Ithiel MCH

Ithiel MCH Ithiel MCH is a privately held specialized hospital that provides quality healthcare to mothers, wom
(1)

11/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም ፋሲካ!

#ፋሲካ #ትንሳኤ

10/04/2026

እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

#ስቅለት

07/04/2026

Wellness begins with balance: how you eat, breathe, and live each day matters.

05/04/2026

በC-section ከወለድሽ በኋላ ስትተኚ የሚቀንስ፣ ስትነሺ የሚጨምር ራስ ምታት ይታይብሻል?

ዶ/ር ገረመው ከኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል

በዚህ ዙሪያ ጥያቄ ካለ በComment Sectionናች ያሳውቁን።

30/03/2026

ልጆች ኪሎ ሲቸምሩ ሁልጊዜ ጤናማ ናቸው ማለት አይደለም!

ዶ/ር ህልዳና ከኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል

ተጨማሪ ጥያቄዎች ካላችሁ በComment Section ያሳውቁን።

#ኪሎመጨመር

26/03/2026

በማዕከላችን ታላቅ ደስታ!

1 ኪሎ ልጅ ተወልዳ በሙሉ ጤንነት ወደቤቷ ሄዳለች።

24/03/2026

የቲቪ በሽታ የሚያስፈራ ቢሆንም በቀላሉ የሚድን ነው።

ማስክ በማድረግ ከቲቪ በሽታ እራስን መከላከል ይቻላል።

#የቲቪበሽታ #የቲቪበሽታመከላከያ

22/03/2026

የዓለም የውሃ ቀን

ንጹህ ውሃ ለጤናማ እናቶችና ህፃናት

ውሃን ከመጠጣት በፊት በማፍላት ያጣሩ።

#የዓለምየውሃቀን

20/03/2026

ኢድ ሙባረክ 🌙

በዚህ የተባረከ ቀን ልባችሁ በደስታ፣ ቤታችሁ በሰላም ይሞላ።
ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ በረከት እንመኛለን።

ኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል ከእናቶች ጎን በመቆም የኩሪን በተፈጥሯዊ መንገድ የጡት ወተት ምርትን የሚያግዝ የሻይ ምርት ይዞላችው መቷል። ያሉን የጣዕም አማራጮች ● ሚንት ጣዕ...
19/03/2026

ኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል ከእናቶች ጎን በመቆም የኩሪን በተፈጥሯዊ መንገድ የጡት ወተት ምርትን የሚያግዝ የሻይ ምርት ይዞላችው መቷል።

ያሉን የጣዕም አማራጮች
● ሚንት ጣዕም
● እንስላል ውህድ
● ሎሚ ጣዕም (ከአብሽ ነፃ)
● ሚንት ጣዕም (ከአብሽ ነፃ)

👉🏾 የኩሪ ምርቶችን በኢትኤል ማዕከል ማግኘት ትችላላችሁ።

#እናቶች #ጤናማእናት

17/03/2026

የሽንት ትቦ Infection በቀላሉ መከላከል እንዴት ይቻላል?

ዶ/ር ህልዳና ከኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል

ህመም ከተሰማችሁ ወደ ማዕከላችን በመምጣት ምርመራ ማድረግ ትችላላችሁ።

14/03/2026

የእርግዝና መከላከያ ኪኒን ብትረሺው ምን ማድረግ አለብሽ?

ዶር ህልዳና ከኢትኤል የእናቶችና የህፃናት ሕክምና ማዕከል

መፍትሄውን በዚህ ቪድዮ ይመልከቱ።

Address

Akaki-Kality, Woreda 08
Addis Ababa

Telephone

+251944125181

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ithiel MCH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ithiel MCH:

Share

Category