YOYA HOSPITAL, ADAMA

YOYA HOSPITAL, ADAMA +251222120599 +251222123536
Founded by 30+ specialists and sub-specialists with commitment to provide high quality medical care

04/03/2026

ilkaan Daa'imaa Yeroo Malee
Buqqisuun Miidhaa fiduu
Danda'aa

Dr Fiixumaa Hacaaluu
Ispeesalistii Yaala ilkaanii

Hospitaala Waligala Yooyyaa, Adaama

Injifannoon Adwaa mallattoo gootummaa fi bilisummaa keenyati!የአድዋ ድል የጀግንነታችን እና የነፃነታችን ተምሳሌት ነው!Baga Ayyaana Injifanno...
02/03/2026

Injifannoon Adwaa mallattoo gootummaa fi bilisummaa keenyati!
የአድዋ ድል የጀግንነታችን እና የነፃነታችን ተምሳሌት ነው!

Baga Ayyaana Injifannoo Adwaa Waggaa 130ffaan Isin Ga’e!
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

#አድዋ #አድዋ130

28/02/2026

ከፍተኛ የሆነ ደም ግፊት ኩላሊታችንን ይጎዳል

ዶ/ር ሞሲሳ ኦሊቃ
የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት

ዮያ ጠቅላላ ሆስፒታል
ለላቀ የሕክምና አገልገሎት!

📢 WE ARE HIRING!Yoya General Hospital is expanding its finance team and invites qualified, motivated, and detail-oriente...
27/02/2026

📢 WE ARE HIRING!

Yoya General Hospital is expanding its finance team and invites qualified, motivated, and detail-oriented professionals to apply for the following positions:

🔹 Junior Accountant
🔹 Senior Accountant

with 0 experiance for BA gradutes
2 years experience for level IV gradutes

📅 Application Deadline: March 04

🔎 How to Apply:
Submit your CV and relevant documents in person at Yoya General Hospital HR Office.

📍 Location: Adama, Around Panafrik, Next to Robi Hotel
📞 Contact: 022 212 0599

Yoya General Hospital
Excellence is Our Passion! 💙

🎉 𝗕𝗶𝗴 𝗡𝗲𝘄𝘀 𝗳𝗼𝗿 𝗔𝗱𝗮𝗺𝗮: 𝟮𝟰/𝟳 𝗦𝗽𝗲𝗰𝗶𝗮𝗹𝗶𝘇𝗲𝗱 𝗣𝗲𝗱𝗶𝗮𝘁𝗿𝗶𝗰 𝗖𝗮𝗿𝗲 𝗶𝘀 𝗛𝗲𝗿𝗲! 🎉Congratulations, Adama! We are thrilled to announce a ma...
23/02/2026

🎉 𝗕𝗶𝗴 𝗡𝗲𝘄𝘀 𝗳𝗼𝗿 𝗔𝗱𝗮𝗺𝗮: 𝟮𝟰/𝟳 𝗦𝗽𝗲𝗰𝗶𝗮𝗹𝗶𝘇𝗲𝗱 𝗣𝗲𝗱𝗶𝗮𝘁𝗿𝗶𝗰 𝗖𝗮𝗿𝗲 𝗶𝘀 𝗛𝗲𝗿𝗲! 🎉

Congratulations, Adama! We are thrilled to announce a major milestone in our city's healthcare. Yoya General Hospital has officially launched the first-of-its-kind 24/7 Dedicated Pediatric Service!

From Sunday to Sunday, day or night, your child’s health is now under the expert care of the region's top specialists. We aren't just open—we are fully staffed with specialized expertise around the clock.

🏥 What Makes This Unique?
Always Open: 24 Hours a day, 7 days a week (Sunday to Sunday). No more waiting for "office hours" when your child is unwell.

Elite Expertise: Powered by more than 5 Senior Pediatricians and Child Health Specialists working in shifts.

Specialized Environment: A dedicated wing designed specifically for the comfort and recovery of infants, children, and adolescents.

