Dr. Abdulsemed Worku Nida

Dr. Abdulsemed Worku Nida Physician, Experienced in health and Higher Education leadership. Multi_ Talented,
Ethiopian
Will p physician

30/05/2024

With Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል – I just got recognized as one of their rising fans! 🎉

  ለሥራ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!   #በፌነት ክሊኒክ፤ ጉብሬ ቅርንጫፍ (ቁጥር 2):-ክሊኒካችን በቅርቡ በጉብርየ ፣ ወልቂጤ ለሚከፍተው ቅርንጫፍ ባሉት ክፍት መደቦች የተለያዩ ሰራተኞችን...
22/05/2024

ለሥራ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!

#በፌነት ክሊኒክ፤ ጉብሬ ቅርንጫፍ (ቁጥር 2):-

ክሊኒካችን በቅርቡ በጉብርየ ፣ ወልቂጤ ለሚከፍተው ቅርንጫፍ ባሉት ክፍት መደቦች የተለያዩ ሰራተኞችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች ከቀን 14/09/2016 እስከ ቀን 24/09/2016 ባሉት የስራ ቀናት ወልቂጤ በሚገኘው መስሪያ ቤታችን በአካል በመገኘት (የትምህርት ማስረጃቹ በመያዝ ) ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
1/ የስራ መደቡ መጠሪያ፤ የሂሳብ ባለሞያ
• የትምህርት ደረጃ፤ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በአካውንቲንግ፤በኢኮኖሚክስ፤በማኔጅመንት ወይም ተያያዥነት ባላቸው የትምህርት መስኮች በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
• የስራ ልምድ፤ 0 አመት
• የስራ ቦታ ፤ጉብሬ
• ፆታ፤አይለይም
• ደሞዝ፤ በስምምነት
• ብዛት፤1
• ከመንግስት መስሪያ ቤት ዋስ ማቅረብ የሚችል
• መሰረታዊ የኮምፒተር እውቀት ያለው
2/ የስራ መደቡ መጠሪያ፤ ክሊኒካል ነርሲንግ
• የትምህርት ደረጃ፤ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በነርሲንግ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ/ቀች
• የስራ ልምድ፤ 2 አመት እና ከዚያ በላይ
• የታደሰ ሞያ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
• ደሞዝ፤ በስምምነት
• ስራ ቦታ ፤ ጉብሬ
• ብዛት ፤01
3/ ስራ መደቡ መጠሪያ፤ ላቦራቶሪ ቴክኒሻን/ቴክኖሎጂሰት
• የትምህርት ደረጃ፤ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በላቦራቶሪ ቴክኒሻን/ቴክኖሎጂሰት ትምህርት በዲፕሎማ /በዲግሪ የተመረቀ/ቀች
• የስራ ልምድ፤ 2 አመት እና ከዚያ በላይ
• የታደሰ ሞያ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
• ደሞዝ፤ በስምምነት
• ስራ ቦታ ፤ ጉብሬ
• ብዛት ፤02
4/ ስራ መደቡ መጠሪያ፤ የካርድ ክፍል ሰራተኛ
• የትምህርት ደረጃ፤ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በኮምፒተር/አይቲ ትምህርት በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች
• የስራ ልምድ፤ 0 አመት እና ከዚያ በላይ
• ደሞዝ፤ በስምምነት
• ስራ ቦታ ፤ ጉብሬ
• ብዛት ፤02
• ፆታ፤ሴት
5/ ስራ መደቡ መጠሪያ፤ ረነር
• የትምርት ደረጃ፤10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
• ደሞዝ፤ በስምምነት
• ስራ ቦታ ፤ ጉብሬ
• ብዛት ፤01
• ፆታ፤ሴት
6/ ስራ መደቡ መጠሪያ፤ ጽዳት ሰራተኛ
• የትምርት ደረጃ፤8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
• ደሞዝ፤ በስምምነት
• ስራ ቦታ ፤ ጉብሬ
• ብዛት ፤02
• ፆታ፤ሴት
7/ ስራ መደቡ መጠሪያ፤ የጥበቃ ሰራተኛ (ብዛት 02)
• የትምርት ደረጃ፤10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
• ደሞዝ፤በስምምነት
• እድሜው ከ25-40 አመት የሆነና ዋስ ማቅረብ የሚችል።

አድራሻችን:- ወልቂጤ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ/ቀይ መስቀል ፋርማሲ አጠገብ
ስልክ:- +251113659373

!!!

