስጥ ደዌና የቀዶ ህክምና ማእከል
ወልድያ ጎንደርበር
ለበለጠ መረጃ
0334313131
0988312181

08/02/2026



ሁልግዜ ከወልድያ ደም ባንክ ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው የደም ልገሳ ፕሮግራም የለገሳችሁ ወዳጆቻችን እያመሰገን ወደፊትም የሰውን ህይወት ለማትረፍ እንሞክራለን።

የካቲት 14 የአንገት በላይ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና አገልግሎት የምንሰጥ ይሆናል መረጃውን ለሌሎችም ያድርሱልን

Address

Woldia
RAMA

Telephone

+251988312181

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr. Abera - Rama Internal Medicine and surgery Speciality center /woldia/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share