✨ Our Services Include:

Emergency Pediatric Care
Neonatal Intensive Care (NICU)
Routine Health Check-ups & Immunizations
Specialized treatment for chronic childhood conditions

Parents, your peace of mind has a new home. Whether it's a late-night fever or a weekend emergency, our senior specialists are standing by to provide the surgical precision and compassionate care Yoya is known for.

📍 Address: Adama, Around Panafrik, Next to Robi Hotel
📞 Contact: 022 212 0599 | 094 343 4327

Yoya General Hospital
Excellence is Our Passion!

23/02/2026

የሕጻናት ክትባት አስፈላጊነት
ዶ/ር መስፍን ጣሰው
የሕጻናት ሕክምና ስፔሻሊስት

በዮያ ጠቅላላ ሆስፒታል
ለላቀ የሕክምና አገልግሎት!


🌸 የተዘበራረቀ የወር አበባ (𝐈𝐫𝐫𝐞𝐠𝐮𝐥𝐚𝐫 𝐌𝐞𝐧𝐬𝐞𝐬)፦ ለጤናዎ ትኩረት የሚሻ የሰውነትዎ ምልክት!ውድ እህቶቻችን፤ የወር አበባ ዑደት መዛባት ለብዙ ሴቶች አሳሳቢና ግራ የሚያጋባ ጉዳይ እ...
22/02/2026

🌸 የተዘበራረቀ የወር አበባ (𝐈𝐫𝐫𝐞𝐠𝐮𝐥𝐚𝐫 𝐌𝐞𝐧𝐬𝐞𝐬)፦
ለጤናዎ ትኩረት የሚሻ የሰውነትዎ ምልክት!

ውድ እህቶቻችን፤ የወር አበባ ዑደት መዛባት ለብዙ ሴቶች አሳሳቢና ግራ የሚያጋባ ጉዳይ እንደሆነ እናውቃለን። "መቼ ይመጣ ይሆን?" ብሎ መጨነቅና በጤናዎ ላይ የሚፈጠሩ ለውጦች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎትን ሊያስተጓጉሉ ይችላሉ።

ይህ ችግር ለምን ይከሰታል? መቼስ ወደ ህክምና መምጣት አለብዎት? እስከመጨረሻው ያንብቡት...

❓ የተዘበራረቀ የወር አበባ ምልክቶች ምንድን ናቸው?

የዑደቱ ቀናት በጣም ማጠር ወይም መርዘም (ከ21 ቀን በታች ወይም ከ35 ቀን በላይ መሆን)

ከፍተኛ የሆነ የደም መፍሰስ ወይም በጣም አነስተኛ መሆን

ከባድ የሆድ ቁርጠት እና የጀርባ ህመም

የወር አበባ ለወራት መቅረት

⚠️ መንስኤዎቹ ምን ሊሆኑ ይችላሉ?

የሆርሞን መዛባት (Hormonal Imbalance): በተለይ በወጣቶች እና ማረጥ (Menopause) በደረሱ እናቶች ላይ የሚታይ።

የእንቁላል ከረጢት እብጠት (PCOS): የሆርሞን መዛባት በማምጣት ዑደቱን ሊያዛባ ይችላል።

ውጥረት እና ጭንቀት (Stress): የአእምሮ ሰላም ማጣት በቀጥታ የወር አበባ ዑደትን ይነካል።

ተያያዥ የጤና ችግሮች: እንደ ታይሮይድ፣ የማህፀን ዕጢ (Fibroids) ወይም የክብደት መቀነስ/መጨመር።

💡 የዮያ ሆስፒታል መፍትሄዎች
በዮያ ሆስፒታል የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስቶች ዘመናዊ ምርመራ በማድረግ የችግሩን መንስኤ ለይተው ውጤታማ ህክምና ይሰጡዎታል።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
✅ የማህፀን አልትራሳውንድ ምርመራ (Ultrasound)
✅ የሆርሞን መጠን ምርመራ (Hormone Profile)
✅ የማህፀን ዕጢ እና ተያያዥ ችግሮች ህክምና
✅ የምክር አገልግሎት እና የጤና ክትትል

📍 አድራሻ፦ አዳማ፣ ፓናፍሪክ አካባቢ፣ ሮቢ ሆቴል አጠገብ
📞 ስልክ፦ 022 212 0599 / 094 343 4327

ዮያ ጠቅላላ ሆስፒታል
ለላቀ የሕክምና አገልግሎት!