01/03/2023

ቀን:- 22/06/2015ዓም



*ሙያ :- Clinical Nurse/Generic/Upgraded Nurse, BSc ነርስ

*ቦታ:- ፌነት መ/ክሊኒክ፣ ወልቂጤ

#ፌነት ክሊኒክ Bsc Clinical Nurse አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

#መስፈርቶቹ በተመለከተ፦
1. የት/ት ደረጃ: BSc in Clinical nursing
2. COC እና የሙያ ፈቃድ ያለዉ/ላት
2. #የስራ ልምድ:-
A- Generic/clinical Bsc nurse having Zero and above service years (ከዜሮ አመት ጀምሮ)
2_ Up graded Bsc nurse 0 year and above service year
3. ደመወዝ፡ በስምምነት (attractive and with 15 days of duty payment- ከደመወዝ በተጨማሪ ድዩቲ ስላለ የ15 ቀናት የማታ ተረኝነት አበል)
4. ልምድ ላላቸው አመልካቾች Clearance እና ለጀማሪ ደግሞ ከላይ የተዘረዘሩትን የሚያሟላ ሁሉ
ለሚቀጥሉት 10 የስራ ቀናቶች ማስረጃዎቻቹን በመያዝ በአካል ማመልከት ይችላሉ።

ማስታወሻ:- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።

**አድራሻ፦ወልቂጤ ከተማ የቀድሞ ቤተሠብ መምረያ ወይም ያሁኑ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል መድኃኒት ቤት፣ ወልቂጤ ቅርንጫፍ አጠገብ።

ለበለጠ መረጃ:-+251920127189/0911658074

፣ ወልቂጤ!

Fennet Medium clinic, Wolkite

Abdulsemed Worku Nida መልካም የትምህርት ዘመን ( Residency/specialty training programs) ይሆንልን ዘንድ በመመኘት የInternal Medicine ዲፓርትመን...
06/02/2023

Abdulsemed Worku Nida
መልካም የትምህርት ዘመን ( Residency/specialty training programs) ይሆንልን ዘንድ በመመኘት የInternal Medicine ዲፓርትመንት ስታፎቻችን ሸኝተውናል። ቦታው:- ፣ ወልቂጤ።

#በሰላም አቆይቶን በየዘርፋችን በስኬት ታጅበን ድጋሚ በሰላም ያገናኘን!!!

Drs ላደረጋችሁልን ሁሉ ከልብ እናመሠግናለን 🙏❤!

The beginning of the other end, another history to come then to go.ለሁሉም ጊዜ አለውና በብዙ ስኬቶችና በጥቂት ተግዳሮቶች ያለፉትን አመታት አሳልፌ ለመ...
01/02/2023

The beginning of the other end, another history to come then to go.
ለሁሉም ጊዜ አለውና በብዙ ስኬቶችና በጥቂት ተግዳሮቶች ያለፉትን አመታት አሳልፌ ለመማር በወሰንኩኝ ጊዜ አላህም አግዞኝ የመረጥኩትን ስፔሻሊቲ ለመማር እድሉን አገኘሁኝ።

After being matched in -2022, I'm going to start Residency/speciality training program in Internal Medicine, Under Scool of Medicine; College of Medicine and Health sciences, Wolkite University. Happy and lucky to be among the first batch residents in a college, school, dept & hospital at which I'd been the pioneer role player as a staff, a first Dean, and a first CED in it's establishment.

