Ravi Clinic

Ravi Clinic RAVI MEDIUM CLINIC is a medical service centre which is located in Addis Ababa.RAVI is well organized&fully equipped with the latest medical tools.

It is organized and run by well experienced, professional and knowledgeable medical team. Internal medicine specialist
Pediatrician
Obstetric and gynecologist
Dermatologist are available

ራቪ መካከለኛ ክሊኒክ በ እአዲስ መልክ ስራ ጀምረናል ✨የ ህፃናት እና የ እአዋቂዎች ህክምና ✨ከ ተሟላ ላብራቶሪ እና አልትራሳውንድ ጋር የ 24 ሰዐት እና ሰባት ቀናት አገልግሎት ከ ተመጣጣ...
03/07/2023

ራቪ መካከለኛ ክሊኒክ በ እአዲስ መልክ ስራ ጀምረናል
✨የ ህፃናት እና የ እአዋቂዎች ህክምና
✨ከ ተሟላ ላብራቶሪ እና አልትራሳውንድ ጋር
የ 24 ሰዐት እና ሰባት ቀናት አገልግሎት ከ ተመጣጣኝ ዋጋ ጋር
እአድራሻ - እአቃቂ ገበያ ጀርባ ፣ከመብራት ሀይል 300ሜ ገባ ብሎ
ስልክ- 0912757274

31/12/2022
 #ጥቆማነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና !በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ኮሌጅ የዓይን ህክምና ትምህርት ክፍል HCP በተባለ ግብረሰናይ ድርጅት እገዛ 500 የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ...
08/05/2022

#ጥቆማ

ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና !

በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ኮሌጅ የዓይን ህክምና ትምህርት ክፍል HCP በተባለ ግብረሰናይ ድርጅት እገዛ 500 የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና /CATARACT SURGERY/ ከሰኔ 6 እስከ ሰኔ 12/2014 ዓ.ም ለማድረግ አስቧል፡፡

ይህን ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ቅድመ ምርመራ፣ ልየታና ምዝገባ በግንቦት ወር ባሉት ቅዳሜና እሁድ ቀናቶች ማለትም (ግንቦት 6፣ 7፣ 13፣ 14፣20፣ 21፣27 ፣28 ) ይካሄዳል።

በኮሌጁ የስልክ አገልግሎት 976 በመደወል ለቅድመ ምርመራ፣ ልየታና ምዝገባ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል።

#ማሳሰቢያ ፡- በስልክ ቀጠሮ ያልተሰጠዉ ታካሚ ቅድመ ምርመራም፣ ልየታም ይሁን ምዝገባ ማድረግ አይችልም ተብሏል።

(ውድ ቤተሰቦቻችን መልዕክቱን አጋሩ)

Eid Mubarak✨We at Ravi Clinic wish you a happy Eid Al Fitr with your loved ones! Happy Holidays!
01/05/2022

Eid Mubarak✨

We at Ravi Clinic wish you a happy Eid Al Fitr with your loved ones!

Happy Holidays!

15/03/2022

ራቪ ክሊኒክ

| በከተማችን የተለያዩ የንግድ ስራዎች በአንድ ስፍራ አገልግሎት ከሚሰጡበት ቁልፍ ቦታዎች አንዱ በሆነዉ መሀል 22 የሚገኘዉ ራቪ ክሊኒክ ከፍተኛ ልምድ እና እዉቀት ባላቸዉ የህክምና ጠበብት ከሙሉ የላቦራቶሪ አገልግሎት ጋር እርስዎን እና ቤተሰብዎን ለማከም ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቅዎ ነው።

ከታች በዘረዘሩት ስፔሻሊስት ሀኪሞቻች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ይገልፃል፡፡

✓ የማህጸንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሀኪም/Gynecology and Obstetric Specialist/

✓ የህጻናት ስፔሻሊስት ሀኪም/Pediatric Specialist/

✓ የ ቆዳ እና የአባላዘር ሀኪም/Dermatology and Venereology Specialist/

✓ የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሀኪም/Internal Medicine Specialist/

በተጨማሪም ለአለም አቀፍ በረራ የሚሆን የኮቪድ ምርመራ እና የቤት ለቤት አገልግሎት ለማግኘት ከፈለጉ ወደ ክሊኒካችን ይምጡ በሰባቱም ቀናቶች ለ24 ሰዓት በራችን ክፍት ነው፡፡

አድራሻ፡
22 ከአውራሪስ ሆቴል ወረድ ብሎ ወይም ቦሌ ፋና ሸማቾች ማህበር ፊትለፊት ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር፡ +251912757274/+251966071820

10/02/2022

09/02/2022

COVID 19 test for international flights!!
✨results can be delivered within 3-24 hours
🤩 🤩10%discount for those who come In groups.

Join our telegram channel 👇https://t.me/RaviMediumClinic
25/01/2022

Join our telegram channel 👇
https://t.me/RaviMediumClinic

Ravi Medium Clinic is a medical service center which is located in Addis Ababa. Our Clinic is well organized and fully equipped by latest medical tools. It is organized and run by well experienced, professional and knowledgeable medical team.

