ZafTips - ዛፍ ቲፕስ

ZafTips - ዛፍ ቲፕስ We Share What We Know!

21/04/2026

🇪🇹 🇩🇪: ማንበብና መረዳት ክፍል 4 እና 5
Lesen & Verstehen teil 4 & 5
ሙሉውን ቪድዮ Zaftips YouTube Channel ላይ ሂዱና እዩት

18/04/2026

B1 Brief-Email schreiben
B1 ደብዳቤ-ኢሜል መፃፍ

አዲስ ቪድዮ
ZAFTIPS YOUTUBE CHANNEL ላይ

በጠቅላላው ስለ ደብዳቤ አፃፃፍ በሁለቱም ቪድዮዎች ማብራሪያ ሰጥቻለሁ።

15/04/2026

Präpositionen mit Akkusativ

አኩሳቲፍን የሚጠቀሙ Präpositionen

bis, durch, ohne, für, gehen & um

ተጠቀሙባቸው 🙏🏽✌️

14/04/2026

ስንቶቻችሁ የጀርመንኛን ፊደሎች እስከ ድምፃቸው ታውቃላችሁ ?

እያንዳንዱን ፊደል ከምሳሌ ጋር እነሆ 🙂✌️👏🏽

SHARE ይደረግ

#ፊደላት

09/04/2026

🇪🇹 🇩🇪: Lesen und Verstehen
ማንበብ እና መረዳት
LIVE on TikTok
9.4.2026 @21:00
በተቻላችሁ መጠን ቢያንስ ለ10 ሰው SHARE አድርጉ።

08/04/2026

sein - የመሆን ግስ
በአሁን ግዜ - እኔ ነኝ
ባለፈ ግዜ - እኔ ነበርኩ
haben - የመኖር ግስ
በአሁን ግዜ - እኔ አለኝ
ባለፈ ግዜ - እኔ ነበረኝ
እነዚህን ነገሮቸ በዚህ ቪድዮ እንረዳለን
SHARE LIKE COMMENT ይደረግ

07/04/2026

Wohin gehst du??? „mit DATIV“

06/04/2026

🇪🇹 🇩🇪: Lesen & Sprechen - Part 3
26.3.2026 Full Tiktok Live
Session Recording on ZafTips YouTube Channel
ሙሉውን ቪድዮ Zaftips YouTube Channel ላይ ሂዱና እዩት

05/04/2026

🇪🇹 🇩🇪: nehmen mit 7 Präpositionen
nehmen - መውሰድ የሚለው ግስ ከተለያዩ 7 Präpositionen (ቅድመ-ቅጥያዎቸ) ጋር የተለያየ ትርጉም ስላለው በዚህ ቪድዮ ይህንን እናያለን።
SHARE COMMENT LIKE ይደረግ

04/04/2026

እሁድ ማታ 21:00 ላይ

April ከሚጀምረው LIVE ኮርስና RECORDED ኮርሶች ለጥያቄዎቻችሁ መልስ (Q&A) እሰጣችሗለሁ።

ለመመዝገብ LINK IN BIO

SHARE COMMENT LIKE በማረግ የበኩላችሁን አስተዋፆ አድርጉ

02/04/2026

Lesen und Verstehen
ማንበብ እና መረዳት
LIVE on TikTok
2.4.2026 @21:00

በተቻላችሁ መጠን ቢያንስ ለ10 ሰው SHARE አድርጉ።

30/03/2026

🇪🇹 🇩🇪: Informelle Briefe
መደበኛ ያልሆኑ ደብዳቤዎች
ማክሰኞ ማታ @21:00
31.3.2026
ስለ አዲሱ ዙር ምዝገባና Recorded ኮርስም እንወያያለን።
ብቅ በሉ ላልሰሙም SHARE አድርጉ @ምንትዋብ(ዘ)
💚💛❤️

Adresse

Bremen

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von ZafTips - ዛፍ ቲፕስ erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Die Praxis Kontaktieren

Nachricht an ZafTips - ዛፍ ቲፕስ senden:

Teilen