I'm really grateful for those who have been supportive and friendly in all ups and downs passed sofar; especially Dr. Riyad Ibrahim ( head of dpt of IM), all staffs of dept of IM, Dr. Abdurehim Bedru- Abdu Ye Meymun( CED), staffs of CMHS, Wolkite university, Staffs in Ministry of Health,Ethiopia families, friends, many others, even for the few hater-losers( not to mention- ሚስማር ሲመታ ይጠነክራል ይሏልና አጠንክራቹኛል። እንደ እናንተ ክፋት በሆነ አለም ጨልማ በነበር።) and ... etc.

#ከሁሉም በላይ ምስጋና #ለአሏህ ይገባው- አልኸምዱሊላህ!!
Abdulsemed Worku Nida

 #ልጄ  #ኪሎው ከአንድ ዓመቱ ጀምሮ ምንም አይጨምርም ምክንያቱ ምንድነው ❓️ ኪሎው እንዲጨምርስ ምን ልመግበው❓️ 🥑🥥🍓🍉🥦🍞🥩🥗🍲🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹          👉 ማንኛዉም  #ህፃን ልጅ...
29/12/2022

#ልጄ #ኪሎው ከአንድ ዓመቱ ጀምሮ ምንም አይጨምርም ምክንያቱ ምንድነው ❓️ ኪሎው እንዲጨምርስ ምን ልመግበው❓️ 🥑🥥🍓🍉🥦🍞🥩🥗🍲
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

👉 ማንኛዉም #ህፃን ልጅ በእድሜው ልክ ኪሎው፣ቁመቱም እንዲሁም የጭንቅላት መጠኑ እያደገ መሄድ ይኖርበታል::

👉 ሆኖም አንዳንድ ህፃናት በተለየየ ምክንያት ኪሎዋቸው ላይጨምር ይቺላል

👉👉 #ህፃናት ኪሎዋቸው እንዳይጨምር የሚያደርጉ ምክንያቶች ምንድናችው❓️

✔️ ተደጋጋሚ የሰውነት ዉስጥ ኢንፌክሽን(ለምሳሌ የሳምባ እና የአንጀት ኢንፌክሽን)

✔️ የምግብ እጥረት ወይም በበቂ መጠን ምግብ አለመውሰድ

✔️ የማዕድን እና ሌሎች ንጥረ ነገሮች እጥረት

✔️ ስር የሰደዱ ህመሞች( )

ለምሳሌ: የልብ( ) የኩላሊት እና የጉበት ህመሞች

✔️ የጨጓራ እና የአንጀት ህመሞች

✔️ የሆርሞን የመብዛት/የማነስ ችግሮች

🔹የኢንሱሊን( ) እጥረት:( Melitus)
🔹የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት ( )
🔹 የእድገት ሆርሞን እጥረት ( hormone)

🛑 ስለዚህ ኪሎዋቸው ከእድሜያቸው አንፃር በጣም ዝቅተኛ ከሆነ ሀኪም ጋር በ አካል ቀርቦ ምክንያቱ መታወቅ እና መለየት አለበት❗️

✍️ ሆኖም በአጠቃላይ ህፃናት ኪሎዋቸው እንዲጨምር ከተፈለገ ክብደትን የሚጨምሩ ምግቦችን በተለያየ አዘገጃጀት እያዘጋጀን እንዲመገቡ ማድረግ ያስፈልጋል

✍️ ታድያ እነዝህ ክብደት የሚጨምሩ ምግቦች የትኞቹ ናቸው❓️

👉👉 #ወተት እና #የወተት #ተዋጽኦ

🔹 እርጎ
🔹 አይብ
🔹 ወተት
🔹 ቅቤ

👉👉 #ኃይል እና #ሙቀት ሰጪ( )

