ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ - Biruhkids Pediatric speciality Clinic

  • Home
  • ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ - Biruhkids Pediatric speciality Clinic

ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ - Biruhkids Pediatric speciality Clinic 🔊 የህፃናት እና ታዳጊ ልጆች ሕክምና (እድሜ 0-18 ዓመት) በህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪሞች(Pediatrician) ይሰጣል ☎️ 0984650912 ወይም 0939602927 ይደውሉ ቀጠሮ ያስያዙ::

09/07/2025

ልጆችን ፈጣንና ብሩህ የሚያደርጉ 10 ነገሮች 👇👇👇
ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ - Biruhkids Pediatric speciality Clinic ስልክ 09-63-55-55-52 ወይም 09-39-60-29-27
09-84-65-09-12

07/07/2025

ኦቲዝም እና ዳውን ሴንድረም ልዩነታቸው ምንድነው?


ስልክ
09-63-55-55-52
09-39-60-29-27
09-84-65-09-12

04/07/2025

ልጅዎ ምግብ እየመረጠ ተቸግረዋል? መፍትሄዎቹስ ምንድናቸው ?







ስልክ
09-63-55-55-52
09-39-60-29-27
09-84-65-09-12

02/07/2025

አራስ ህጻናትን መጠቅለል ምን ይጠቅማል?



ስልክ
09-63-55-55-52
09-39-60-29-27
09-84-65-09-12

30/06/2025

የጨጓራ ህመም ሊያስከስቱ የሚችሉ 6 አደገኛ ዘመን አመጣሽ ምግቦች - #ብሩህኪድስ ልዩ ስልክ
09-63-55-55-52
09-39-60-29-27
09-84-65-09-12

27/06/2025

ቶሎቶሎ ማጉረስ ወይስ ቋሚ የአመጋገብ ስርዓት ?



ስልክ
09-63-55-55-52
09-39-60-29-27
09-84-65-09-12

25/06/2025

ልጅዎ በጣም እያለቀሰ ተቸግረዋል? ህፃናት የሚያለቅሱባቸው 6 ምክንያቶችና መፍትሄዎቻቸው
ስልክ
09-63-55-55-52
09-39-60-29-27
09-84-65-09-12






























🌟📢  #ክፍት የስራ ቦታ ለህፃናት ነርሶች  #ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ተጨማሪ ሲንየር የህፃናት ነርሶችን አወዳድሮ በቅዋሚነት መቅጠር ይፈልጋል  ብዛት : 2ልምድ : በህፃናት ሕክምና...
24/06/2025

🌟📢 #ክፍት የስራ ቦታ ለህፃናት ነርሶች
#ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ተጨማሪ ሲንየር የህፃናት ነርሶችን አወዳድሮ በቅዋሚነት መቅጠር ይፈልጋል

ብዛት : 2

ልምድ : በህፃናት ሕክምና 3 ዓመት እና ከዛ በላይ ልምድ ያላት

ፆታ : ሴት

👉 ትምህርት ደረጃ : Nursing ዲፕሎማ / ዲግሪ

👉 የተጣራ ደሞዝ : 16,000 (ጥቅማጥቅም እና የማታ ዱትይ ክፍያ ሳይጨምር)

