25/05/2020
አዲስ የልብ ህክምና ማዕከል
ከልብዎ ከልብ የምንታትነው እኛ አዲስ የልብ ህክምና ማዕከል ነን አዲስ የልብ ህክምና ማዕከል አንቱታን ያተረፍና የረዥም ጊዜ ለምድና ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች በመታገዝ የተሟላ የልብ ምርመራና ህክምናዎችን እንሰጣለን፡፡
በማዕከላችን ከሚሰጡ ምርመራዎች በጥራቱ ዘመኑ ባፈራቸው የህክምና መሳሪያዎች በመታገዝ
የልብ አልትራሳውንድ
ኤክሰርሳይስ ኢሲጂ
ተንቀሳቃሽ የደም ግፊት እና የልብ ምት መከታተያ
ፔስሜከር አይሲዲ ፋንክሽን ቴስት
እንዲሁም፡- ከምንሰጣቸው ህክምናዎች ጥቂቶቹ
የልብ ደም ስርን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ (ኮሮናሪ አንጆ ግራፊ)
የተዘጉ የልብ ስሮችን መክፈት (ፒሲአይ)
በደም ስር በኩል የጠበቡ የልብ ቱቦ መክፈት (ፕርኩታኒየስ ቫልቭቶሚ)
የልብ ምት መቆጣጠሪያ ባትሪ ተከ፤ (ፔስሜከር አይሲዲ ሲአርቲ)
ሌሎችም አገልግሎቶችን በተሟላ የአይሲዩ፣የላቦራቶሪ፣የፋርማሲና የአንቡላንስ አገልግሎቶችን ለ24 ሰዓት እናንተን ለማገልገል ዝግጁ ነን፡፡
የልብ ቀዶ ህክምና ዲያሌሊስስን ከእህት ድርጅታችን ታዝማ ሜዲካልና ሰርጂካል ስፔሻላይዝድ ሴንተር በኩል ያገኛሉ፡፡
አዲስ የልብ ህክምና ማዕከል
(ለልብዎ ከልብ እንሰራለን)
አድራሻችን፡- ከቦሌ ወደ ቦሌ ሜዲካል በሚወስደው መንገድ ከኩምሩክ ፊት ለፊት ያገኙናል፡፡
ስልክ፡- 0116-18-07-09
0116-63-47-20