🔘 ለውዝ ቅቤ በዳቦ
🔘 ሩዝ
🔘 ድንች
🔘 በቆሎ
🔘 ዳቦ
🔘 ፓስታ
🔘 አጃ

🛑 #ፕሮቲን

🔸 ቀይ ሥጋ
🔸 የዶሮ ስጋ
🔸 የጎድን ስጋ
🔸 ቱና እና ሰርዲን የመሳሰሉትን ዓሳዎች
🔸 እንቁላል
🔸 አተር እና የተልባ ዘሮች
🔸 የአኩሪ አተር ወተት

👉👉 #ቅባቶች እና #ዘይቶች

🔵 የወይራ ዘይት
🔵 የአቮካዶ ዘይት
🔵 የሱፍ ዘይት
🔵 ቅቤ
🔵 የኦቾሎኒ ቅቤ እና የሱፍ አበባ ቅቤ

👉👉 #አትክልቶች #እና #ፍራፍሬዎች

🔻 ኮኮናት
🔻 አቮካዶ
🔻 ቴምር እና ዘቢብ
🔻 ሙዝ
🔻 ዱባ እና ሌሎች የሥር አትክልቶች

#ለህፃናት #ጤናማ #ክብደትን #መጨመር የሚያችሉ መንገዶች

👉 ህፃናት ረሃብ በተሰማቸው ጊዜ ሁሉ እንዲበሉ ይፍቀዱ

👉 ልጆች ጣፋጭ የታሸጉ መጠጦችን እንዲወስዱ አይፍቀዱ/አያስለምዱ

👉 በቀን ብዙ ጊዜ አነስ አነስ አድርገው በየ 2-3 ሰአት ይመግቧቸው

📌 በቀን ብዙ ወተት (በቀን ከ 500 ሲሲ በላይ መጠጣት የለባቸውም)

📌 በቀን በተደጋጋሚ ጭማቂ እንዳይጠጡ ያድርጉ

👉 የድንች ቺፕስ እና ፈጣን ምግብ ያሉ ምግቦች አላስፈላጊ የሆነ ጤናማ ወዳልሆነ ክብደት መጨመር ሊመሩ ስለምችሉ እነዚህን ምግቦች ልጆች ባያዘወትሩ ይመከራል

👉በዶ/ር ፋሲል መንበረ
(በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜድካል ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር እና የ ህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም)

ለሌሎች እንዲደርስ ያበረታቱ፣ ያጋሩት( Share, comment, like)።

እናመሰግናለን!
Worku Nida

ሰበር ዜና ለውድ ታካሚዎቻችን:- በፌነት ክሊኒክ፣ ወልቂጤ Fennet Medium clinic, Wolkite ከሌሎች ከምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች በተጨማሪ    (  ) ዘወትር  #ሰኞ እና...
22/12/2022

ሰበር ዜና ለውድ ታካሚዎቻችን:- በፌነት ክሊኒክ፣ ወልቂጤ Fennet Medium clinic, Wolkite

ከሌሎች ከምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች በተጨማሪ

( ) ዘወትር
#ሰኞ እና #ረቡእ ቀን ህክምና መስጠት መጀመራችን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

አድራሻ:- በወልቂጤ ከተማ የቀይ መስቀል ፋርማሲ አጠገብ( ከዋናው አስፋልት 50 ሜትር ገባ ብሎ፣ ከBZ ሆቴል ጀርባ)

ስልክ ቁጥር:-
0911658074/0920127189

26/11/2022

Notice

Sweat chloride test for suspected cystic fibrosis cases is being done at Saint Paul hospital always free of charge on weekly basis.

If you come across individuals with the below clinical features or other sign and symptoms of cystic fibrosis please send/link them (all age groups) to Saint Paul hospital for the gold standard test of cystic fibrosis.

Testing day: Thursday afternoon (always) and any day with communication and prearrangement.