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
https://t.me/+M3bjPP4yT1hlZDM8

🌙 🕊 𝗪𝗶𝘀𝗵𝗶𝗻𝗴 𝗮 𝗯𝗹𝗲𝘀𝘀𝗲𝗱 𝗮𝗻𝗱 𝗽𝗲𝗮𝗰𝗲𝗳𝘂𝗹 𝗳𝗮𝘀𝘁𝗶𝗻𝗴 𝘀𝗲𝗮𝘀𝗼𝗻 𝘁𝗼 𝗼𝘂𝗿 𝗠𝘂𝘀𝗹𝗶𝗺 𝗯𝗿𝗼𝘁𝗵𝗲𝗿𝘀 𝗮𝗻𝗱 𝘀𝗶𝘀𝘁𝗲𝗿𝘀 𝗼𝗯𝘀𝗲𝗿𝘃𝗶𝗻𝗴 𝗥𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻, 𝗮𝗻𝗱 𝘁𝗼 𝗼𝘂𝗿 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼...
20/02/2026

🌙 🕊 𝗪𝗶𝘀𝗵𝗶𝗻𝗴 𝗮 𝗯𝗹𝗲𝘀𝘀𝗲𝗱 𝗮𝗻𝗱 𝗽𝗲𝗮𝗰𝗲𝗳𝘂𝗹 𝗳𝗮𝘀𝘁𝗶𝗻𝗴 𝘀𝗲𝗮𝘀𝗼𝗻 𝘁𝗼 𝗼𝘂𝗿 𝗠𝘂𝘀𝗹𝗶𝗺 𝗯𝗿𝗼𝘁𝗵𝗲𝗿𝘀 𝗮𝗻𝗱 𝘀𝗶𝘀𝘁𝗲𝗿𝘀 𝗼𝗯𝘀𝗲𝗿𝘃𝗶𝗻𝗴 𝗥𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻, 𝗮𝗻𝗱 𝘁𝗼 𝗼𝘂𝗿 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗢𝗿𝘁𝗵𝗼𝗱𝗼𝘅 𝗖𝗵𝗿𝗶𝘀𝘁𝗶𝗮𝗻 𝗳𝗮𝗺𝗶𝗹𝘆 𝗼𝗯𝘀𝗲𝗿𝘃𝗶𝗻𝗴 𝗛𝘂𝗱𝗮𝗱𝗲/𝗔𝗯𝗶𝘆 𝗧𝘀𝗼𝗺. 𝗠𝗮𝘆 𝘁𝗵𝗶𝘀 𝘁𝗶𝗺𝗲 𝗼𝗳 𝗿𝗲𝗳𝗹𝗲𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻, 𝗽𝗿𝗮𝘆𝗲𝗿, 𝗮𝗻𝗱 𝗱𝗲𝘃𝗼𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗯𝗿𝗶𝗻𝗴 𝗽𝗲𝗮𝗰𝗲, 𝗵𝗲𝗮𝗹𝘁𝗵, 𝗮𝗻𝗱 𝗵𝗮𝗿𝗺𝗼𝗻𝘆 𝘁𝗼 𝘆𝗼𝘂 𝗮𝗻𝗱 𝘆𝗼𝘂𝗿 𝗹𝗼𝘃𝗲𝗱 𝗼𝗻𝗲𝘀.

📍 Address: Adama, Around Panafrik, Next to Robi Hotel
📞 Contact: 022 212 0599

Yoya General Hospitals
Excellence is Our Passion!

