29/09/2022
ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለመጪው የት/ት ዘመን 2015 በማእከላችን ውስጥ ከሚኖሩ ልጆች መካከል እድሜያቸው ለ ት/ት የደረሱ 16 ተማሪዎች አስፈላጊው
የት/ት ቁሳቁስ ተሟልቶላቸው እነሆ ትምህርታቸውን ጀምረዋል ።ከጎናችን በመቆም ድጋፍ ያደረጋችሁልንን ሁሉ ከልብ እያመሰገንን
ለልጆቻችን ደግሞ መልካም የት/ት ዘመን እንወዳችኋለን ለማለት እንወዳለን!