Tati child health and nutrition

Tati child health and nutrition This page is dedicated to educating parents and child care givers about child health and nutrition. For medical advice you can contact us.

The information on this page is for educational purposes only and not to substitute professional medical advice.

12/10/2020
ስለ ህፃን ልጆ ያሎት ጥያቄ አለ?https://forms.gle/KZPvbD6pia2chtm76ስለልጆች ያላችሁን ጥያቄ በቴክስት እያጋራችሁን እኛም በተቻለን መጠን መረጃ እየሰጠን እንገኛለን። እያ...
24/09/2020

ስለ ህፃን ልጆ ያሎት ጥያቄ አለ?

https://forms.gle/KZPvbD6pia2chtm76

ስለልጆች ያላችሁን ጥያቄ በቴክስት እያጋራችሁን እኛም በተቻለን መጠን መረጃ እየሰጠን እንገኛለን። እያረጋችሁ ስላለው ተሳትፎ እናመሰግናለን!

እኛም ይህን ተሳትፎ ለማስቀጠል ስንል ስለ ሕፃናት ያላችሁን ጥያቄዎች በመሰብሰብ አንድ ላይ በማጠናቀር የሃኪምነት ምክራችንን ልናጋራችሁ አስበናል።

ስለዚህ ስለ ልጆቻችሁ ያላችሁን ጥያቄዎች ይህንን ጉግል ፎርም (google form) በመሙላት አካፍሉን። በጉግል ፍርም (google form) ያደረግንበት ምክንያት ወላጆች በነፃነት ስለልጆቻችሁ ያላችሁን ጥያቄ እንድታካፍሉን ነው።

እስከ መስከረም 20 ባለው ጊዜ ድረስ ጥያቄያችሁን እንቀበላለን።
በተከታታይ ሳምንታት ሃኪማዊ ምክሮቻችንን አንድ ላይ አጠናቅረን እናቀርባለን።

https://www.facebook.com/TatiChildHealth
..............................................................................................................................................................
ጥያቄያችሁን ለማቅረብ ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ!
https://forms.gle/KZPvbD6pia2chtm76..............................................................................................................................................................

የፀሃይ ብርሃን ለልጆች አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች መካከል አንዱ ነው።ልጆትን ፀሃይ እንዴት እያሞቁ ነው?
21/09/2020

የፀሃይ ብርሃን ለልጆች አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች መካከል አንዱ ነው።
ልጆትን ፀሃይ እንዴት እያሞቁ ነው?

ከ6ወር በታች ህፃን ልጅ አለዎት?በቅርብ የልጅ እናት/አባት ሊሆኑ ነው? follow, like, share our page.https://fb.me/TatiChildHealth
18/09/2020

ከ6ወር በታች ህፃን ልጅ አለዎት?
በቅርብ የልጅ እናት/አባት ሊሆኑ ነው?
follow, like, share our page.
https://fb.me/TatiChildHealth

ለህጻናት ሩዝ በእንቁላል አሰራርየህጻናት አመጋገብና ጤና ላይ መረጃ ከፈለጉ like, follow, share our page.https://fb.me/TatiChildHealth
17/09/2020

ለህጻናት ሩዝ በእንቁላል አሰራር
የህጻናት አመጋገብና ጤና ላይ መረጃ ከፈለጉ like, follow, share our page.
https://fb.me/TatiChildHealth

ለህጻናት የእንቁላል አሰራርየህጻናት አመጋገብና ጤና ላይ መረጃ ከፈለጉ like, follow, share our page.https://fb.me/TatiChildHealth
17/09/2020

ለህጻናት የእንቁላል አሰራር
የህጻናት አመጋገብና ጤና ላይ መረጃ ከፈለጉ like, follow, share our page.
https://fb.me/TatiChildHealth

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tati child health and nutrition posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category