New Leaf Fertility and Reproductive Center

New Leaf Fertility and Reproductive Center proven successful outcomes.

We are a successful fertility center in Addis Ababa, Ethiopia with the best IVF, ICSI, IUI, egg,Sperm and Embryo freezing, Genetic screening and assisted reproductive technology service in A.A Eth.

17/07/2025

ለመጀመሪያ ጊዜ ታካሚዎች ከDr. የተሰጠ ምክር!

#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ

13/07/2025

ምርመራ ከማድረጎ በፊት ምንም አይነት ውሳኔ በሌላ ሰው ውጤት አልያም መረጃ መሰረት አርጋችሁ አትወስኑ, የሁሉም ሁኔታ የተለያየ ስለሆነ መጀመርያ መጥተው ይመርመሩ!

#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ #ምርመራ

10/07/2025

If you are having adequate ግንኙነት ከትዳር አጋራቹ ጋር, እናም በ1 አመት ውስጥ እርግዝና ካልተፈጠረ ባፋጣኝ ወደ መአከላችን ይምጡ!

#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ #ግንኙነት #ምርመራ

07/07/2025

ከNewLeaf Fertility Center ጋር ይህን ከባድ መስሎ ምታዮት ጉዞ ከእንክብካቤ እና የተሟላ ሕክምና ጋር አብረው ይጀምሩ:: ማዕከላችን ሁሌም ቅድምያ ለታካሚዎቹ ሰጥቶ አብሮ ይጓዛል!

#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ #ቤተሰብ #ልጅ

05/07/2025

Things our patients should know before coming here like persistent trial. Sometimes it takes more than once እስኪሳካ ድረስ እሱንም ከግምት ውስጥ በማስገባት ተስፋ ሳይቆርጡ ሕክምናውን ማድረግ አለባቸው!

#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ #ተስፋ

02/07/2025

የታካምያችን እንቁላሎችን በመድሃኒት ካሳደግን በኋላ በተደረገላት ሕክምና መንታ መፀነስ ችላ she is a Mom-to-be now🎉

#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ

29/06/2025

ከባልደረባችን Dr. Sachin Kulkarni, የ 25+ አመታት ልምድ ያለው specialist ጋር የነበረን Second opinion ሕክምና አገልግሎት!

#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ

26/06/2025

One of our successful ህክምናዎች, PCOS በሚባለው በሽታ ምክንያት ለ2 ዓመታት ያላረገዙ ጥንዶች በማእከላችን ፀነሱ!

#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ

24/06/2025

ወደ New Leaf Fertility Center የሚመጡ አብዛኞቹ ጥንዶች ተስፋ ቆርጠው እንደመጨረሻ አማራጭ ነው:: However, our specialist doctors give all the care and empathy needed to all of them. ተስፋ ለቆረጡትም አዲስ ተስፋ ከአዲስ ህይወት ጋር ያስታቀፋሉ::

#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ #ተስፋ

20/06/2025

Our well experienced specialist from India, Dr. Sharayu Mohite. You can always get second opinions in our center. Contact us at the numbers provided.

#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ

17/06/2025

Is it really a sign of infertility? እርግዝና እየሞከሩ ያሉ ጥንዶች ከግንኙነት በሗላ በዚህ ምክንያት መጨነቅ የለባቸውም! But if pregnancy is late, checking just incase is preferable! #መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ #ግንኙነት

04/06/2025

የተቀመጠን ፅንስ ወደ ማህፀን ስለመመለስ ማንኛውም ጥያቄ ወይንም ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ comment ላይ ያስቀምጡልን
#መካንነት #ማህፀን #ማህፀንናፅንስህክምና #ፅንስ

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 00:45

Telephone

+251945484848

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New Leaf Fertility and Reproductive Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to New Leaf Fertility and Reproductive Center:

Share