10/02/2026

Qorricha Aziitrmaaysinii Ajajaa Hakiima Malee hinfudaatina

𝗛𝗼𝘀𝗽𝗶𝘁𝗮𝗮𝗹𝗮 𝗪𝗮𝗹𝗶𝗶𝗴𝗮𝗹𝗮 𝗬𝗼𝗼𝘆𝘆𝗮𝗮
Tajaajila Yaala Fayyaa Olaantummaa Qabuuf!

🌟 የልጅዎ የህይወት ጉዞ ስኬት የሚወሰንባቸው ወርቃማ 1,000 ቀናት!🌟ውድ ወላጆች፤ አንድ ህፃን ተረግዞ እስከ 2ኛ ዓመት ልደቱ ድረስ ያሉት ቀናት በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ "ተዓምር" የሚፈ...
05/02/2026

🌟 የልጅዎ የህይወት ጉዞ ስኬት የሚወሰንባቸው ወርቃማ 1,000 ቀናት!🌟

ውድ ወላጆች፤ አንድ ህፃን ተረግዞ እስከ 2ኛ ዓመት ልደቱ ድረስ ያሉት ቀናት በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ "ተዓምር" የሚፈጠርባቸው ጊዜያት መሆናቸውን ያውቃሉ?

እነዚህን 1,000 ቀናት ለምን ወርቃማ እንላቸዋለን? እስከመጨረሻው ያንበቡት...

🤰 ደረጃ 1፡ በማህፀን ውስጥ ሳለ (የመጀመሪያዎቹ 270 ቀናት)
የልጅዎ አንጎል፣ ልብ እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የሚገነቡት ከእርስዎ በሚያገኘው ንጥረ ነገር ነው። በዮያ ሆስፒታል የቅድመ ወሊድ ክትትልዎን አይዘንጉ። የተመጣጠነ ምግብ ይውሰዱ፣ በቂ እረፍት ያድርጉ። ጤናማ እናት ጤናማ ልጅ ትወልዳለች!

🤱 ደረጃ 2፡ ልዩ ስጦታ - ጡት ማጥባት (ከ0 - 6 ወራት)
የእናት ጡት ወተት ምግብ ብቻ አይደለም፤ የልጅዎ የመጀመሪያው "የተፈጥሮ ክትባት" ነው።
የእርስዎ ሚና፡ ለ6 ወራት ያህል ውሃም ሆነ ሌላ ተጨማሪ ምግብ ሳይጨምሩ የእናት ጡት ወተት ብቻ ይስጡ። ይህ ልጅዎ በበሽታ እንዳይጠቃ ጠንካራ መከላከያ ይገነባለታል።

🍲 ደረጃ 3፡ አለምን መቅመስ (ከ6 ወር - 2 ዓመት)
ልጅዎ ማደግ እና መንቀሳቀስ ሲጀምር ተጨማሪ ኃይል ይፈልጋል።
የእርስዎ ሚና፡ ከጡት ወተት ጎን ለጎን ፕሮቲን፣ ቪታሚን እና ካርቦሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች ማስተዋወቅ። በዮያ ሆስፒታል የህፃናት ሕክምና ስፔሻሊስቶቻችን ትክክለኛውን የምግብ አዘገጃጀት ያሳዩዎታል።

💡 ለምን ዮያ ሆስፒታልን ይመርጡታል?
እኛ ጋ ህክምና ብቻ ሳይሆን ቤተሰባዊ እንክብካቤ ያገኛሉ።

✅ ምቹና ንጹህ የወሊድ ክፍሎች
✅ የህፃናት ክትባት እና የጤና ክትትል
✅ የ24 ሰዓት የድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት

የልጅዎ የወደፊት ስኬት ዛሬ በእርስዎ እጅ ነው!

ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ 022 212 0599 ይደውሉልን!
አድራሻ፡ አዳማ ፓናፍሪክ አካባቢ ሮቢ ሆቴል አጠገብ ያገኙናል!

