
07/01/2024
Aortic dissection:
ከልብ የሚነሳው ቀዳሚ የደም ስር የውስጥ ሽፋን መሰንጠቅ እና በስንጥቃቱ ደም መፍሰስ ነው
a tear in the inner layer of the aorta that allows blood to flow within the layers of the aorta.
አጋላጭ ምክንያቶች (Risk Factors)
ከተፈጥሮዊ አጋላጭ ዘረመሎች ጨምሮ በርከታ አካባቢያዊ ሁኔታዎች ሲኖሩ
ዋናወናዎቹን ለመጥቀስ ያህል
እድሜ ከ60 አመት በላይ
ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ከፈተኛ የደም ግፊት
ክብደት ማንሳት
የደረት አካባቢ የምት አደጋ Trauma to the aorta (e.g. being in a car accident)
ማጨስ
ተፈጥራዊ የደምቧንቧ ቫልቩ ሁኔታ Bicuspid aortic valve
የነጭ ደምሴል ብግነት ጋራ የያያዙ ሁኔታዎች Inflammatory diseases
የህመም ስሜቶቹ እና አካላዊ ምልክቶች
ታካሚው የሚናገረው የህመም ስሜቶች ድንገተኛ የሆነ ከፈተኛ የደረት ህመም አንዳች የመሰንጠቅ አይነት ፅኑ ህመም አንዳንዴ ወደ አንገት እስከሆድ የሚስማ ሲሆን አልፎ አልፎ ህሙም እምብዛም ሊሆን ይችላል
ምልክቶች በሐኪም የሚታዩ
ከፍተኛ ወይም ዝቅተኛ ግፊት በሁለት እጆቹ መካከል ያለው ግፊት መለያየት የልብምት ደረት እና እጅ ላይ መለያየት የሰውነት በከፊል አካል መስንፍ (focal neurological deficit)
እንዴት ይታወቃል በሐኪም የሚታዘዙ ምርመራዎች
1የደረት ራጅ
2 የልብ አልትራ ሳውንድ (echocardiogram)
3የደረት ሲቲስካን ኤም አር አይ computerized tomography (CT) and magnetic resonance imaging (MRI) .
4 ሲቲ አንጂዮ ግራፊ CTA
እንዴት ይታከማል ህመሙን በፍጥነት ማውቅ የህክምናው ውጤታማነት ጉልህ ድርሻ አለው።
ሌሎችም ምክንያት ቢሆን አንድ ሰው ከፍተኛ የደረት ህመም ከተሰማው በፍፁም እንቅስቅሴ ሳይደርጉ እርዳት ጥሪ ማድረግ በጥልቀት መተንፈስ የአንገት አካባቢ ማሻሻት የልብ ምትን ዝግ ለማድረግ ሊያግዙ ይችላሉ ተጎጂውን ምንም እንኳ አቅም ቢኖረው በስትሬቸር ወደ ህክምና ተቋማት መውስድ
እንደ ጉዳቱ አይነት የቀዶ ጥገና ወይም የመድሐኒት ህክምና ይሰጠዋል
መድሐኒቶች ግፊትን የላይኛውን sbp ከ110 በታች ማድረግ የልብ ምት 60 በታች የሚደርጉ ናቸው
ከዚህ በታች የተቀምጡት ሲሆን አይደርስባቹህ በኛ ሀገር እውነት አብዛኛው ሆስፒታል እንኳ ቀዶ ጥገናው መድሐኒቱ የለም