16/11/2025
ሁሉም ሰው ሸር በማድረግ ለሁሉም አድርሱ
*እንደሚታወቀው ወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከCBP(cure blindness project) ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከህዳር 22/03/18--27/03/18 ዓ .ም የሚቆይ የአይን ሞራ ግርዶሽ ላለባቸው ወገኖቻችን የነፃ ህክምና ስለሚሰጥ ችግሩ ያለባችሁ ወገኖቻችን ሁሉ በተጠቀሰው ቀን በመገኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል በታላቅ ደስታ እናሳውቃለን!!!