Kassu boston You tube

  • Home
  • Kassu boston You tube

Kassu boston You tube kassu boston youtube

ይህ ጤና ይስጥልኝ የተሰኘ የሚዲያ አገልግሎት ነው፥ አዘጋጆቹ (ካሳሁንና ኤልሳ) ጤና እንዲሆንልዎትና እንዲሳካልዎት እየተመኘን በውስጥና በውጭ አካልዎ ጤንነት ላይ ያተኮረ መረጃና ምክር እንዲሁም ትምህርቶችን ይዘንልዎ የምንቀርብ ሲሆን፥ እንዲከታተሉት እንዲያደምጡትና ለወዳጅ ዘመዶችዎ እንዲያካፍሉት እየጠየቅንዎት ተከታታይ ቪዲዮዎችን እንዲያገኙ ሰብስክራይብ የሚለውን ምልክት እና የደውል ምልክቱን መጫንዎን አይርሱ። ሱብስክራይብ ማድረግዎ እኛን መደገፍዎ መሆንዎን አይዘንጉ !!

እውነተኛ ደቀመዝሙር ክፍል 5 ደውሉን ተጭነን አብረን እናንብብ
26/01/2022

እውነተኛ ደቀመዝሙር ክፍል 5 ደውሉን ተጭነን አብረን እናንብብ

ክፍል 5 በዛሬው ክፍል ንባባችን ደግሞ የጌታ ደቀመዝሙርነትን መስፈርት ማሟላት አቅቶት እናትና አባቱን ለመቅበር ስለተመለሰ አንድ ሰው እንመልከት ፦ አባቴንና እናቴን ልቅበር “ሌላውን....

አንድ ቀን ከፈሪሳውያን አንዱ ኢየሱስን በቤቱ ምሳ እንዲበላ ለመነውና ወደ ቤቱ ገባ። «እነሆም በዚያች ከተማ ኃጢአተኛ የነበረች አንዲት ሴት፤ በፈሪሳዊው ቤት በማዕድ እንደ ተቀመጠ ባወቀች ጊ...
09/01/2022

አንድ ቀን ከፈሪሳውያን አንዱ ኢየሱስን በቤቱ ምሳ እንዲበላ ለመነውና ወደ ቤቱ ገባ። «እነሆም በዚያች ከተማ ኃጢአተኛ የነበረች አንዲት ሴት፤ በፈሪሳዊው ቤት በማዕድ እንደ ተቀመጠ ባወቀች ጊዜ፥ ሽቱ የሞላበት የአልባስጥሮስ ቢልቃጥ አመጣች። በስተ ኋላውም በእግሩ አጠገብ ቆማ እያለቀሰች በእንባዋ እግሩን ታርስ ጀመረች፥ በራስ ጠጕርዋም ታብሰው እግሩንም ትስመው ሽቱም ትቀባው ነበረች።» (ሉቃ.7፡37-38) በዚህን ጊዜ ይህ ፈሪሳዊ በልቡ «ይህስ ነቢይ ቢሆን፥ ይህች የምትዳስሰው ሴት ማን እንደ ሆነች እንዴትስ እንደ ነበረች ባወቀ ነበር፥ ኃጢአተኛ ናትና ብሎ በልቡ አሰበ።» በማለት አሰበ። ኢየሱስም የልቡን ሐሳብ አወቀና እንዲህ ሲል በምሳሌ አስረዳው «ኢየሱስም መልሶ፦ ስምዖን ሆይ፥ የምነግርህ ነገር አለኝ አለው። እርሱም፦ መምህር ሆይ፥ ተናገር አለ። ለአንድ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት በአንዱ አምስት መቶ ዲናር ነበረበት በሁለተኛውም አምሳ። የሚከፍሉትም ቢያጡ ለሁለቱም ተወላቸው። እንግዲህ ከእነርሱ አብልጦ የሚወደው ማንኛው ነው?...

አንድ ቀን ከፈሪሳውያን አንዱ ኢየሱስን በቤቱ ምሳ እንዲበላ ለመነውና ወደ ቤቱ ገባ። «እነሆም በዚያች ከተማ ኃጢአተኛ የነበረች አንዲት ሴት፤ በፈሪሳዊው ቤት በማዕድ እንደ ተቀመጠ ባወ....

እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም። (ማቴዎስ 5፡13) የሰው ልጅ ጨውን ለብዙ መቶ ሺህ ዓ...
07/01/2022

እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም። (ማቴዎስ 5፡13) የሰው ልጅ ጨውን ለብዙ መቶ ሺህ ዓመታት ለተለያየ አገልግሎት ሲተቀምበት ኖሯል አሁንም እየተጠቀመበት ይገኛል፡፡ ጨው በዓለም ላይ የሰው ልጅ ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ከ14,000 በላይ ለሚሆኑ የተለያዩ አገልግሎቶች መዋሉን ሰለጨው ጥቅሞች በተለያዩ ድህረገጾች ላይ ተገልጾ ይገኛል፡፡ ስለጨው ጥቅምና ጉዳት ለመዘርዘር ሳይሆን ለምንድነው ጌታ እኛን በጨው የመሰለን ?...

እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም። (ማቴዎስ 5፡13)       የሰው ልጅ ጨውን ለብዙ መቶ ሺህ .....

ሊንኩን ተጭነው ይህንና ሌሎችን መልእክቶች አንብበው አስተያየትዎን ይጻፉልኝ የተሳሳትኩትን ማስተካከል እና ማረም ይሆንልኛል። ዌብሳይቱ ላይ ገብተውም ላይክ ቢያደርጉት በሌላ ጊዜ ጹፎቼን ማግኘ...
05/01/2022

ሊንኩን ተጭነው ይህንና ሌሎችን መልእክቶች አንብበው አስተያየትዎን ይጻፉልኝ የተሳሳትኩትን ማስተካከል እና ማረም ይሆንልኛል። ዌብሳይቱ ላይ ገብተውም ላይክ ቢያደርጉት በሌላ ጊዜ ጹፎቼን ማግኘት ይችላሉ። አመሰግናለሁ።

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙ የመሪና የተባባሪ ድርሻን ከሚገልጡ ታሪኮች አንዱ የሙሴና፣ የአሮንና የሖር ታሪክ ነው(ዘጸ. 17÷8-16)፡፡     አማሌቃውያን ከእስራኤል ጋር ሲዋጉ ኢያሱ ጎልማሶ....

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙ የመሪና የተባባሪ ድርሻን ከሚገልጡ ታሪኮች አንዱ የሙሴና፣ የአሮንና የሖር ታሪክ ነው(ዘጸ. 17÷8-16)፡፡ አማሌቃውያን ከእስራኤል ጋር ሲዋጉ ኢያሱ ጎልማሶቹን...
05/01/2022

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙ የመሪና የተባባሪ ድርሻን ከሚገልጡ ታሪኮች አንዱ የሙሴና፣ የአሮንና የሖር ታሪክ ነው(ዘጸ. 17÷8-16)፡፡ አማሌቃውያን ከእስራኤል ጋር ሲዋጉ ኢያሱ ጎልማሶቹን ይዞ ከአማሌቃውያን ጋር ይዋጋ ነበር፡፡ ሙሴ ደግሞ ወደ ኮረብታው ወጣ፡፡ ሙዜ እጁን ባነሣ ጊዜ እስራኤል ድል ያደርጋሉ፡፡ ሙሴ ደክሞት እጁን ባወረደ ጊዜ ደግሞ አማሌቅ ድል ያደርጋሉ፡፡ በዚህ ሁኔታ ሙሴ ቀኑን ሙሉ ዋለ፡፡ በመጨረሻ ግን የሙሴ እጆች ከበዱ(ደከሙ)፡፡ ይህን የተመለከቱት አሮንና ሖር ለሙሴ የድንጋይ ወንበር አዘጋጁለት፤ ሙሴም እዚያ ድንጋይ ላይ ተቀምጦ እጁን ዘረጋ፡፡ ድሉም ለእስራኤል ሆነ፡፡ ነገር ግን አሁንም ሙሴ እጆቹ እየደከሙ መጡ፡፡ አሮንና ሖርም በግራና በቀኝ ሆነው የሙሴን እጆች ከፍ አድርገው ደገፏቸው፡፡ ያን ጊዜ ሙሴ እጆቹን አነሣ፡፡ እስራኤልም አማሌቅን ፈጽመው ድል አደረጉ፡፡...

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙ የመሪና የተባባሪ ድርሻን ከሚገልጡ ታሪኮች አንዱ የሙሴና፣ የአሮንና የሖር ታሪክ ነው(ዘጸ. 17÷8-16)፡፡     አማሌቃውያን ከእስራኤል ጋር ሲዋጉ ኢያሱ ጎልማሶ....

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kassu boston You tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Kassu boston You tube:

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram