Fitun physiotherapy specialty clinic

Fitun physiotherapy specialty clinic Fitun physiotherapy specialty clinic trives to be among the first lines in physiotherapy healthcare delivery in ADDIS ABABA in the coming three years.

መልካም የስቅለት በዓል!
10/04/2026

መልካም የስቅለት በዓል!

09/04/2026

ጠዋት ከአልጋ ሲነሱ መሬት ለመርገጥ በሚያስቸግር የተረከዝ ህመም እየተሰቃዩ ነው ወይስ ረጅም ሰዓት ቆመው ሲውሉ ተረከዝዎት ላይ ሀመም ይሰማዎታል?

ይህ ብዙ ጊዜ የፕላንታር ፋሺያቲስ ምልክት ሲሆን፣ ለዚህ ህመም የሚረዱ ቤት ውስጥ የሚደረጉ ቀላል እንቅስቃሴዎችን እናሳያቹህ

ታድያ እነዚህን እንቅስቃሴዎች ሰርታቹህ ለውጥ ማታገኙ ከሆነ ወደ ፍቱን ፊዝዮቴራፒ በመምጣት ህክምና ማግኝት ይችላሉ።

📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

07/04/2026

በ1 ዳሌ በኩል ህመም ካሎት፣ ህመሙ ከዳሌ ተነስቶ ወደ እግር የሚወርድ የሚያቃጥል፣ የሚወጋ፣ የሚደነዝዝ ስሜት ካሎት
ረጅም ሰዕት ቁጭ በሚሉበት ሰዕት ወይንም ልክ ከአልጋ ስትነሱ ወይንም ጎንበስ ስትሉ ሀመሙ ሚባባስ ከሆነ፣ ህመሙ ሙሰማዎት ቦታ ላይ ስትነኩት እንደ ቁስል ህመም ካለው እንዲሆም እንቅስቃሴ መገደብ ካለው ምናልባትም በ Piriformis syndrome ተጠቅተው ሊሆን ይችላል



ታድያ ለዚህ ህመም የተለያዩ ህክምናዎች ያሉት ሲሆን የፊዚዮቴራፒ ህክምና አንዱ ነው። ፍቱን ፊዝዮቴራፒ ክሊኒክ ቢመጡ በፊዚዮቴራፒ ህክምና የጡንቻውን መኮማተር የሚቀንሱ ማኑዋል ቴራፒ እና የተወጠረውን ጡንቻ የሚዘረጉ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ እንዲሁም ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የህክምና መሳሪያዎች በመጠቀም ህክምና እንሰጣለን።


📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

05/04/2026

አብዛኞቻቹህ ተከታዮቻችን ከፍተኛ የትከሻ ህመም እንዳለባቹህ በኮሜንት ነግራችሁናል።

ታዳያ ዛሬ በቤታቹህ ሆናቹህ ልሰራቸው ሚገቡ እንቅስቃሴዎችን እናሳያቹህ።


ታድያ እነዚህን እንቅስቃሴዎች ሰርታቹህ ለውጥ ማታገኙ ከሆነ ወደ ፍቱን ፊዝዮቴራፒ በመምጣት ህክምና ማግኝት ይችላሉ።

📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

04/04/2026

ስፖርት እየሰሩ ወይም ሲሮጡ በድንገት የጭንዎ የፊት ጡንቻ ላይ እንደመበጠስ ያለ ከፍተኛ ህመም ተሰምቶዎት ያውቃል? ይሄ የQuadriceps strain ምልክት ሊሆን ይችላል

Quadriceps strain ያጋጠመው ሰው በጭን የፊት ለፊት ክፍል ላይ ድንገተኛ ህመም፣ እብጠት፣ እና እግርን ቀጥ አድርጎ ለመዘርጋት ይቸገራሉ


ታድያ ይህ ካጋጠሞት ወድያውኑ እንቅስቃሴ በማቆም፣ እረፍት ማድረግ፣ በረዶ መያዝ ፣ በፋሻ ማሰር እና እግርን ከፍ አድርጎ መቆየት ይመከራል። ከዛም ወደ ክህምና ቦታ በመምጣት ህክምና ማድረግ ያስፈልጋል።

ፍቱን ፊዝዮቴራፒ ክሊኒክ ቢመጡ ከፍተኛ ጥራት ያላው ህክምና እንሰጣለን።

📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

02/04/2026

ለረጅም ጊዜ የቆየ የላይኛው ጀርባ ህመም፣ የአንገት ህመምእንዲሁም የትከሻ ህመም ካስቸገሮት የህመምዎት ምከንያት ምናልባትም postural syndrome ሊሆን ይችላል።

ወደ ፍቱን ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ መጥተው የባለሙያ ምክርና ህክምና ለማግኘት አሁኑኑ ይደውሉልን።

📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

31/03/2026

ታድያ እርሶም በጀርባ ህመም እየተሰቃዩ ከሆነ ህክማና ማድረግ አቦት።

አሁኑኑ ይደውሉልን

📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

29/03/2026

ሲራመዱ፣ ደረጃ ሲወጡ ወይም ለረጅም ሰዓት ተቀምጠው ሲነሱ የጉልበት ህመም አስቸግርዎታል?

እስቲ ዛሬ በክሊኒካችን ፓቴሎፊቡላር የምንለውን ጉልበት ህመም እንዴት እንደምናክመው በተግባር እናሳያቹህ!

ታድያ እርሶም በጉልበት ህመም እየተሰቃዩ ከሆነ ህክማና ማድረግ አቦት።

አሁኑኑ ይደውሉልን

📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

28/03/2026

ህጻናት መቼ የፊዚዮቴራፒ ህክምና ያስፈልጋቸዋል?

📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

26/03/2026

📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

24/03/2026

ብዙ ሰዎች የጀርባ ህመማቸውን ማስታገሻ በመውሰድ ችላ ይሉታል።

የጀርባ ህመም ሁልጊዜ ተራ ህመም ላይሆን ይችላል። እነዚህምልክቶች ካስተዋሉ በፍጥነት የባለሙያ እርዳታ ማግኘት አለብዎት፦

የእርሶም የጀርባ ህመምዎ ወደ ከፋደረጃ ከመድረሱ በፊት ዛሬውኑ ይደውሉልን

📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

22/03/2026

እጃችሁን ወደ ላይ ለማንሳት ስትሞክሩ በተለይ ሸሚዝ ስትለብሱ ወይም ፀጉራችሁን ስታበጥሩ ትከሻችሁ ላይ የህመም ስሜት አለ? ምናልባትም Shoulder Impingement syndrome ሊሆን ይችላል።

ይህ ችግር የሚከሰተው በትከሻችን አጥንት እና በጅማቶቻችን መካከል ያለው ክፍተት ሲጠብ ነው።


ታድያ በዚህ በሽታ የተጠቃ ሰው እረፍት መውሰድና ህመሙን የሚቀሰቅሱ እንቅስቃሴዎችን ማቆም የመጀመሪያው እርምጃ ነው።

ነገር ግን ዘላቂ መፍትሄ ለማግኘት ወደ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒካችን በመምጣት በባለሙያ የታገዘ ህክምና መጀመር ይኖርባችኋል።


📍አድራሻ

1ኛ - አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ቴራ ህንፃ 2ኛ ህንፃ
2ኛ - ቅርንጫፍ በገርጂ ኢምፔሪያል BMA Plaza 5ኛ ህንፃ

Address

Addis Ababa
NONE

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Tuesday 08:00 - 19:00
Wednesday 08:00 - 19:00
Thursday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:01
Saturday 08:00 - 19:00

Telephone

+251904222299

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fitun physiotherapy specialty clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Fitun physiotherapy specialty clinic:

Share