The Psych Net

The Psych Net The Psych Net is a psychological network that works to digitize psychology - TOGETHER!

ልጆቻችሁ የት ነው የሚውሉት? ወላጆች ስለልጆቻቸው መዋያዎች ማወቅ ያለባቸው ጉዳዮች 👇 The Psych Net
29/06/2025

ልጆቻችሁ የት ነው የሚውሉት? ወላጆች ስለልጆቻቸው መዋያዎች ማወቅ ያለባቸው ጉዳዮች 👇 The Psych Net

ልጆቻችን የት ነው ሚውሉት? | The Psych Net | Day CareSelam 👋---Welcome to the official YouTube channel.The Psych Net is a digital platform that works ...

እንዲህም አለ!? የሚያስብሉ የሳይኮሎጂ እውነታዎች The Psych Net
17/04/2025

እንዲህም አለ!? የሚያስብሉ የሳይኮሎጂ እውነታዎች The Psych Net

እንዲህም አለ!? (ልናውቃቸው የምንፈልጋቸው እውነታዎች)

13/04/2025

| ከእምነታችን ወዲያ ያለው ውህደት!

❝ሙስሊም ሳትሆኑ ክርስቲያን፣ ክርስቲያን ሳትሆኑም ሙስሊም መሆኝ አትችሉም!...❞

https://youtube.com/?si=NQ2vl9qWyiTfoZ9Q

ስለሳይኮሎጂ ያልተነገሩን ነገሮች! ይህንን ሳትሰሙ እንዳትማሩ The Psych Net
23/03/2025

ስለሳይኮሎጂ ያልተነገሩን ነገሮች! ይህንን ሳትሰሙ እንዳትማሩ The Psych Net

የምትማሩት ልትሰሩት የምትችሉትን ሙያ መሆን ግዴታ ነው?

የምንኖረው ሀሳባችንን ነው The Psych Net https://youtu.be/EgOzUax2wlo?si=61ZBQq_mPsCkuFMi
25/01/2025

የምንኖረው ሀሳባችንን ነው The Psych Net

https://youtu.be/EgOzUax2wlo?si=61ZBQq_mPsCkuFMi

In this insightful discussion on "Thought," social psychologist Melkamu shares valuable perspectives on how our thoughts shape our actions and well-being.ሀሳባ...

ፍቅርን ያያችሁ! | The Psychology of LoveWatch the video and drop your comments ⤵️
12/01/2025

ፍቅርን ያያችሁ! | The Psychology of Love

Watch the video and drop your comments ⤵️

ያልተነገሩ የፍቅር ዓይነቶች I The Psychology of Love

በበርካታ ቦታዎች ለአእምሮ ጤና የሚሰጠው ትኩረት ውስን መሆኑን በተለያዩ ድርጊቶች እንመለከታለን።ተቋማት ለሰራተኞቻቸው የአእምሮ ጤና ድጋፍ ክፍል የላቸውም። ወላጆች ስለልጆቻቸው ስነ-ልቦናዊ ...
09/01/2025

በበርካታ ቦታዎች ለአእምሮ ጤና የሚሰጠው ትኩረት ውስን መሆኑን በተለያዩ ድርጊቶች እንመለከታለን።

ተቋማት ለሰራተኞቻቸው የአእምሮ ጤና ድጋፍ ክፍል የላቸውም።

ወላጆች ስለልጆቻቸው ስነ-ልቦናዊ ደህንነት የሚሰጡት ትኩረት ዝቅተኛ ነው (በማወቅም ይሁን ባለማወቅ)።

የጉርምስና እድሜ ላይ ከሚገኙ 7 ሰዎች አንዳቸው የአእምሮ ጤና እክል እንዳለባቸው... ድብርት በመባል የሚታወቀው የአእምሮ ጤና እክል አይነትም በብዛት የሚስተዋል መሆኑን...700 ሺህ የሚጠጉ ሰዎችም በየአመቱ ራሳቸውን እንደሚገድሉ ... በዚህም እድሜያቸው ከ15-29 ለሚሆኑ ወጣቶች ለሞታቸው በአራተኛ ደረጃ ምክንያትነት ራስን መግደል እንደሚገኝበት ...

እንዲሁም ጦርነቶች ወይም ግጭቶች በሚካሄዱባቸው እና በተካሄዱባቸው አካባቢዎች ከሚገኙ ከዘጠኝ ሰዎች መካከል አንድ ሰው መካከለኛ ወይም ከፍተኛ ደረጃ የአእምሮ ጤና እክል እንደሚያጋጥሟቸው የአለም የጤና ድርጅት በተለያዩ ጊዜያት ይገልፃል። ⤵️
(https://www.who.int/news-room/facts-in-pictures/detail/mental-health)

ስነ-ልቦናዊ ድጋፎች በሚያስፈልጓችሁ ጊዜ ወደየት መሄድ እንዳለባችሁ (ፍላጎቶቻችሁን መሰረት ያደረጉ የተቋማትን አድራሻ) የሚጠቁሙ መረጃዎችን መጠየቅ ትችላላችሁ።

የ The Psych Net የዩትዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን። ⤵️
https://youtube.com/c/ThePsychNet

ልጆቻችሁ የት ነው የሚውሉት? | ወላጆች ሊያዩት የሚገባ ቪዲዮ!የበርካታ ወላጆች ስጋት ልጆቻቸውን የሚያውሉባቸው ማዕከላት የጥራት ጉዳይ ነው። አንዳንዶች ማዕከላትን ክፍያቸውን መሰረት አደርገ...
18/12/2024

ልጆቻችሁ የት ነው የሚውሉት? | ወላጆች ሊያዩት የሚገባ ቪዲዮ!

የበርካታ ወላጆች ስጋት ልጆቻቸውን የሚያውሉባቸው ማዕከላት የጥራት ጉዳይ ነው።

አንዳንዶች ማዕከላትን ክፍያቸውን መሰረት አደርገው ይመርጣሉ። ሌሎችም በውስጣቸው ያለውን ጉዳይ ትኩረት ሲያደርጉበት ይስተዋላሉ።

ወላጆች ሊያዩት የሚገባ ቪዲዮ! ⤵️

https://youtu.be/WQmp66Ib_J4?si=Gr5V-is7OLVYd2cA

The Psych Net

ልጆቻችን የት ነው ሚውሉት? | The Psych Net | Day CareSelam 👋---Welcome to the official YouTube channel.The Psych Net is a digital platform that works ...

እርሻችሁን ብታርሱ ይሻላል 🙁ካጋጠመኝ | Behind the Course
14/12/2024

እርሻችሁን ብታርሱ ይሻላል 🙁

ካጋጠመኝ | Behind the Course

እርሻችሁን ብታርሱ ይሻላል | ትምህርቱ ላይ ብቻ አታተኩሩ - Behind the Courseይህ ቪድዮ በዩኒቨርሲቲ ቆይታዬ ያጋጠሙኝን ኹነቶች መሰረት አድርጎ የተሰራ ነው።

Address

Addis Ababa

Website

http://t.me/ThePsychNet, http://linkedin.com/company/the-psych-net

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Psych Net posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to The Psych Net:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category