የዮያ ሆስፒታል ቤተሰብ አባል ለመሆን ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
https://t.me/+M3bjPP4yT1hlZDM8

ዮያ ጠቅላላ ሆስፒታል
ለላቀ የሕክምና አገልገሎት!

👋 Meet Dr. Theodros Daba – Our dedicated 𝗢𝗿𝘁𝗵𝗼𝗽𝗲𝗱𝗶𝗰 𝗦𝘂𝗿𝗴𝗲𝗼𝗻 & 𝗔𝗿𝘁𝗵𝗿𝗼𝘀𝗰𝗼𝗽𝘆 𝗮𝗻𝗱 𝗔𝗿𝘁𝗵𝗿𝗼𝗽𝗹𝗮𝘀𝘁𝘆 𝗦𝘂𝗯-𝗦𝗽𝗲𝗰𝗶𝗮𝗹𝗶𝘀𝘁 at Yoya Genera...
24/01/2026

👋 Meet Dr. Theodros Daba – Our dedicated 𝗢𝗿𝘁𝗵𝗼𝗽𝗲𝗱𝗶𝗰 𝗦𝘂𝗿𝗴𝗲𝗼𝗻 & 𝗔𝗿𝘁𝗵𝗿𝗼𝘀𝗰𝗼𝗽𝘆 𝗮𝗻𝗱 𝗔𝗿𝘁𝗵𝗿𝗼𝗽𝗹𝗮𝘀𝘁𝘆 𝗦𝘂𝗯-𝗦𝗽𝗲𝗰𝗶𝗮𝗹𝗶𝘀𝘁 at Yoya General Hospitals! With a passion for restoring movement and alleviating joint pain, Dr. Theodros brings specialized expertise in Full and Hemi Arthroplasty to our community. Get to know Dr. Theodros and discover how his surgical precision can help you on your journey to better joint health. Learn more and book your consultation today!

📍 Address: Adama, Around Panafrik, Next to Robi Hotel 📞 Contact: 022 212 0599

Yoya General Hospital Excellence is Our Passion!

🌟 𝗕𝗮𝗴𝗮 𝗔𝘆𝘆𝗮𝗮𝗻𝗮 𝗞𝗮𝘁𝗮𝗿𝗮𝗮 𝗳𝗶 𝗔𝘆𝘆𝗮𝗮𝗻𝗮 𝗖𝘂𝘂𝗽𝗵𝗮𝗮 𝗡𝗮𝗴𝗮𝗮𝗻 𝗚𝗲𝗲𝘀𝘀𝗮𝗻! 🌟𝗛𝗼𝘀𝗽𝗶𝘁𝗮𝗮𝗹𝗮 𝗪𝗮𝗹𝗶𝗶𝗴𝗮𝗹𝗮 𝗬𝗼𝗼𝘆𝘆𝗮𝗮Tajaajila Yaala Fayyaa Olaantumma...
19/01/2026

🌟 𝗕𝗮𝗴𝗮 𝗔𝘆𝘆𝗮𝗮𝗻𝗮 𝗞𝗮𝘁𝗮𝗿𝗮𝗮 𝗳𝗶 𝗔𝘆𝘆𝗮𝗮𝗻𝗮 𝗖𝘂𝘂𝗽𝗵𝗮𝗮 𝗡𝗮𝗴𝗮𝗮𝗻 𝗚𝗲𝗲𝘀𝘀𝗮𝗻! 🌟

𝗛𝗼𝘀𝗽𝗶𝘁𝗮𝗮𝗹𝗮 𝗪𝗮𝗹𝗶𝗶𝗴𝗮𝗹𝗮 𝗬𝗼𝗼𝘆𝘆𝗮𝗮
Tajaajila Yaala Fayyaa Olaantummaa Qabuuf!

Address

Adama, Arround Panafrik Next To Robi Hotel
Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YOYA HOSPITAL, ADAMA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to YOYA HOSPITAL, ADAMA:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category