11/01/2022

1. Gynecologist & Obstetrician
RESPONSIBILITIES & TASKS:
• Direct and coordinate activities in the clinic
• Examine clients, interpret diagnostic laboratory tests, and obtain a medical history.
• Diagnose disease and prescribe and administer therapy, medication for the client
• Examine Patients with breast, cervical cancer and provide medical care and treatment
• Analyze records, test results to monitor client conditions and progress and take appropriate action as required.
• Ensure quality of care is in place in the clinic.
• Diagnoses HIV/STI and provide counselling and treatment as required
• Provide medical and psychological services for the r**e survivor
• Coach co-workers how to do procedures
• Refer clients to higher hospital
Job Type: Part-Time
Salary: Negotiable
Job Requirements
Educational Background: MD + Resident R2/R3 in Gynecology and Obstetrics
Desirable: Must have a valid license to operate as a Physician. Membership of local and international professional Associations is an advantage.

2. Dermatologist
RESPONSIBILITIES & TASKS:
• Assessing patients’ skin diseases, conditions, and ailments to determine an appropriate treatment
• Prescribing medication and creating treatment plans, referring patients to higher hospitals where necessary
• Monitoring patient progress
• Assessing and updating patients’ medical history, including keeping a record of patients’ symptoms
• Informing and educating patients on available treatments and preventative skincare
• Referring patients to specialists in other fields
• Adhering to infection-control policies and protocols to protect patients and employees
Job Type: Part-Time
Salary: Negotiable
Job Requirements
Educational Background: MD + Resident R2/R3 in Dermatology
Desirable: Must have a valid license to operate as a Physician. Membership of local and international professional Associations is an advantage.

How to Apply
E-mail: raviclinic2025@gmail.com Cellphone: +251912757274 or +251966071820
100 Meter beside Awraris Hotel, Haya Hulet, Addis Ababa

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሰው ኩላሊቱን እየታመመ ያለው ለምንድነው?በኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የኩላሊት ታማሚ የበዛ ይመስላል። በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎችም የኩላሊት ህመም እንዳጋጠማቸውና...
09/01/2022

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሰው ኩላሊቱን እየታመመ ያለው ለምንድነው?

በኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የኩላሊት ታማሚ የበዛ ይመስላል። በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎችም የኩላሊት ህመም እንዳጋጠማቸውና ህክምና እደሚያስፈልጋቸው ወይም ህክምና እየተከታተሉ እንደሆነ እንሰማለን።

ምን አዲስ ነገር ተፈጥሮ ይሆን?

ይህን ቁልፍ ጥያቄ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንመለስበታለን።

ለዛሬ በኩላሊትና ተያያዥ ጉዳዮች ዙርያ ቢቢሲ ያነጋገራቸው ዶ/ር ፍጹም ጥላሁንን ነው። ዶ/ር ፍጹም ነዋሪነታቸው በአሜሪካን አገር ሲሆን የኩላሊት ሕክምና ከፍተኛ ስፔሻሊስት ናቸው።

ከመሠረታዊ ነገር እንነሳ። የኩላሊትን ተግባር በአጭሩ እናውሳ።

ለመሆኑ ኩላሊት የተፈጠረው ለምንድነው?

ይህን ነጥብ አጭርና ቀላል አድርገው የሚነግሩን ዶ/ር ፍጹም የኩላሊት ዋናው ተግባር በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ተስተካክሎት መጠበቅ ነው ይላሉ።

ምን ማለት ይሆን?

ተስተካክሎት ማለት ሆሚዮስታሲስ "Homeostasis" የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል የሚወክል ነው።

"ብዙ ሰው ኩላሊትን ሲያስብ ሽንት ነው ትዝ የሚለው" የሚሉት ዶ/ር ፍጹም ኩላሊት ግን ከዚያ ባሻገር ብዙ ተግባራት አሉት ይላሉ።

ለምሳሌ በሰውነታችን ውስጥ የሆርሞን ምርት፣ የንጥረ ነገሮች ምርትና ምጣኔ፣ የሰውነት ፈሳሽን ምጣኔ እና ሌሎች በርካታ ተግባራት በኩላሊት አማካይነት የሚፈጸሙ ናቸው።

ታዲያ ኩላሊት ይህን የተስተካክሎት ሥራ ለመሥራት ተፍ ተፍ በሚልበት ጊዜ የሚከሰትን ተረፈ ምርት "ሽንት" ብለን እንጠራዋለን።

በአጭሩ ኩላሊት የሰውነታችን ሚዛን ጠባቂ ነው። ታዲያ መስተጓጎል የሚገጥመው በምን ምክንያት ነው?

ምንጭ: https://bbc.in/3q5WKXa

በኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የኩላሊት ታማሚ የበዛ ይመስላል። በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎችም የኩላሊት ህመም እንዳጋጠማቸውና ህክምና እደሚያስፈልጋቸው ወይም ህክምና እየተከታተሉ...

Young medical genius Tony Hansberry at age of 14 created a new surgical technique to sew up hysterectomy patients to red...
06/01/2022

Young medical genius Tony Hansberry at age of 14 created a new surgical technique to sew up hysterectomy patients to reduce post-surgical complications.

Show

Address

Akaki-Kaliti
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ravi Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ravi Clinic:

Share

Category