The psychologist

The psychologist Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The psychologist, Psychologist, Addis Ababa.

The psychologist page can help you keep a clear mind and manage any stress,anxiety,phobias and other problems you faceThis page can help you get the most out of depression and other mental problems

Supporting children with Autism Spectrum Disorder (ASD) often requires a multi-faceted approach, and the best therapy ca...
09/03/2025

Supporting children with Autism Spectrum Disorder (ASD) often requires a multi-faceted approach, and the best therapy can vary depending on the child's specific needs. Here are some evidence-based therapies and interventions commonly used for children with autism:

1. Applied Behavior Analysis (ABA)

Overview: ABA is one of the most widely researched and implemented therapies for autism. It focuses on reinforcing positive behaviors while reducing negative or self-injurious behaviors.
Approach: Involves one-on-one sessions to teach skills through structured techniques and reinforcement, often using a data-driven approach to track progress.

2. Cognitive Behavioral Therapy (CBT)

Overview: CBT helps children manage anxiety, depression, and other emotional challenges by changing negative thought patterns and behaviors.
Approach: Involves teaching coping strategies and problem-solving skills to deal with difficult emotions and situations.

3. Speech and Language Therapy

Overview: Many children with autism experience challenges in communication. Speech therapy focuses on improving language skills, social communication, and pragmatic language use.
Approach: Tailored to individual needs, using techniques like modeling, role-playing, and social stories to enhance communication skills.

4. Occupational Therapy (OT)

Overview: OT helps children develop skills necessary for daily living, including fine motor skills, sensory processing, and self-care activities.
Approach: Activities may involve play-based tasks to improve sensory integration, coordination, and social skills.

5. Social Skills Training

Overview: Social skills training focuses on improving interpersonal skills and understanding social cues.
Approach: Often conducted in group settings, using role-playing, modeling, and practice to teach skills such as initiating conversations, maintaining friendships, and interpreting social contexts.

03/12/2024
Schizophrenia ምንድነው ?Schizophrenia  በአስተሳሰብ ሂደቶች፣ በአመለካከቶች፣ በስሜታዊ ምላሽ ሰጪነት እናማህበራዊ ተግባራት ዉስጥ የሚፈጠር መስተጓጎል የሚታወቅ የአእምሮ ህመ...
29/11/2024

Schizophrenia ምንድነው ?
Schizophrenia በአስተሳሰብ ሂደቶች፣ በአመለካከቶች፣ በስሜታዊ ምላሽ ሰጪነት እናማህበራዊ ተግባራት ዉስጥ የሚፈጠር መስተጓጎል የሚታወቅ የአእምሮ ህመም አይነት ነዉ።
1. Positive symptoms :-የሌሉ ነገሮችን መስማት ወይንም ማየት ፣ ከመጠን ያለፈ ጥርጣሬ፣ ያልተደራጀ አስተሳሰብ፣ ወጥ ያልሆነ ወይም የተበታተነ ንግግር እና አስተሳሰቦች።
2. Negative symptoms:- ተገቢውን ስሜት ያለማሳየት፣ የተገደበ ንግግር ፣ ደስተኛ መሆን ያለመቻል፣ አላማ ባላቸው እንቅስቃሴዎች ዉስጥ ለመሳተፍ ተነሳሽነት መቀነስ
3. Cognitive symptoms:-የተዳከመ ትኩረት፣ የማስታወስ ችግር፣ የመፈጸም ጉድለት
ቢያንስ ለ 6 ወራት ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ዋና ዋና ምልክቶች:-
👉 የሌሉ ነገሮችን መስማት ማየት እና ከመጠን ያለፈ ጥርጣሬ ሲኖር ይህ ማለት ግን ሌሎች የአእምሮ ሕመሞች የአደንዛዥ እፅ አጠቃቀም ወይም የሕክምና ሁኔታዎች መለየት ይኖርቦታል።
ሕክምናው :-
👉 Antipsychotic መድኃኒቶች risperidone, olanzapine ወይንም aripiprazole
👉 Psychotherapy
👉 ወደ psychologist በመሄድ የ ስነ-ልቦና እርዳታ ማግኘት ይኖርቦታል
@ The psychologist

Reason why you might hate peoples1.History of being hurt 2.Stress and burnout 3.Introversion 4.Social anxiety 5.Unrealis...
28/11/2024

Reason why you might hate peoples
1.History of being hurt
2.Stress and burnout
3.Introversion
4.Social anxiety
5.Unrealistic expectations
6.Self esteem issues
7.Depression
8.ideological difference
9.Broderline personality disorder
How to cope with feelings like "i hate people"
👉Identify the underlying case
👉Set healthy boundaries
👉Nurture positive relationships
👉Practice forgiveness
👉Focus on stress management

Encourage yourself everyday to chase your goals.
16/11/2024

Encourage yourself everyday to chase your goals.