For test, schedule arrangement or further inquiries, pleas call
1. 0911993975 Dr Abate Yeshidinber (Associate professor of pediatrics and child health, Pulmonology and Critical Care subspecialist) or

2. 0910026169 Dr Ayenew Tamene (Pediatrician, Pulmonology and Critical Care Medicine Fellow)

በምስሉ ላይ  የምትመለከቷት ልጃገረድ በplexiform neurofibroma በሚባል ህመም እየተሰቃየች የምትገኝ ልጅ ናት። ምስሏ በሰሞኑ በማህበራዊ ሲዘዋወር በማየታችን ስለ በሽታው ጥቂት ል...
15/11/2022

በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ልጃገረድ በplexiform neurofibroma በሚባል ህመም እየተሰቃየች የምትገኝ ልጅ ናት። ምስሏ በሰሞኑ በማህበራዊ ሲዘዋወር በማየታችን ስለ በሽታው ጥቂት ልንል ወደድን፣ እነሆ ያንብቡት:-

ይህ ህመም የሚያጠቃው በቆዳችን ስር የሚገኙ ወይም ወደ ውስጥ ዘልቀው ከሚገኙ ከየትኛውም ከሰውነታችን ነርቮች ላይ ለምሳሌ ከሆድ ፣ ከደረት ፣ ከአከርካሪ ላይ ሊነሳ የሚችል እባጭ (tumor) ነው።

ነርቭን የሚሸፍነው እና የሚከላከል ቲሹ ውስጥ የሚፈጠር ዕጢ። Plexiform neurofibromas ከአእምሮ እና ከአከርካሪ ገመድ ውጭ በሰውነት ውስጥ በማንኛውም ቦታ ሊከሰት ይችላል.

ፊት ላይ (በዓይን አካባቢ ጨምሮ)፣ አንገት፣ ክንዶች፣ እግሮች፣ ጀርባ፣ ደረት፣ ሆድ እና የውስጥ አካላት ላይ ሊከሰቱ ይችላሉ። ትላልቅ እጢዎች ነርቭ እንዲወፈር እና እንዲሳሳት ሊያደርግ ይችላል ይህም በአቅራቢያው ያለውን አጥንት፣ ቆዳ እና ጡንቻ አወቃቀር ይጎዳል።

ፕሌክሲፎርም ኒውሮፊብሮማስ ከባድ ህመም፣ የመንቀሳቀስ ችግር፣ የማየት እና የመስማት ችግር፣ የደም ግፊት እና ሌሎች የህክምና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል። አብዛኞቹ ፕሌክሲፎርም ኒውሮፊብሮማዎች ካንሰር አይደሉም፣ ግን አንዳንዶቹ ካንሰር ሊሆኑ ይችላሉ።

ባጭሩ ልጃገረዷ በልዩ ባለሙያ ቡድን (የዳሪማቶሎጂስት፣ የኒውሮሎጂስት፣ የዓይን ሐኪም እና የፕላስቲክ የቀዶ ጥገና ሐኪም) መታየት አለባት እና በተያያዙ ግኝቶች ላይ በመመስረት ተገቢውን እንክብካቤ ታገኛለች።

Via . Haileleul-ሀኪሙ

!

14/11/2022

ሌላ ሰበር #በፌነት ክሊኒክ..

ከእንግዲህ ለተጨማሪ ልዩ የላቦራቶሪ ምርመራዎች ከከተማችን ወልቂጤ ወደ ሌሎች የሀገራችን ከተሞች መጓዝ ቀረ!!

ለግለሰቦች፣ ለሁሉም የህክምና ተቋማት ( )በሙሉ

ክሊኒካችን በአካባቢያችንና አጎራባች ዞኖች በ8+ በላይ የሚሆኑ ስፔሻሊስቶችን በመያዝ ህክምና እና ምርመራ የሚሰጥ ከመሆኑም በላይ የተደራጀ የላቦራቶሪ ባለቤት መሆኑ ይታወቃል!!