👉 ታካሚዎችን በትዕግስት እና በፍቅር ማስተናገድ የምትችል

👉 ሙሉ የትምህርት እና ስራ ልምድ ማስረጃ ያላት

👉 የስራው ቦታ : ብሩህኪድስ የህፃናት ልዩ ክሊኒክ

🌍 የስራ አድራሻ : አዲስ አበባ ጦር ኃይሎች

🔊 አመልካቾች CV እና ፎቶዋቸውን ከታች ባስቀመጥነው ቴሌግራም ሊንክ ላይ ይላኩ 👇👇👇

☎️ ቴሌግራም : ላይ CV ከፎቶ ጋር ይላኩ

23/06/2025

በልጅዎ ላይ ሆድ ቁርጠትን ሚያመጡ 5 ዋናዋናን ምክንያቶች

















ስልክ
09-63-55-55-52
09-39-60-29-27
09-84-65-09-12

20/06/2025

ለጨቅላ ህጻናት ማድረግ የሌለብን 7 ዋናዋና ነገሮች





ስልክ
09-63-55-55-52
09-39-60-29-27
09-84-65-09-12

18/06/2025

ማንጎ ወይስ ማንጎ ጁስ የትኛው ብዙ ጥቅሞችን ይይዛል?🍋



ስልክ
09-63-55-55-52
09-39-60-29-27
09-84-65-09-12

❌ 🌟 🇪🇹 እባካችሁ ወላጆች ጥንቃቄ አድርጉ ❗️ ❌ለወላጆች ትምህርት ይሆናል ብዬ ስላሰብኩት በስራ ላይ እያለሁ ያጋጠመኝን  ያልተለመደ አስደንጋጭ ክስተት ላካፍላቹ። ይህ በደረት ራጅ ምስል ...
17/06/2025

❌ 🌟 🇪🇹 እባካችሁ ወላጆች ጥንቃቄ አድርጉ ❗️ ❌

ለወላጆች ትምህርት ይሆናል ብዬ ስላሰብኩት በስራ ላይ እያለሁ ያጋጠመኝን ያልተለመደ አስደንጋጭ ክስተት ላካፍላቹ።

ይህ በደረት ራጅ ምስል ላይ የሚታየው የ6 ወር ህፃን በሚያሳዝን ሁኔታ እናቱ እንዲጫወትበት የሰጠችውን ቁልፍ በድንገት ውጦት እንደተገኘ ያሳያል።

እናትን ስንጠይቃት ልጁ የዋጠው ሁለት ቁልፍ እስከነ ማንጠልጠያ ቀለበቱ እንደሆነ ነገረችን። በፊት ለፊት እና በጎን በኩል በተነሳው የደረት ራጅ ምስሉ ላይ ቁልፎቹ እስከ ማንጠልጠያቸው በግልፅ ይታያሉ።

እንደ እድል ሆኖ ልጁ ላይ ምንም ጉዳት ሳይደርስ በቀላል ማደንዘዣ በድንገተኛ ህክምና ቁልፎቹን ልናወጣለት ችለናል።

ይህ ችግር በተደጋጋሚ ህፃናት ላይ ሲከሰት ይስተዋላል።
በአብዛኛው ከተለመዱ የሚዋጡ በዐድ ነገሮች መካከል

✔️ ሳንቲም ፣
✔️ የእስኪሪብቶ ክዳን ፣
✔️ የእጅ ሰአት እና ትናንሽ የመጫወቻ እቃዎች ባትሪ አይነቶች ፣
✔️ ጥራጥሬ (አተር ፣ ሽምብራ ፣ ባቄላ ፣ ለውዝ የመሳሰሉት) እና
✔️ ትናንሽ መጫወቻ እቃዎች ይካተታሉ።

እነዚህ የጠቀስኳቸውን ነገሮች ህፃናት በአፋቸው ይዘው ሲጫወቱ ወይም ባለማወቅ በድንገት ከዋጧቸው ልጆቹ ላይ ከቀላል የጤና እክል እስከ ህይወትን ማጣት የሚችል ድንገተኛ አደጋን ሊያስከትልባቸው ስለሚችል በተቻለ መጠን በተለይ እድሜያቸው ከ3 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት እንደዝህ አይነት መጫወቻ አለመስጠት ወይም ከሚጫወቱበት አካባቢ ማራቅ ይመከራል።

ዶ/ር ዮናታን ከተማ: የህፃናት የቀዶ ህክምና ሬዚደንት ሀኪም

ሰላምና ጤና በያላችሁበት ይሁን ❗

ምንጭ : ሀኪም ገፅ

በ - የ 24 ሰዓት አገልግሎት በህፃናት ስፔሻሊስት ሐኪሞች ያገኛሉ ❗ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

ስልክ 👇👇👇
☎️ 0963555552
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927

Address


Telephone

+251984650912

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ - Biruhkids Pediatric speciality Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ - Biruhkids Pediatric speciality Clinic:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Practice
  • Claim ownership or report listing
  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share