👉ጭንቀት በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት የእንቅልፍ እጦት፣ራስ ምታት፣መነጫነጭ መደበት እና የባህሪ ለዉጥ ያስከትላል ።በከንፈር ላይየሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት ጋር የተያያዙ ሊሆኑ...
29/10/2024

👉ጭንቀት በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት የእንቅልፍ እጦት፣ራስ ምታት፣መነጫነጭ መደበት እና የባህሪ ለዉጥ ያስከትላል ።
በከንፈር ላይየሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ ።
ለደም ግፊት መጨመር ከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭነትን ይጨምራል፣ለልብ ህመም ይዳርጋል ።
👉በሳንባ ላይ የሚያስከትለው ችግር የአስም ህመምተኞች ላይ የአእምሮ ጭንቀት ህማቸዉ እንዲነሳባቸዉ ያደርጋል ፣ በጡንቻዎች ላይ የህመም ስሜት እንዲኖር ያደርጋል ለወገብ ህመም ያጋልጣል።
👉ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት በሴቶች ላይ የወር አበባ ዑደትን ያዛባል። በወንዶች ላይ ደግሞ ለስንፈተ ወሲብ ስለሚዳርግ የትዳር እና የፍቅር ግኑኝነት እንዲሻክር ያደርጋል ።
ጭንቀት ጎጂ እንጂ የምንም ነገር መፍትሄ አይሆንም
ጭንቀትን በማስወገድ ጤንነትዎን ይጠብቁ ለሌሎችም አንብበው እንዲጠቀሙበት ሼር ያድርጉ።

Your surroundings do matter !
21/07/2024

Your surroundings do matter !

Histrionic Personality Disorder (ከፋተኛ ትኩረት የመሳብ የስብዕና ህመም )የዚህ ስብዕና ህመም ያለባቸው ሰዎች ዋና መገለጫቸው በስሜት የጠለቀ እና ለእኔ ብቻ ትኩረት ይሰጠ...
16/04/2024

Histrionic Personality Disorder (ከፋተኛ ትኩረት የመሳብ የስብዕና ህመም )
የዚህ ስብዕና ህመም ያለባቸው ሰዎች ዋና መገለጫቸው በስሜት የጠለቀ እና ለእኔ ብቻ ትኩረት ይሰጠኝ ባይነት ነው ። (የትኩረት ማእከል መሆን )
ሰዎቹ መድረክ ላይ እንዳለ ተዋናይ ናቸው።
ቲያትራዊ በሆነ የአካል እንቅስቃሴ እና እራሳቸውን አጉልቶ በሚያሳይ ቋንቋ የእለት ተእለት ክስተቶችን ሲተዉኑ ይስተዋላሉ እነዚህ ሰዎች አብዛኛውን የሰዓታት የሚያጠፉት ትኩረት በመፈለግ እና እራሳቸውን ሳቢ እና ማራኪ አድርጎ ለማቅረብ በሚያደርጉት ጥረት ነወ።
ለሌላው ሰው ማራኪ ሆኖ ለመገኘት ያላቸው ላቅ ያለ ፍላጎት ተገቢ ወዳልሆነ እና ሌላውን ሊያማልል ሊያነሳሳ ወደሚችል አለባበስ እና አካላዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ያደርጋቸዋል ።
ከዚህ በተጨማሪ አጠገባቸው ያሉትን ለመሳብ እና ለማስደመም ሲሉ እራሳቸውን ይለዋወጣሉ
ባህሪያቸው ብቻ አይሆን የሌሎችን ትኩረት እስከገዛ ድረስ አመለካከት እና በነገሮች ላይ ያላቸውን እምነትም እንደ ሁኔታው ይቀያይራሉ።
የዚህ ስብዕና ህመም ያለባቸው ሰዎች ነገሮችን ጠለቅ አድርጎ ማየት እና በመረጃዎች መታገዝ አይታይባቸውም።
ንግግራቸው ፍሬ ነገር የለዉም ይህም ነገሮችን በምክንያታዊነት ተንትኖ ማየቱ ላይ አካላቸው ቸልተኝነት ጋር ይገናኛል ።
የ Histrionic ስብዕና ህመም ያለባቸው ሰዎች አድናቆት እና የሌሎች ይሁንታ የሚያስደስታቸው ሲሆን በአጠገባቸው የሌሎችን ምስክርነት እና መገኘት ይፈልጋሉ ።
The psychologist

Address

Addis Ababa

Telephone

+251920308859

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The psychologist posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category