በዚህም ከተለያዩ የህክምና ተቋማት የሚላኩ በርካታ ምርመራዎችን 24 (ሃያ አራት ) ሰዓት በጥራት በማከናወን ላይ ይገኛል!!

አሁን ደግሞ በሌላ ከፍታ አዲስ አበባ ከሚገኙ የሀገራችን ግዙፍ እና ስመጥር ላቦራቶሪዎች መሀከል ግንባር ቀደም ከሆነው ( ICL) ጋር በመተባበር ተጨማሪ ከ #300 በላይ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን በጥራት አቀረበልዎ!!



* በጉበት ቫይረስ ለተጠቁ ታካሚዎች የቫይረሱን ቁጥር መለካት ( )

* ከመሃንነት ጋር የተያያዙ ሙሉ የላቦራቶሪ ምርመሪዎችን ለወንድም ሆነ ለሴት ( )

* የፈለጉትን ዓይነት የሰውነትን የጉዳት መጠን መለካትን አካቶ

* ከዕድሜ ጋር ተያይዞ በተለያዩ ጊዜያት መሰራት ያለባቸውን ምርመራዎችን (በተለይም #ለወንድም ሆነ ለሴት #ከ40 ዓመት በላይ ለሚሆኑ)

* ምርመራዎች ከደም ናሙና (የጉዳት መጠንን የሚተነብይ)

* በሽታ ያለበትን ደረጃ የሚያሳዩ ምርመራዎች

* ማንኛውንም ዓይነት የሰውነት ኢንፌክሽኖችን የሚለዩ
ምርመራዎች (Rubella, Toxoplasmosis, CMV, )

*

* ሁሉንም ዓይነት በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ቫይታሚኖች መጠን ምርመራዎች (Bit B 12, bit D..,)

* 24 hour creatinine

*

*A*O quantitatives



* በሰውነት ውስጥ የሚገኙ የመድኃኒቶች መጠን ( etc)

* Immunoglobulins (IgG, IgM)

*Epithelial membrane antigen

*

*Ki167

* 's_tumor_protein

*All his to pathologic tests

* (Cytokeratin, vimentin)

*Female thyroid, male thyroid

*Pancreatic panel

* (RFT, LFT, lipid profile, Electrolyte, GGT, Iron, uric, LDH)

*Cortisol (Serum and urine)

*Folate, Ferritine,

* Free T3 and T4 and TSH

*HB core total, IGM

*

*Phosphorus, urine

*PTH (Parathyroid hormone)

*Total protein

* #የካልቸር ምርመራዎች (የደም፣ የሽንት፣ የሰገራ እና የተለያዩ የሰውነት ፈሳሾችን)

* ለነፍሰጡር እህቶቻችን የተለየ የፓኬጅ ምርመራዎች

* ሁሉንም ዓይነት #የሆርሞን ምርመራዎችን በልዩ ጥራት እና አስተማማኝነት

* የCD4 ምርመራን የመሳሰሉትን

* በተሟላ መልክ ከፌነት ክሊኒክ ጋር እነዚህን እና ሌሎች በርካታ ዓይነት እና ቁጥር ያላቸውን ምርመራዎች በልዩ ጥራት እና ቅልጥፍና በሆስፒታላችን እንያት ያግኙ!!

ከተማ
#ስልክ: 0911658074/ 0920127189

#የአገልግሎታችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለወዳጅ ዘመድዎ መረጃው #ያጋሩ!

ያድርጉ

እናመሰግናለን!

29/09/2022

ስለምን ርእሰ ጉዳይ እንወያይ?

ፌነት ክሊኒክ የመስቀር ባር ቦጌም አሠናናሁም ይብር።Fennet Medium clinic, Wolkite
26/09/2022

ፌነት ክሊኒክ የመስቀር ባር ቦጌም አሠናናሁም ይብር።
Fennet Medium clinic, Wolkite

Address

Wolkite

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr. Abdulsemed Worku Nida posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram